cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የጥበብ ቀለማት

ይህ የTelegram Channel ዋና አላማው ለጀማሪ የጥበብ ባለሙያዎች መድረክ ለመፍጠር እና ቁም ነገሮችን አዋዝቶ ማቅረብ ነው ። #የጥበብ ቀለማት©2013

Більше
Ефіопія9 084Амхарська8 151Категорія не вказана
Рекламні дописи
403
Підписники
Немає даних24 години
-27 днів
-1230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ልብ አንጠልጣይ ታሪክ !!! ተጀመረ ❗️❗️❗️ Join us👇 @fkerofficial @fkerofficial @fkerofficial
Показати все...
ዋጋ በኤልሳ[FB] ክፍል -1 ቢሮ ተቀምጬ ምሳ የት እንደምበላ ግራ ገብቶኝ እያሰብኩ ዮናታን በሩን በርግዶት ገባ " አንተ!... እስካሁን እዚህ ተቀምጠሀል? " አለኝ የእንግዳ  ማረፊያ መቀመጫው ላይ ራሱን እየወረወረ መልስ ሳልሰጠው ኮቴን ከተደረበበት ደርቤ ስልኬን ኪሴ ከተትኩ " ትዝናናለህ እንዴ? የቀጠሮ ሰአታችን እኮ ደርሷል! " " እንደርሳለን " አልኩት ጥቁር መነፅሬን እያጠለኩ" "የቢዝነስ ሴቶች ናቸው አባቴ ቀልድ አያውቁም ለስራ ነው የሚመጡት" " እና እኔ ለጨዋታ ነው የምሄደው?" አልኩት በትንሹ ፈገግ እንዲል ብዬ ነበር! " አንተ ነህ ከሴት ጋር የምትጫወተው?.. አታስቀኝ እስኪ" አለኝ እልህ ያዘኝ " ምን ያንሰኛል! " " ማን ፊዮሪና  እያለ ሊቆዝምልህ ነው?   በል በል እዚሁ ሆነን ሊመሽ ነው ሆ..." እያለ ይዞኝ ከቢሮ ወጣ ዮኒ በጣም የምወደው የአመታት ጓደኛዬ ነው በስራ ተወጥሬ .....በፍቅር ስጨነቅ.... በትዝታ ስቆዝም ሁሌም ከጎኔ ነው ከጎኔ የማጣው በደስታዬ ቀናት ነው.. ለችግሬ እንጂ ለፌሽታዬ ትኩረት አይሰጥም ግን እወደዋለሁ ለኔ የሞቱ ቤተሰቦቼም የጓደኞቼም የእህት ወንድሞቼም ምትክ ነው ....... የኔን መኪና መስሪያቤት ትተናት በሱ መኪና ወደቀጠሮው ቦታ ሄድን ለትልቅ የቢዝነስ ጉዳይ ነው የምንገናኘው ከአዲስ ድርጅት ጋር አጋር ሆነን ለመስራት... ባለቤቷ ሴት መሆኗን ስልክ ተደዋውለን ቀጠሮ ስንይዝ ነበር ያወኩት... ለምን እንደሆነ አላውቅም የዛሬው ቀን ከሌሎቹ ቀናት በተለየ ዱካካም ነው... ለዮኒ እንኳን ከጠዋት ጀምሮ ጥሩ ሚባል መልስ ስመልስለት አልዋልኩም ለራሴ ሳስበው ገረመኝ ምን ሆኜ ነው? እያልኩ ምንም ሳናወራ ቀጠሮው ቦታ ደረስን... ከተቀጣጠርንበት ባለ 5 ኮኮብ ሆቴል ደርሰን የቀጠረችንን ሴት ፍለጋ በሩ ጋር ቆመን ስንደውል ኮርነር አካባቢ አንድ ቀይ ቆንጆ ወጣት እጇን አውለበለበችልን እና ወደሷ ሄደን ተቀመጥን "ሰላም... ኤደን እባላለሁ አለቃዬ እየደረሰች ነው እስከዛ የሆነ ነገር እንዘዝ ብላ እጇን ለ አስተናጋጇ ከፍ አድርጋ አሳየቻት  አዘን ምግብ እስኪመጣ ስልኬን አውጥቼ ለድርጅቴ የተላኩ ኢሜይሎች እያየሁ ድንገት... "ይቅርታ ቆየሁ? " የሚል ድምፅ ሰማሁ ልቤ ስንጥቅ ሲል ይታወቀኛል የማውቀው ድምፅ መሰለኝ  ቀና ለማለት ፈራሁ ትንፋሼ ሲያንቀኝ ተሰማኝ ድንገት ለሰላምታ የተዘረጋ ቀጭን እጅ ፊት ለፊቴ ታየኝ....  ቀና ብዬ ሰላም አልኳት ጥቁር መነፅር አድርጋለች... ስሟን ለመስማት እንደ ትውውቅ.... " ናኦድ " አልኳት " ፊዮሪና " አለችኝ እጇን መልቀቅ ተሳነኝ የማየውን ማመን አቃተኝ ጭራሽ በሌላኛው እጇ መነፅሯን ስታወልቅ በድንጋጤ መብረቅ እንደመታው ሰው ደርቄ ቀረሁ ! ራሷ ናት... ፊዮሪ ራሷ.... ይ.... ቀ........ ጥ......... ላ.............. ል................. በኤልሳ[FB]       ሙሉ ታሪኩን ለመጨረስ       👇            👉 @fkerofficial 👈 👆
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ተለቀቀ‼️❗️ ጠባቂሽ! በድምፅ👇 @fkerofficial
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ተለቀቀ‼️❗️ ጠባቂሽ! በድምፅ👇 @fkerofficial
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ተጀመረ ❗️❗️❗️ Join us👇 @fkerofficial @fkerofficial @fkerofficial
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ተጀመረ ❗️❗️❗️ Join us👇 @fkerofficial @fkerofficial @fkerofficial
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
. 1 ቀን ቀረው ❗️ ከዚህ በፊት በ "ቤተልሔም" የምናውቃት የኤልሳ[FB] 2ኛ ተከታታይ የልቦለድ ስራ በቴሌግራም "ዋጋ" ግምቦት 1 በ @Fkerofficial ይጀምራል! JOIN US 👉 @fkerofficial
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከዚህ በፊት በ "ቤተልሔም" የምናውቃት የኤልሳ[FB] 2ኛ ተከታታይ የልቦለድ ስራ በቴሌግራም "ዋጋ" ግምቦት 1 በ @Fkerofficial ይጀምራል! JOIN US 👉 @fkerofficial
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከዚህ በፊት በ "ቤተልሔም" የምናውቃት የኤልሳ[FB] 2ኛ ተከታታይ የልቦለድ ስራ በቴሌግራም "ዋጋ" ግምቦት 1 በ @Fkerofficial ይጀምራል! JOIN US 👉 @fkerofficial
Показати все...
Join and earn 100 ethiopian birr
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.