cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ስለ እኔ

"Fully dedicated To your feelings!" የ ህይወትን ልዩ ሰላም 🌿🕊 ለራስ ማድረግ ህይወትን 'እየኖሯት ለመኖር' ልዩ ፀጋ ነው 🤍 🌿✨ ታዲያ የፀጋው ቤት መግቢያ ቁልፍ እራስን ማወቅ ይሆናል " ስለ_እኔ " ማለት። For any comente @Bakinewbot አመሰግናለው ፈታ በሉልኝ🙏።

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
189
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

If people don't make an effort to be in your life, don't try to be in theirs. It's not worth it @sle_ine
Показати все...
የባከኑ ህልሞች መተኛት አልሻም ማለም እፈራለው ይሄን ያንን ሳስብ ሳልተኛ ነቃለው መናገር ያሰበው ለማይገባኝ ቅኔ ማለምን አልሻም ያንች ወዳጅ እኔ ከሁሉ ከሁሉ ፈራለው ምኝታ ህልም ብሎ እያሳየ ስለነሳኝ ፋታ ህልም ነው እያለ አንቺን ያሳይሻል በቢጫ ቀሚስሽ ስትበሪ ይስልሻል ፀጉርሽን ነስንሰሽ ስትስቂ ያመጣሻል ግን ልነካሽ ሳስብ መልሶ ያጠፋሻል እኔ አንችን ልነካ ሲቀረኝ በሳንቲ ሚሰውርሽ ከቶ ምን ሊያገኝ ነው እስቲ እናም ምኝታየን እፈራለው እኔ ህልም ብሎ እያሳየኝ የማልፈታው ቅኔ እሳቀቅ ጀመረ ቢያርቅሽ አቅርቦኝ ፍራሽም መቃብር እንቅልፍም ሞት መስሎኝ እናምልሽ ውዴ.... አሁን ላይ ሳስበው የፍራቴን ነገር ለካ አንቺን ማግኘቱ ይበልጥብኝ ነበር ሰሞኑን ስነሳ በሰላም ተኝቼ ይናፍቁኝ ጀመር የባከኑ ህልሞቼ። በቤኪ የተጻፈ✒️✒️ ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት! @sle_ine @sle_ine
Показати все...
Never go back to an old love, not matter how strong it is, it's like reading a book over and over again, when you already know how it ends. @sle_ine
Показати все...
#ናፍቆት ናፍቀሽኛል የኔ ፍቅር ባያታለሁ የተስፋ ክር ቅድ ቀኔን ብስ ሌሊቴን ስቀመቅም ስጠብቅሽ ስናፍቅሽ ፀሀይ ትውጣ ወይ ጨረቃ የቱ እንደሆን 'ንኳ አላውቅም ። ናፍቀሽኛል የኔ ፍቅር ቀዝቅዟል የኔ ጎዳና ደብዝዟል የቤቴ ፋና ናፍቀሽኛል የኔ ፍቅር ተበትኗል ቀልብ ሀሳቤ ነይ ይጠገን ስብር ልቤ ባንቺ መጣሁ የተስፋ ቃል የኔ ስቃይ ስትመጪ ያኔ ያበቃል። ናፍቀሽኛል የኔ ፍቅር። #ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት! @sle_ina @sle_ina
Показати все...
Kinda tired of being okay with things im not okay with. @sle_ine
Показати все...
እንቁ ነሽ የመዓዛሽ ጠረን የናርዶሱ ሽቶ ገና ከእሩቁ ወደ ውስጤ ገብቶ እጅ እግሬን አስሮ መንገዴን ዘጋግቶ ይሄው ልጥለኝ ነው ፍቅርሽ አንገላቶ። ሳስብ ሳሰላስል በሄድኩበት ቤት መልክሽ አንገብግቦኝ ልቤን እየረታ እኔም ልወዳደር ከአፍቃሪዎች ተርታ ወድቀ ተገኘው ከእግርሽ ጎልጎታ። ይመኝሻል ልቤ አንቺን ብቻ ይላል ይንገበገባል መዓዛሽ አዉዶታል ከሰው ሁሉ መሀል ለይቶ መርጦሻል ተረጅኝ በሞቴ ልቤ ይወድሻል። ጸሀፊ baki #ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት! @sle_ine @sle_ine
Показати все...
Getm be voice yamarw becha join @mypoyem
Показати все...
If you have the chance to make people happy just do it. Sometimes people are struggling silently. Maybe, your act of kindness can make their day. @sle_ine
Показати все...
Never try to turn your friendship into relationship, you will loose both. https://t.me/sle_ine
Показати все...
ስለ እኔ

"Fully dedicated To your feelings!" የ ህይወትን ልዩ ሰላም 🌿🕊 ለራስ ማድረግ ህይወትን 'እየኖሯት ለመኖር' ልዩ ፀጋ ነው 🤍 🌿✨ ታዲያ የፀጋው ቤት መግቢያ ቁልፍ እራስን ማወቅ ይሆናል " ስለ_እኔ " ማለት። For any comente @Bakinewbot አመሰግናለው ፈታ በሉልኝ🙏።

poem.by.bek.mp31.37 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.