cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ማዲህ አብድልቃድር

ይህ የማዲህ አብድልቃድር የቴሌግራም ቻናል ነው የኔንም ሆነ የሌላ ማዲህ ወንድሞቼን የመንዙማ ሥራዎችን በዚህ የቴሌግራም ቻናልያገኛሉ።

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
225
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

sticker.webp0.27 KB
:---: በ አል ነጃሺ መልቲሚዲያ ይጠብቁን
Показати все...
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረላቱ ልዪ የማይቀርበት መውሊድ ፕሮግራም ዛድ4 ትኬት ከፈለጉ ፒያሳ ተክለሀይማኖት አዲሱ ገበያ09438529 36
Показати все...
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የመንዙማ ወዳጆች እነሆ በየግል ስራቸው የምናቃቸው ማዲሆች አሁን አድላይ ሆነው ባማረ ዜማ እና ግጥም በጥምረት በመሆን ሰርተው ወደናተ ሊያደርሱ ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል #ማዲህ #ማሜ አል ኢስላም #ኢብኑ አህመድ በቅርብ ቀን #በኢናያሪከርድ ይጠብቁ
Показати все...
በተለያዩ የመንዙማ ስራዎች የምናውቀው ማዲህ ቢላል ፋሪስ በቴሌግራም መጥቶልናል!!! የሚፈልጉት የመንዙማ ክሊፕ መርጠው 👇👇👇👇👇👇🏿👇👇👇👇👇 👉👉JOIN👈👈ይበሉ‼️‼️
Показати все...
#እንደ ልጅነቴ
ሹሁድ
#ፈረጃ
ጀና
#ከንዙን ሙጠልሰሙ
ኢላሂ
ሌሎችንም ለማግኘት join ይበሉ
የድሮ የሸሆችን መንዙማ ማግኘት ይፈልጋሉ ጆይን በሉ⬇️
Показати все...
የ ሸህ አህመድ የጁ ለማግት
የ ማሾችን መንዙማ ለማግኘት
የ ሸህ አብዱላሀብን
የ ሸህ መሀመድ አወል
የ አብሬት መንዙማ
የ ቃጥባሬ መንዙማ
የ ሸህ ኢማም ቆቦ
ሁሉንም የ ድሮ መንዙማ ለማግኘት ጆይን በሉ
የድሮ የሸሆችን መንዙማ ማግኘት ይፈልጋሉ ጆይን በሉ⬇️
Показати все...
ዛድ3 💚ከአሪፎቹ ኸልዋ💚 ...ቀጠለ እንዳለፋት መድረኮች ሁሉ የሸሆቻችንን መንገድ ምን እንደነበር 👉አዉራድና ዚክር ከሚንቆረቆርበት ፤ 👉ቂርዐትና ተክራር ከማያባራበት፤ 👉ኢልምና ዱዓ እንደ ጅረት ከሚፈስበት 👉የሶላትና የኢባዳ ኑር ከሚፈካበት፤ 👉ሩህ ከሚፋፋበት 💚💛❤️ከአሪፎቹ ኸልዋ💚💛❤️ ከሞላው የዒልም ባህር ዛታቸውን እያየን ከአንደበታቸው ልንሰማ ከተወዳጅ ማዲሆቻችን ጋር የማይረሳ ትዝታን ልናሳርፍ በውቢቷ አዳማ ከትመን ለነሀሴ 29 ❌የማይቀርበት❌ ቀጠሮ ይዘናል ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ነሀሴ 29 አዳማ እንግዶቿን አርሂቡ ብላ ትጠብቃለች እንዳይቀሩ 💚ዛድ 3💚 💛ከአሪፎቹ ኸልዋ💛 ❤️ነሀሴ 29 አዳማ❤️ ለበለጠ መረጃ 👉0945610638
Показати все...
#የሀድራ_ቅጂወች የተለያዩ.የ ቅጅወችን ማግኘት ከፈለጉ ጆያን በሉ ➡️ https://t.me/y_hadra_kjiwec
Показати все...
የ ሀድራ_ ቅጂወች.m4a10.19 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.