cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Henok Hatiya

እግዚአብሔር ለጠራኝ እውነትና በሰጠኝ ፀጋና ሸክም በዚህ ቻናል ላይ የራሴን ሀሳቦችና ካገኘኋቸው ፅሁፎች፣መልዕክቶችና የራሴን ዝማሬዎች በመዘመር በተለይም በግጥም ዙሪያ እንዴት እንፃፍ እንዴት ዜማ እናውጣ ለሚሉኝ ጠያቂዎች ለመሳየት እጥራለሁ። contact me 👉 @hevensong YouTube channel 👇 https://m.youtube.com/channel/UCDosbJbNCDS

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
230
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...
New Amharic Protestant worship song 2021 Henok Hatiya by Guitar cover Daniel Amdemicahel song

የአምልኮ ጊዜ ከዘማሪ ሔኖክ ሐጥያ ጋር ቻናሉን subscribe በማድረግ ይቀላቀሉ

የአምልኮ ጊዜ ከ #ዘማሪ_ሔኖክ_ሐጥያ ጋር Vocal Cover by @hevensong (" ካንተ ጋር ") Ephrem Alemu song 🕠 05:59 💾 5.5 MB @henokhatiya Subscribe it 👇 https://www.youtube.com/watch?v=ZHKY42_M2To
Показати все...
መዝሙር 139 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ ከመንፈስህ ወዴት እሄዳለሁ? ከፊትህስ ወዴት እሸሻለሁ? ⁸ ወደ ሰማይ ብወጣ፥ አንተ በዚያ ነህ፤ ወደ ሲኦልም ብወርድ፥ በዚያ አለህ። ⁹ እንደ ንስር የንጋትን ክንፍ ብወስድ፥ እስከ ባሕር መጨረሻም ብበርር፥ ¹⁰ በዚያ እጅህ ትመራኛለች፥ ቀኝህም ትይዘኛለች። ¹¹ በውኑ ጨለማ ትሸፍነኛለች ብል፥ ሌሊት በዙሪያዬ ብርሃን ትሆናለች፤ ¹² ጨለማ በአንተ ዘንድ አይጨልምምና፥ ሌሊትም እንደ ቀን ታበራለችና፤ እንደ ጨለማዋ እንዲሁ ብርሃንዋ ነው። @henokhatiya
Показати все...
ገንዘብ ጌታው ስንቱን ገዛው ፍቅርን አባሮ ጥቅምን ጠራው
Показати все...
1ኛ ሳሙኤል 2 1 ሐናም ስትጸልይ እንዲህ አለች፦ ልቤ በእግዚአብሔር ጸና፥ ቀንዴ በእግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ፤ አፌ በጠላቶቼ ላይ ተከፈተ፤ በማዳንህ ደስ ብሎኛል። 2 እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ የለምና፥ እንደ አምላካችንም ጻድቅ የለምና፤ ከአንተ በቀር ቅዱስ የለም። 3 አትታበዩ፥ በኩራትም አትናገሩ፤ እግዚአብሔር አዋቂ ነውና፥ እግዚአብሔርም ሥራውን የሚመዝን ነውና፥ ከአፋችሁ የኵራት ነገር አይውጣ። 4 የኃያላንን ቀስት ሰብሮአል፥ ደካሞችንም በኃይል ታጥቀዋል። ⁵ ጠግበው የነበሩ እንጀራ አጡ፤ ተርበው የነበሩ ከራብ ዐርፈዋል፤ መካኒቱ ሰባት ወልዳለችና፥ ብዙም የወለደችው ደክማለች። ⁶ እግዚአብሔር ይገድላል ያድናልም፤ ወደ ሲኦል ያወርዳል፥ ያወጣል። ⁷ እግዚአብሔር ድሀ ያደርጋል፥ ባለጠጋም ያደርጋል፤ ያዋርዳል፥ ደግሞም ከፍ ከፍ ያደርጋል። ⁸ ከሕዝቡ መኳንንት ጋር ያስቀምጣቸው ዘንድ፥ የክብርንም ዙፋን ያወርሳቸው ዘንድ፥ ችግረኛውን ከመሬት ያስነሣል፥ ምስኪኑንም ከጉድፍ ያስነሣል፤ የምድር መሠረቶች የእግዚአብሔር ናቸውና፥ በእነርሱ ላይም ዓለምን አደረገ። ⁹ እርሱ የቅዱሳኑን እግር ይጠብቃል ኃጥኣን ግን ዝም ብለው በጨለማ ይቀመጣሉ፤ ሰው በኃይሉ አይበረታምና። 1⁰ ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቅቃሉ፤ በሰማይም ያንጐደጕድባቸዋል፤ እግዚአብሔር እስከ ምድር ዳርቻ ይፈርዳል፤ ለንጉሡም ኃይል ይሰጣል፤ የመሲሑንም ቀንድ ከፍ ከፍ ያደርጋል። @henokhatiya
Показати все...
የአምልኮ ጊዜ ከ #ዘማሪ_ሔኖክ_ሐጥያ ጋር Vocal Cover by @hevensong (" አይኔን ከሰው ") Dereje Kebede songs 🕠 06:04 💾 5.6 MB @henokhatiya Subscribe it 👇 https://www.youtube.com/watch?v=ZHKY42_M2To
Показати все...
“እግዚአብሔር ኃይሌና ጋሻዬ ነው፤ ልቤ በእርሱ ታመነ እኔም ተረዳሁ፤ ሥጋዬም ደስ ይለዋል፥ ፈቅጄም አመሰግነዋለሁ።” መዝሙር 28፥7 @HenokHatiya
Показати все...
Показати все...