cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

😁ቀልድን በፍቅር💔ምርጥ ታሪኮች😍

😄መሳቅ ይፈልጋሉ? ኦ በምድር ላይ ማን መሳቅ ማይፈልግ ሰው አለ እንግዲያውስ ከኛጋር ፍክት ይበሉ😂 Lከኛጋርየፍቅር ፅሁፎችም ለናንተ ይቀርባሉ❤ 😘ሼር ማረግ እንዳይረሱ @Fara_Tube1 @Fara_Tube1 ✊Leve ማረግ አይፈቀድም! ከኛጋር ይቆዮ በእውነት ይወዱናል😍 https://t.me/+0DesHT7bdg40NmM0

Більше
Рекламні дописи
3 325
Підписники
+524 години
+397 днів
-530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሲወድቅ ሳያነሱት ሲነሳ መገፍተር እንዲህ ሆኖ ቀረ የዚህ ዓለም ነገር። በወደቀ ዛፍ ላይ ከበዛበት ምሳር አሁን ምን ግፍ አለ ከዚህ በላይ አሳር።     🌹🌺🌸🌼 አሪፍ አሪፍ የሆኑ ግጥሞችን ለማግኘት ይቀላቀሉን🌾💐🌷🥀🌞👇
Показати все...
🌹የፍቅር💐
📈የሚያነቃቁ📚🎼
📝 የተለያዩ ቅኝቶች💚
Join
#አዬ አንድ ቀን አዋቂ ነው ወደተባለው ጠንቋይ ጋ ይሄድና "በዚች ምድር ላይ ያለው ሂወቴ ምን እንደሚመስል ማወቅ ፈልጌ ነው"ብሎ ይጠይቃል። #ጠንቋዩም "ሰላሳ አመት እስኪሞላህ ድረስ በችግር በረሀብና በድህነት ትኖራለህ።"አለው #አዬም እድሜው ሀያ ዘጠኝ አመት ስለነበር ከችግርና ከድህነት ለመውጣት የቀረውን አንድ አመት በማሰብ እጅግ ተደሰተ።ከዛም የጠንቋዩን የመጨረሻ መልስ ለመስማት ጓግቶ "ከዛስ?"በማለት ጠየቀ። #ጠንቋዩም . . . . . . . . . . . . ከዛማ ድህነቱን ትለምደዋለክ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 😩በሉ በሉ እናንተም 👍ላይክ እና ሼር  ልመዱት @fara_tube1 @fara_tube1 join us👆
Показати все...
😁 16👍 3🤣 2 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እውነት ነው ሴቶችዬ 😅
Показати все...
🤣 11👍 3😁 1💯 1
አሪፍ አሪፍ የ እንግሊዘኛ ጥቅሶች ን ከፈለጋችሁ https://t.me/hustle_r17 ላይ join አድርጉ በዛውም አበረታቱኝ 😰
Показати все...
🇭 🇺 🇸 🇹 🇱 🇪 🇷

አሪፍ አሪፍ የሆኑ የ እንግሊዘኛ ጥቅሶችን ምናገኝበት ምርጥዬ ቻናል ነው 🤪

👍 2
እሷ:ፍቅር ❤️ እሱ:ወዬ ❤️‍🩹 እሷ:እኔ ላንተ ምንህ ነኝ? እሱ:አንቺ ለኔ የሕይወቴ ፋኖስ❤️‍🔥 የሕይወቴ መብራት❣ ነሽ♡♡😘 እሷ: እሺ 😒ግን ማታ ቤትህ ካንተ ጋር ያደረችውስ ሴት ምንህ ናት😠? እሱ:🫣Generator😎 ፧ Join us➜ @fara_tube1
Показати все...
🤣 12👍 1💯 1
ሴቶች ወንዶችን መድፈር ጀመሩ ሲሉህ...🙃 . . . . እኔ ምፈራዉ ንፋስ ስልክ ክ/ከተማ ወረዳ 02 የቤት ቁጥር 405 መተዉ እንዳያደፍሩኝ ብቻ ነዉ😂😂 Join us➜ @fara_tube1
Показати все...
😁 10👍 3😴 2🤣 1
አሪፍ አሪፍ የሆኑ የ እንግሊዘኛ ጥቅሶችን ምናገኝበት ምርጥዬ ቻናል ከፈለጋችሁ https://t.me/hustle_r17 Join አድርጉ
Показати все...
🇭 🇺 🇸 🇹 🇱 🇪 🇷

አሪፍ አሪፍ የሆኑ የ እንግሊዘኛ ጥቅሶችን ምናገኝበት ምርጥዬ ቻናል ነው 🤪

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ግጥም ለምትወዱ ምርጥ ቻናል ❤ተቀላቀሉ❤
Показати все...
ይቀላቀሉ
Join
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ግጥም ለምትወዱ ምርጥ ቻናል ❤ተቀላቀሉ❤
Показати все...
ለመቀላቀል
Taxi 🚎ውስጥ ፈረንጅ ተሳፍሮ ረዳቱ ሂሳብ ሲለው አልሰማ ሲለው ጮክ ብሎ..😑                 hey...ማቲማቲክስ🥹🙄 @fara_tube
Показати все...
🤣 8👍 2🤩 1