cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Etio ሳቅ

JUST FUN🤣🤣🤣🤣🤣🤣 WELLCOME TO OUR CHANNEL CHANNEL MENU 👉funny videos 😂 👉Quoates 📝 👉jokes 🤣 👉movies trailer 📽 👉Tik Tok for comment and #cross ♣♣♣♣♣♣♣♣♣♣♣♣♣♣ @etfeeta @etfeeta @etfeeta ♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
145
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

⚠️ ሰበር ዜና ⚠️ 🚫.........ተማሪ ነህ⁉️.........🚫 እንግዲያውስ ከስር ያለውን በጥንቃቄ open ብለህ ️ተቀላቀል‼️ እባክህ ተማሪ ከሆንክ ብቻ እያው❗️ ሕይወት ታላቅ ትምህርት ቤት ናት።አንተም ከእናትህ ሆድ ከወጣህበት ቅጽበት ጀምሮ ተማሪ ነህ‼️ ©ትምህርት ሚንስተር 👇👇👇👇👇👇 🔴🔴🔴🔴 🔴🔥OPEN 🔴 🔴🔥OPEN 🔴 🔴🔴🔴🔴
Показати все...
Students News Channel® (SC)

ለተማሪዎች በቀላሉ የትምህርት መረጃዎችን, መፅሀፎችን, ኖቶችን, ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን ሁሉንም በቀላሉ እንዲያገኙ ታስቦ የተዘጋጀ ቻናል ነው:: for more updates please visit

https://youtu.be/bnWHMTby8YY

ለማንኛውም መልዕክት & promotion ➠ @STUDENTS_ADS @Student_Comment_robot Group ➠ @moe_eth

ከ ሳለአምላክ 🙎‍♂🙍 አዳም ዕድለኛዉ 🙎‍♂🙍 ስልኩዋን ሳይቀበላት ፡ ሳይቀርባት ለተንኮል ፣ ልቡን ሳታጠፋዉ ፡ በአስቀያሚ ሚስኮል 💑 ካርድ ሳይሞላላት ፣ ሳይያዝ በዱቤ ፣ ከቶ ሳይልክላት ፡ የፍቅር ደብዳቤ ፤ የዘፍጥረት አቡን ፡ ቀድሞ የተገኘ ፣ አዳም ዕድለኛ ፡ ሄዋንን አገኘ ፡፡ 💑 ይደንቃል ዘፍጥረት .. .. .. ይኖራል ዝንታለም ፡ እንደተተረከ ፣ አዳም ራቁቱን ፡ ሄዋንን ማረከ ፡፡ ሲኪኒ ሳይሸምት ፡ የቻይናዉን ሱሪ ፣ ቀለበት ሳያስር ፡ ሳይገዛላት ድሪ ፤ ቫላንታይን ዕለት ፡ ሳይሰጣት አበባ ፣ በፈጣሪ ምሎ ፡ ለሷ ቃል ሳይገባ ፣ አማጋጭ ሳይኖራት ፡ ሳይፈጠር ምቀኛዉ ሄዋንን ጠበሳት ፡ አዳም ዕድለኛዉ ፡፡ 💑 ገንዘብ ሳትጠይቀዉ ፡ ቪላ ቤት መኖሪያ ፣ ጌጣጌጥ ኮስሞቲክስ ፡ የፀጉር ማሰሪያ ፤ ሳትሞሸር በሰርግ ፣ ሳትለብስ ቬሎ ፣ አዳም ቤቱ አስገባት ፡ ሄዋንን ጠቅልሎ ፡፡ 💑 አዳም ሚዜ ሆኖ ፣ ሽማግሌም ሆኖ ፣ ራሱን ሞሸረ ፣ ከፍጥረት ኡደት ጋር ፡ እየተሳከረ ፡፡ በዘፍጥረት ድርሳን ፣ በኦሪት ሊቅ ልሳን ፣ እንደተተረከ ፣ አዳም ራቁቱን ፡ ሄዋንን ማረከ ፡፡ 💑 ለ ሰው ልጆች ሁሉ coment ካለ keep it
Показати все...
When you ደብሮህ mother " እስኪ ባለጆሮዋን ብረትድስት አቀብለኝ " ስትልህ #ጆሮ_ካለው_ለምን_አጠሪውም😕
Показати все...
ሀበሻ ስላንተ ክፉ ነገር ብቻ ሚያወራ አይምሰልህ ስላንተ የሚያወራው ብዙ ጥሩ ነገር በልቡ አለው #እስክትሞት_ብቻ_ነው_የሚጠብቅህ😂😂
Показати все...
አንዱ ደውሎ 📞 #ጥጋቡ ነህ አይደል ይለኛል... #በምን_እድሌ_የኔ_ጌታ
Показати все...
ይሄ ፆም መቶ ባይገላግለኝ ኖሮ እንዴት ያለ ምግብ እንዴት እንደምኖር እንጃ
Показати все...
በዚህ ጊዜ በትክክለኛው ዋጋ እየተሸጠ የሚገኘው የሞባይል ካርድ ብቻ ነው😒
Показати все...
ኢትዮጵያ ውስጥ ሳታጠፋ ይቅርታ የምጠይቀው የቴሌዋ ሴት ብቻ ናት☺️
Показати все...
Any ሀበሻ እቃ ገዝቶ ስንት ገዛኸው ስትለው #ገምት
Показати все...
አንተን እንደ ገባህ እንጂ ሰዎች እንደተረዱህ አትኑር ምክኒያቱም ከአንተ በላይ ስላንተ የሚያውቅ የለምና👍
Показати все...