uk
Feedback
ETHIO RESEARCH COMMUNITY

ETHIO RESEARCH COMMUNITY

Відкрити в Telegram

[][]> THIS CHANNEL IS HELPFUL FOR => GRADE 8 AND 12 EXAMINERS => FOR FRESHMAN STUDENTS => FOR HIGHER EDUCATION SECTORS. Admin @n53e65w27a07z https://telegram.me/ETHIO_STUDENTS_PAGE

Показати більше
2 809
Підписники
Немає даних24 години
-27 днів
-3230 днів
Архів дописів
3 days left 80% discount 📚 የሚሰጡ ኮርሶች፦ 🎬 የቪዲዮ ኤዲቲንግ (Video Editing)። 🔐 ሳይበር ደህንነት እና ኢቲካል ሀኪንግ (Cybersecurity & Ethical Hac
3 days left 80% discount 📚 የሚሰጡ ኮርሶች፦
🎬 የቪዲዮ ኤዲቲንግ (Video Editing)። 🔐 ሳይበር ደህንነት እና ኢቲካል ሀኪንግ (Cybersecurity & Ethical Hacking) ። 💻 ዌብ አበልጻጊነት (Web Development) – ። 🤖 አይኤ (AI) እና ፕሮምፕት ኢንጅነሪንግ (Prompt Engineering) ። 🎨 ግራፊክ ዲዛይን (Graphics Design) – ። 📈 ዲጂታል ማርኬቲንግ (Digital Marketing) ።
💰 የኮርስ ክፍያ፦ 1 ኮርስ → 1000 ብር 2 ኮርሶች → 1800 ብር 3 ኮርሶች → 2500 ብር 4 ወይም ከዚያ በላይ → 3200 ብር (Full Access)
Finally : Your Will earn Your Certificate 🏆
🎯 👇 Registration 0953652707 0910712584 0961482580 Telegram :- https://t.me/+KDzKSQ9aytA2NDE0

Hey! Join our live stream: https://t.me/+poQpjgNgtfgzZmY0

🚨 Hey Technology Lovers in Ethiopia! 🚨 Want to understand how hackers think and be a real hacker , know how networks work,
🚨 Hey Technology Lovers in Ethiopia! 🚨 Want to understand how hackers think and be a real hacker , know how networks work, and stay safe online? 🌐💻 Zarecyber Guard has beginner-friendly online courses taught by real cybersecurity pros. 📘 Courses:
🌐 Networking & Infrastructure – Networking Basics, Cloud Security, Passwords & Authentication 🔐 Cybersecurity Fundamentals – Cybersecurity Basics, Malware Awareness, Cyber Hygiene 🎭 Hacking & Security Awareness – Social Engineering, Ethical Hacking, Web & App Security, Phishing Awareness
💡 Why join?
• Taught by real experts • Fully online anywhere in Ethiopia • Twice a week, super flexible • Only 600 Birr/month
Certification Of Completion 📞 Call: +251 95 365 2707 📧 Telegram: @tryhackmenow ✨ Learn skills, join a community, and become cyber-smart with Zarecyber Guard! ✨ " Register Now : https://forms.gle/hbRD72TBb9cJkcV18

Result embi kalachu inbox @Tryhackmenow text adrgu

📌ዉጤት ዛሬ ለሊት 6:00 ላይ ይፋ ይሆናል! ልክ እንደወጣ ዉጤታቹን የምታዩበት websites እነዚህ ናቸው :: 1. eaes.et 2. eaes.gov.et 3. eaes.edu.et 4. result.neaea.gov.et 4. t.me/EAESbot 💡እኛም ቀድመን አልሰራ የሚላችሁ ከሆነ እገዛ የምናደርግላችሁ ይሆናል ።   

#Live የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ዛሬ 10:00 ላይ መግለጫ ይሰጣሉ ። ሰዓቱ ሲደርስ መግለጫውን Live ላይ መከታተል ይችላሉ🫶 Live የምተላለፍበት ቻናል ይቀላቀሉ 👉 http
#Live የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ዛሬ 10:00 ላይ መግለጫ ይሰጣሉ ። ሰዓቱ ሲደርስ መግለጫውን Live ላይ መከታተል ይችላሉ🫶 Live የምተላለፍበት ቻናል ይቀላቀሉ 👉 https://t.me/+HxR8LhdxvGk2NDFk https://t.me/+HxR8LhdxvGk2NDFk             Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

🚨 Hey Technology Lovers in Ethiopia! 🚨 Want to understand how hackers think and be a real hacker , know how networks work,
🚨 Hey Technology Lovers in Ethiopia! 🚨 Want to understand how hackers think and be a real hacker , know how networks work, and stay safe online? 🌐💻 Zarecyber Guard has beginner-friendly online courses taught by real cybersecurity pros. 📘 Courses:
🌐 Networking & Infrastructure – Networking Basics, Cloud Security, Passwords & Authentication 🔐 Cybersecurity Fundamentals – Cybersecurity Basics, Malware Awareness, Cyber Hygiene 🎭 Hacking & Security Awareness – Social Engineering, Ethical Hacking, Web & App Security, Phishing Awareness
💡 Why join?
• Taught by real experts • Fully online anywhere in Ethiopia • Twice a week, super flexible • Only 600 Birr/month
Certification Of Completion 📞 Call: +251 95 365 2707 📧 Telegram: @tryhackmenow ✨ Learn skills, join a community, and become cyber-smart with Zarecyber Guard! ✨ " Register Now : https://forms.gle/hbRD72TBb9cJkcV18

#Grade12Result የ 2017 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት ከትንሽ ቀን ቡሃላ ይፋ እንደሚሆን ይጠበቃል !! ትምህርት ሚኒስቴር ከዚህ በፊት የ 12ኛ ክፍል ውጤት ጳጉሜ ወር ላይ ይፋ ይሆናል ስ
#Grade12Result የ 2017 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት ከትንሽ ቀን ቡሃላ ይፋ እንደሚሆን ይጠበቃል !! ትምህርት ሚኒስቴር ከዚህ በፊት የ 12ኛ ክፍል ውጤት ጳጉሜ ወር ላይ ይፋ ይሆናል ስል ማሳወቁ ይታወሳል። ስለዚህ የተማሪዎች ውጤት ብቅርቡ ይለቀቅና ማለፊያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ምደባ ተደርጎላቸው በጥቅት ቀናት ውስጥ ወደ ዩንቨርሲቲ እንደሚገቡ ይጠበቃል። የ 12ኛ ክፍል ውጤት ስለቀቅ ብዙ ተማሪዎች ውጤት ለማየት ስለምቸገሩ በግሩፕ በኩል የምናይላችሁ ይሆናል። በትዕግስት ጠብቁን🫶 በግሩፕ ላይ ይጠብቁን👇 https://t.me/+qrCO03GLudoxNDU0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

🚨 Hey Technology Lovers in Ethiopia! 🚨 Want to understand how hackers think and be a real hacker , know how networks work,
🚨 Hey Technology Lovers in Ethiopia! 🚨 Want to understand how hackers think and be a real hacker , know how networks work, and stay safe online? 🌐💻 Zarecyber Guard has beginner-friendly online courses taught by real cybersecurity pros. 📘 Courses:
🌐 Networking & Infrastructure – Networking Basics, Cloud Security, Passwords & Authentication 🔐 Cybersecurity Fundamentals – Cybersecurity Basics, Malware Awareness, Cyber Hygiene 🎭 Hacking & Security Awareness – Social Engineering, Ethical Hacking, Web & App Security, Phishing Awareness
💡 Why join?
• Taught by real experts • Fully online anywhere in Ethiopia • Twice a week, super flexible • Only 600 Birr/month
📞 Call: +251 95 365 2707 📧 Telegram: @tryhackmenow ✨ Learn skills, join a community, and become cyber-smart with Zarecyber Guard! ✨ " Register Now : https://forms.gle/hbRD72TBb9cJkcV18

#ExitExam የ2017 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ መርሐግብር ተማሪዎች የመውጫ ፈተና መሰጠት ጀምሯል። የመውጫ ፈተናው ከዛሬ ሰኔ 2/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለዘጠኝ ተከታታይ ቀናት ይሰጣል። 190 ሺህ የሚሆ
+2
#ExitExam የ2017 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ መርሐግብር ተማሪዎች የመውጫ ፈተና መሰጠት ጀምሯል። የመውጫ ፈተናው ከዛሬ ሰኔ 2/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለዘጠኝ ተከታታይ ቀናት ይሰጣል። 190 ሺህ የሚሆኑ ተፈታኞች በኦንላይን የሚሰጠውን ፈተና እንደሚወስዱ ይጠበቃል። ምስል፦ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ @Ethio_Students_Page

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته! 🌙✨ 🎉 عيد مبارك! 🎉 Wishing you and your family a joyous Eid al-Adha filled with peace, lov
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته! 🌙✨
🎉 عيد مبارك! 🎉
Wishing you and your family a joyous Eid al-Adha filled with peace, love, and Allah’s infinite blessings! 🤲🏼💖
May Allah forgive our sins, accept our good deeds, and reward us in this life and the hereafter. تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال 🤍
Enjoy the blessings of this sacred day with family, delicious food, and heartfelt prayers! 🍖🥰 كل عام وأنتم بخير! 🌟
#EidMubarak #EidAlAdha From : t.me/n53e65w27a07z

#NationalExam በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና 608 ሺህ ተማሪዎች ፈተናውን እንደሚወስዱ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 8 ቀን 2017
+1
#NationalExam በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና 608 ሺህ ተማሪዎች ፈተናውን እንደሚወስዱ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 8 ቀን 2017 ዓ/ም የሚሰጠው አገር አቀፍ ፈተና ላይ 608 ሺህ ተማሪዎች ይቀመጣሉ ተብሎ ነው የሚጠበቀው። ፈተናው በወረቀት እና በበየነ መረብ ይሰጣል። ፈተናውን በወረቀት የሚወስዱ ተማሪዎች እንደ ቀደሙት ዓመታት ሁሉ ሙሉ በሙሉ ወደ ዩኒቨርሲቲዎች ገብተው ይወስዳሉ። ፈተናውን በበይነ መረብ የሚወስዱት ደግሞ ፦ - በዩኒቨርሲቲዎች፣ - በመንግስት እና በግል ትምህርት ቤቶች፣ - በጤና እና መምህራን ማሰልጠኛ ኮሌጆች - በቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ውስጥ ባሉ ኮምፒዩተሮች ይፈተናሉ። ተማሪዎቹ ግቢ ማደር ሳይጠበቅባቸው ከቤታቸው እየተመላለሱ ነው ፈተናውን የሚወስዱት። በበይነ መረብ የሚሰጠው ፈተና በሁለት ዙር ሲሆን ይህም የሆነው በበይነ መረብ የመፈተን አቅምን እና የተፈታኝ ተማሪዎችን ቁጥር ለመጨመር እንዲሁም ያለውን የመሰረተ ልማት አቅም ለማሳደግ እንደሆነ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለኤፍ ኤም ሲ በሰጠው ቃል አስረድቷል። #Ethiopia #NationalExam #Grade12 #ኤፍኤምሲ @Ethio_Students_Page

የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል። የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና መቼ ይሰጣል ? ➡️ በወረቀት ፈተናቸውን የሚወስዱ ተፈታኞች ፦ ሰኔ 23 ፣ ሰኔ 24 እና ሰኔ 25/20
+1
የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል። የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና መቼ ይሰጣል ? ➡️ በወረቀት ፈተናቸውን የሚወስዱ ተፈታኞች ፦ ሰኔ 23 ፣ ሰኔ 24 እና ሰኔ 25/2017 ዓ/ም ➡️ በበየነ መረብ (ኦንላይን) /ፈተናቸውን የሚወስዱ የ1ኛ ዙር ተፈታኞች ፦ ሰኔ 23 ፣ ሰኔ 24 እና ሰኔ 25/2017 ዓ/ም ➡️ በበየነ መረብ (ኦንላይን) /ፈተናቸውን የሚወስዱ የ2ኛ ዙር ተፈታኞች ፦ ሰኔ 26 ፣ ሰኔ 27 እና ሰኔ 30/2017 ዓ/ም የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና መቼ ይሰጣል ? ➡️ በወረቀት ፈተናቸውን የሚወስዱ ተፈታኞች ፦ ሐምሌ 1 ፣ ሐምሌ 2 እና ሐምሌ 3/2017 ዓ/ም ➡️ በበየነ መረብ (ኦንላይን) /ፈተናቸውን የሚወስዱ የ1ኛ ዙር ተፈታኞች ፦ ሐምሌ 1 ፣ ሐምሌ 2 እና ሐምሌ 3/2017 ዓ/ም ➡️ በበየነ መረብ (ኦንላይን) /ፈተናቸውን የሚወስዱ የ2ኛ ዙር ተፈታኞች ፦ ሐምሌ 4 ፣ ሐምሌ 7 እና ሐምሌ 8/2017 ዓ/ም #Ethiopia #NationalExam #Grade12 @Ethio_Students_Page @Ethio_Students_Page

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ተደረገ። የ2017 ትምህርት ዘመን ኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ / የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት መርሃ ግብር ይፋ ተደርጓል። የትምህ
+1
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ተደረገ። የ2017 ትምህርት ዘመን ኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ / የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት መርሃ ግብር ይፋ ተደርጓል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ ባደረገው መርሃ ግብር ፈተናው ከሰኔ 23/2017 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 8/2017 ዓ/ም የሚሰጥ ይሆናል። በወረቀት የሚፈተኑ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 21 እና 22/2017 ዓ/ም እንዲሁም የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 29 እና 30/2017 ዓ/ም ወደሚፈተኑበት ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ይሆናል፡፡ በበይነ መረብ የሚፈተኑ ተፈታኞች ከመኖሪያ ቤታቸው በየቀኑ እየተመላለሱ በተመደቡበት መፈተኛ ማዕከል የሚፈተኑ ሲሆን ዝርዝር መርሃ ግብሩ ከላይ ተያይዟል። የፈተናው ይዘት በተማሪው መጽሐፍ ላይ ያተኮረ በመሆኑ እያንዳንዱ ተፈታኝ በትምህርት ቤቱ የተማረበትን የተማሪ መጽሐፍ መሠረት አድርጎ ተገቢ የሆኑ አጋዥ መጽሐፍትን ለበለጠ እውቀትና መረዳት በመጠቀም እንዲዘጋጅ አገልግሎት ጥሪ አስተላልፏል። በፈተና ወቅት ለፈተና ስርቆትና ኩረጃ የሚውሉ ማንኛውንም ቁሳቁሶች መጠቀም የተከለከለ ነው ተብሏል። መረጃው ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የተላከ ነው። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ ✨ Share with your friends @Ethio_Students_Page @Ethio_Students_Page ⭐ትምህርት ሚኒስቴር

የኢመደአ የ2017 ዓ.ም የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ ፕሮግራም ምዝገባ ተጀመረ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) #INSA ላለፉት ሦስት ተከታታይ አመታት በሳይበር ደህንነ
የኢመደአ የ2017 ዓ.ም የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ ፕሮግራም ምዝገባ ተጀመረ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) #INSA ላለፉት ሦስት ተከታታይ አመታት በሳይበር ደህንነት ዘርፍ ልዩ ተሰጥኦ ያላቸዉን ታዳጊዎች እየመለመለ በማሰልጠን ወደ ተቋሙ እና ወደ ሳይበር ኢንዱስትሪዉ እንዲቀላቀሉ ሲያደርግ ቆይቷል። በያዝነው 2017 ዓ.ም ከባለፉት ሦስት አመታት በተሻለ ሁኔታ በመላ ሀገሪቱ ልዩ ታለንት ያላቸዉን ከአንደኛ ደረጃ ትምህርት እስከ ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ያሉ በመመልመል ለ4ኛ ዙር ለማሰልጠን ዝግጅቱን አጠናቋል። በመሆኑም በሳይበር ደህንነት፤ በዴቨሎፕመንት፤ በኢምቤድድ ሲስተም እና በኤሮስፔስ ላይ ልዩ ተሰጥኦ እና ፍላጎት (Talent with passion) ያላችሁ በታለንት ማእከሉ የቴሌግራም ቻናል ( https://t.me/cteinsa ) በመግባት ስለ ፕሮግራሙ በቂ መረጃ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ቻሌንጁን ለመመዝገብ የሚከተለዉን ሊንክ ተጠቅማችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ። https://talent.insa.gov.et ተጨማሪ የሳይበር ደህንነት መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.insa.gov.et ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/INSA.ETHIOPIA ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@insa_et?_t=8qBKkyp092r&_r=1 ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/@cyberigna1003/featured ቴሌግራም፦ https://t.me/insagovet ትዊተር (X) ፦ https://twitter.com/INSAEthio የሳይበር ጥቃት ጥቆማ ለመስጠት ነጻ የስልክ መስመር፡ 933 ⭐ Any Questions 👇 @n53e65w27a07z @n53e65w27a07z

ሮቦት ማራቶን ሮጠ በቤጂንግ ታሪክ ተሰርቷል። ቲያንጎንግ አልትራ የተሰኘ ሮቦት የቤጂንግ ግማሽ ማራቶንን ሮጦ ማጠናቀቁ ተዘግቧል። ሮቦቱ 2፡40፡42 በሆነ ሰዓት በመግባት ነዉ የግማሽ ማራቶን ሩጫን
+1
ሮቦት ማራቶን ሮጠ በቤጂንግ ታሪክ ተሰርቷል። ቲያንጎንግ አልትራ የተሰኘ ሮቦት የቤጂንግ ግማሽ ማራቶንን ሮጦ ማጠናቀቁ ተዘግቧል። ሮቦቱ 2፡40፡42 በሆነ ሰዓት በመግባት ነዉ የግማሽ ማራቶን ሩጫን ያጠናቀቀው። ሮቦቱ የመጀመሪያው በሰው ልጅ የተሰራ ሮቦት ሆኗል ማራቶንን በመሮጥ።

የ129 የፌዴራል መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የትምህርት ማስረጃ ሃሰተኛ ሆኖ ተገኘ የፌዴራል መሥሪያ ቤቶች ላይ በተደረገ ፍተሻ የ129 የፌዴራል መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የትምህርት ማስረጃ ሃሰተኛ ሆኖ መገኘ
+2
የ129 የፌዴራል መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የትምህርት ማስረጃ ሃሰተኛ ሆኖ ተገኘ የፌዴራል መሥሪያ ቤቶች ላይ በተደረገ ፍተሻ የ129 የፌዴራል መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የትምህርት ማስረጃ ሃሰተኛ ሆኖ መገኘቱን ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ። ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የ2017 የበጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት አፈፃፀም ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበቡት ወቅት እንደተናገሩት ትምህርት ሚኒስቴር የፌዴራል መስሪያ ቤት ሠራተኞችን የትምህርት መረጃ የማጣራት ሥራ እያከናወነ ይገኛል። በመጀመሪያ ዙር ከ280 የፌዴራልና ተጠሪ ተቋማት መስሪያ ቤቶች ከሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በተላከው መረጃ መሰረት የ32 ሺህ 815 ሰራተኞች የትምህርት ማስረጃ ትክክለኛነት መጣራቱን አብራርተዋል። በዚህም 129 ሀሰተኛ የትምህርት ማሰረጃ የተገኘ ሲሆን፤ የ469 ሰራተኞች መረጃ ያልተሟላ በመሆኑ ለሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ተመላሽ ተደርጓል ብለዋል። ከዚህ በኋላ የዲፕሎማ ትምህርት ማረጋገጫ ወረቀት በፌዴራል ትምህርት ሚኒስቴር ታትሞ የሚሰጥ ሲሆን፤ ከዚህ በፊት በዩንቨርሲቲ ሲሰጥ የቆየው ሂደት እንደማይቀጥል ተናግረዋል። በትምህርት ስርዓቱ ላይ እየዋሉ ያሉ የትምህርት መረጃዎች የተዓማኒነት፣ የወቅታዊነት እና የጥራት ችግር የነበረባቸው በመሆኑ፤ ይህንን ለመቅረፍ አዲስ ዲጂታል የመረጃ ሥርዓት በመላው ሀገሪቱ ተግባራዊ በማድረግ ላይ እንደሚገኝ ገልፀዋል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ

" የ12ኛ ክፍል ፈተና ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው " - ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የዘንድሮው የ12ኛ ክፍ
+1
" የ12ኛ ክፍል ፈተና ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው " - ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ እንደሚሰጥ ጠቁመዋል። ሚኒስትሩ ፥ " ይሄ አራተኛው ነው በአዲሱ የፈተና አሰጣጥ ፈተና የሚሰጥበት " ብለዋል። ትምህርት ሚኒስቴር ባለፉት ዓመታት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከትምህርት ቤቶች ወጥቶ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ አስገብቶ ፈተና እንዲሰጥ እያደረገ መሆኑ ይታወቃል። የትምህርት ሚኒስትሩ ስለዘንድሮው የ2017 ዓ/ም ፈተና በተናገሩበት ወቅት 150 ሺህ ተማሪዎች ፈተናቸውን በኦንላይ እንዲወስዱ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል። ብርሃኑ (ፕሮፌሰር) ፥ " እንደ ከዚህ ቀደሙ አድካሚ በሆነ ከቦታ ቦታ ልጆችን እያዘዋወሩ ከመሄድ ባለፈው ዓመት 29 ሺህ ተማሪ ነበር ኦንላይን ፈተና የሰጠነው ዘንድሮ ደግሞ 150 ሺህ ተማሪ ኦንላይን ፈተና ለመስጠት እየተዘጋጀን ነው " ብለዋል። ሚኒስትሩ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበትን ቀን ቆርጠው ባይናገሩም ፈተናው ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ እንዲሰጥ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል። Source : ቲክቫህ ኢትዮጵያ @Ethio_Students_Page @Ethio_Students_Page

የጥንቃቄ መልዕክት ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች❗️ የኢንተርኔት አጠቃቀም በየቀኑ እየጨመረ በሄደበት በዚህ ዘመን፣ ከዚህ ጋር ተያይዘው የሚመጡ ስጋቶችም እየተስፋፉ ነው። የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተ
የጥንቃቄ መልዕክት ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች❗️ የኢንተርኔት አጠቃቀም በየቀኑ እየጨመረ በሄደበት በዚህ ዘመን፣ ከዚህ ጋር ተያይዘው የሚመጡ ስጋቶችም እየተስፋፉ ነው። የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በቅርቡ በርካታ አደገኛ የኢንተርኔት አድራሻዎችን (URLs) መርምሮ፣ እነዚህ አድራሻዎች ለሀገራችን የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች በይበልጥ የቴሌግራም ተጠቃሚዎች አካዉንቶችን በመንጠቅን ከፍተኛ ስጋት ሊያስከትሉ እንደሚችሉ አረጋግጧል። ከተለያዩ አካላት በቴሌግራም የሚደርሱን ሊንኮች በርካታ አደጋዎችን የሚይዙ ሲሆን የሚከተሉት አደጋዎች በዋናነት ይገኙበታል፡ 👉የግል መረጃ መጠለፍ:- እንደ የባንክ መለያ ወይም የይለፍ ቃል ያሉ መረጃዎችን መሰረቅ፤ 👉የማልዌር ስርጭት:- ስልኮችን ወይም ኮምፒውተሮችን የሚጎዱ ቫይረሶች፤ 👉ማጭበርበሪያ:- ተጠቃሚዎችን በሀሰተኛ ተስፋዎች (እንደ ውርርድ ወይም ኢንቨስትመንት) መታለል፤ በመሆኑም ማኅበረሰቡ በቴሌግራም አማካኝነት የሚላኩለትን አጠራጣሪ ሊንኮች ከመክፈት እንዲቆጠብ እያሳሰብን፤ ሰሞኑን በቴሌግራም ከሚላኩና በፍጹም ልንከፍታቸዉ ከማይገቡ ሊንኮች መካከል የሚከተሉት ከታች በምስሉ ያሰፈርናቸዉ ይገኙበታል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በቴሌግራማችን አጠራጣሪ የሆኑ ሊንኮች ካጋጠመን ለኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በሚከተሉት አድራሻዎች ማሳወቅ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ • e-mail: ethiocert@insa.gov.et • ነጻ የስልክ መስመር፡ 933 @Ethio_Students_Page @Ethio_Students_Page