cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ኢትዮ ፒኤስጂ 🗼

🇫🇷 እንኳን ወደ ፈረንሳዩ ሀያል ክለብ በደህና መጡ💙❤ በዚህ ቻናል ሰለ ፒኤስጂ ፦ 🔵 ዝውውሮች 🔵 ውጤቶች 🔵 የጨዋታ ፕሮግራሞች 🔵 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ 🔵 ጨዋታዎችንበቀጥታወደናንተ ማስተላፍ 💙ስለኮኮቦቻን ( ኔይማር ፣ ሜሲ ፣ ምባፔ፣ራሞስ.... ) በሰፊው ምዘገብበት creator @Salahdenn

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
225
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Neymar or KDB? 👀 FYI : This is not a player comparison. The poll is for a small game. Search for "#contest" in the channel 🙂🤝Anonymous voting
  • Neymar Jr 🇧🇷
  • Kevin De Bruyne 🇧🇪
0 votes
ወደ ቻናላችን ጆይን ይበሉ👇👇👇 https://t.me/joinchat/cAhm7SLgoMliZjZk
Показати все...
ETHIO - PSG🇫🇷

❤ ስለ PSG የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልጎትም!! ➥ በቻናሉ ውስጥ ያሉ ኘሮግራሞች 👇 ♦️ የጨዋታ ኘሮግራም እና ውጤቶች📊 ♦️ የቅድመ ጨዋታ ትንታኔ🗣 ♦️ የተጫዋቾች ግለ ታሪክ👤 ♦️ የተጫዋቾች የዝውውር መረጃ🔄 ♦️ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንዘግባለን🎙 Cʀᴇᴀᴛᴏʀ :- @Leo_Semir

ወደ ቻናላችን ጆይን ይበሉ👇👇👇 https://t.me/joinchat/cAhm7SLgoMliZjZk
Показати все...
ETHIO - PSG🇫🇷

❤ ስለ PSG የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልጎትም!! ➥ በቻናሉ ውስጥ ያሉ ኘሮግራሞች 👇 ♦️ የጨዋታ ኘሮግራም እና ውጤቶች📊 ♦️ የቅድመ ጨዋታ ትንታኔ🗣 ♦️ የተጫዋቾች ግለ ታሪክ👤 ♦️ የተጫዋቾች የዝውውር መረጃ🔄 ♦️ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንዘግባለን🎙 Cʀᴇᴀᴛᴏʀ :- @Leo_Semir

Показати все...
❤ ስለ PSG የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልጎትም!! ➥ በቻናሉ ውስጥ ያሉ ኘሮግራሞች 👇 ♦️ የጨዋታ ኘሮግራም እና ውጤቶች📊 ♦️ የቅድመ ጨዋታ ትንታኔ🗣 ♦️ የተጫዋቾች ግለ ታሪክ👤 ♦️ የተጫዋቾች የዝውውር መረጃ🔄 ♦️ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንዘግባለን🎙 Cʀᴇᴀᴛᴏʀ :- @Leo_Semir || @Fre0123 https://t.me/ETHIO_PSG12
Показати все...
ETHIO - PSG🇫🇷

❤ ስለ PSG የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልጎትም!! ➥ በቻናሉ ውስጥ ያሉ ኘሮግራሞች 👇 ♦️ የጨዋታ ኘሮግራም እና ውጤቶች📊 ♦️ የቅድመ ጨዋታ ትንታኔ🗣 ♦️ የተጫዋቾች ግለ ታሪክ👤 ♦️ የተጫዋቾች የዝውውር መረጃ🔄 ♦️ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንዘግባለን🎙 Cʀᴇᴀᴛᴏʀ :- @Leo_Semir || @Fre0123

|| ባለሜዳዎቹ ፒ ኤስ ጂዎች ከሻምፒዮንስ ሊግ ውጤት በዋላ በሜዳቸው ኦሎምፒክ ሊዮንን ያስተናግዳሉ || የ ፒ ኤስ ጂው አሰልጣኝ ፖቼቲኖ "ቡድኑን ሚዛናዊ ለማድረግ፤ ጊዜ ያስፈልገናል፤ በውጤቱ ብንናደድም እናሻሽለዋለን። || አሁን ትኩረታችን እሁድ ላለብን ጨዋታ ነው። || ሊዮን በ2021/22 የውድድር ዘመን አጀማመሩ ጥሩ አልነበረም፤ ከጊዜ ወደ ጊዜ በጣም እየተሻሻሉ በመምጣት 7ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል። 🗓የጨዋታ ቀን ~ ዛሬ(እሁድ) ⏰የጨዋታ ሰዓት~ ምሽት 3፡45 🇪🇹 🏟የጨዋታ ሜዳ~ ፓርክ ዴ ፕሪንስ 🔳ቅድመ ጨዋታ ትንታኔ (Pre-match Analysis) ✔️ቅድመ እይታ ✔️የቡድን ዜና ✔️የዕርስ በርስ ግንኙነት ✔️ግምታዊ አሰላለፍ 🔴 ቅድመ እይታ/Preview/ || ፒ ኤስ ጂዎች በሊግ 1 እሁድ በፓርክ ዴ ፕሪንስ ከሊዮን ጋር ለመጫወት ተዘጋጅተዋል። || ፒ ኤስ ጂዎች ልዩ ቡድን አላቸው እና ወደዚህ ጨዋታ ለመግባት የበላይነቱን ይይዛሉ። || ሊዮን በአሁኑ ጊዜ በሊግ 1 ደረጃዎች ውስጥ በሰባተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሲሆን የውድድር ዘመኑን በዝግታ ከጀመረ በኋላ እያገገመ ይገኛል 🔴 ፒኤስጂ vs ሊዮን የእርስ በእርስ ግንኙነት || ፒ ኤስሽጂ በሊዮን ላይ ጥሩ ሪከርድ ያለው ሲሆን በሁለቱ ቡድኖች መካከል ከተደረጉት 55 ጨዋታዎች 24ቱን አሸንፏል። || በአንፃሩ ኦሎምፒክ ሊዮን በ ፒ ኤስ ጂ ላይ 17 ድሎችን አስተናግዷል እናም በዚህ ጨዋታ ተጋጣሚያቸውን ሊፈትኑ ይችላሉ። || የሁለቱ ቡድኖች የቅርብ ጊዜ ግንኙነት በ2021 መጋቢት ወር ላይ ተካሂዶ በ ፒ ኤስ ጂ 4-2 አሸናፊነት ተጠናቋል። 🔴 የቡድን ዜና /Team News/ 🔻ፒ ኤስ ጂ/ Paris Saint Germain/ ||ኪሊያን ምባፔ በዚህ ሳምንት በክለቡ ብሩጅ ጋር ባደረጉት ጨዋታ ተጎድቶ የወጣ ቢሆንም፤ ከጉዳቱ በማገገም ለጨዋታው ዝግጁ ነው። || ክሊያን ምባፔ የቡድን ስብስቡ አንዱ ሲሆን፤ ነገር ግን በጨዋታው ቋሚ 11 ሆኖ እንደማይጀምር መረጃዎች ወጥተዋል። || ሊዮኔል ሜሲ እና ኔይማር በቻምፒየንስ ሊጉ የጎል እድሎችን ማግኘት አልቻሉም እናም በዚህ ጨዋታ ላይ የሁለቱ ጥምረት ግብ ማስቆጠር እንደሚያስችለው ይጠበቃል። || ኮሊን ዳግባ ፣ ላይቪን ኩርዛዋ፣ በርናት፣ማርኮ ቬራቲ፣ ሃርቢ እና ሰርጂዮ ራሞስ በአሁኑ ሰዓት ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን ከዚህ ጨዋታ ውጪ ሆነዋል። || ዋይናልደም የተወሰነ የእግር ህመም ስለተሰማው በሊዮን ላይ ላይገባ ይችላል። 🔻 ኦሎምፒክ ሊዮን/Olympic Lyon/ || ቲያጎ ሜንዴስ ፣ ሊዮ ዱቦይስ፣ ሙሳ ደምበሌ እና ቲኖቴንዳ ካዴዌሬ ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን ከዚህ ጨዋታ ውጪ ሆነዋል። || ጄፍ ሬይን-አደላይድ በፊትነስ አለመስተካከል ምክንያት የመግባታቸው ነገር አጠራጣሪ ነው 🔴 ፒ ኤስ ጂ vs ሊዮን ግምታዊ አሰላለፍ 🔻ፒኤስጂ በ 4-2-3-1 የጨዋታ ፍልስፍና ወደ ሜዳ ይገባል ተብሎ ተገምቷል 🔥ጂያንሉጂ ዶናሩማ፤ ኑኖ ሜንዴስ፣ ፕሬዝነል ኪምፔምቤ ፣ ማርኪንሆስ፤ አሽራፍ ሀኪሚ አንደር ሄሬራ ፣ ኢድሪሳ ጉዬ; ኤንጅል ዲማሪያ ፣ ኔይማር ፣ ሊዮኔል ሜሲ ፤ ማውሮ ኢካርዲ 🔻ኦሎምፒክ ሊዮን በ4-2-3-1 የጨዋታ ፍልስፍና ይገባሉ ተብሎ ተገምቷል 🔥አንቶኒ ሎፔስ; ኤመርሰን ፣ ዴናየር ፣ ዳሚያን ዳ ሲልቫ ፣ ማሎ ጉስቶ; Maxence Caqueret, Bruno Guimaraes; ሉካስ ፓኬታ ፣ ሁሳም አወር ፣ ጆርዳን ሻኪሪ ፤ ካርል ቶኮ ኤካምቢ || በጨዋታው ፓሪስ ሴንት ጀርሜይን በተከታታይ ለ 6ኛ ጊዜ ያሸንፍ ይሆን?? ወይስ የማሸነፍ ጉዞው በሊዮን ይገታል? ውድ የቻናላችን ተከታዮች ግምታችሁን አስቀምጡልን ✅SHARE" 👉 @news_njr 👈
Показати все...
👏👏👏የጨዋታው ቀን👏👏👏 ይህ ቀን በጉጉት የሚጠበቅ ጨዋታ ሲሆን የሚደረገውም በነገ ( እሁድ ) በዚህ ቀን የኝ የሆነው ( በዚህ ) ላይ በlive stream የምናሳይ ይሆናል።የጨዋታው ሙሉ መረጃ፦ እሁድ ፦ የጨዋታው ቀን 3:45 ፦ የጨዋታው ሰአት ፒ ኤስ ጂ vs ሊዮን @news_njr
Показати все...
"እስካሁን ከገጠሙኝ አጥቂዮች እንደ ሊዮኔል ሜሲ የፈተነኝ የለም" የማንቼስተር ዩናይትድ የግራ መስመር ተከላካይ ሉክ ሻው " በእግር ኳስ ህይወቴ ብዙ አጥቂዎች ገጥመውኛል፤ ግን ከገጠሙኝ አጥቂዎች እንደሜሲ የፈተነኝ የለም" በማለት ተናግሯል። ሉክ ሻው ይቀጥላል" ሊዮኔል ሜሲ የአለማችን ቁጥር 1 ተጫዋች ነው" ✅SHARE" 👉 @news_njr
Показати все...
1 - 1
Показати все...
የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቀቀ
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.