1 950
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ጉዞ ወደ ኮረማሽ!
ሳላይሽ የሚኒሊክ ግምጃ ቤት።
ኮረማሽ አፄ ሚኒሊክ ከጣልያን ወረራ በኋላ ለመሳርያ ግምጃ ቤት መደበቅያ እና ማከማቻ ያዘጋጁት ቦታ ሲሆን ከግምጃ ቤቱ ጀርባ የሚገኘው እጅግ ውብ እና ማራኪ ውበት ያለው መልክአ ምድር የሚገኝ ሲሆን በጉዟችን አፄ ሚኒሊክን እርሳቸው ባስገነቡት ግምጃ ቤት ሄደን ታሪክ ጎብኝተን እና ማራኪ ተፈጥሮ አይተን እንመለሳለን!
📅 የጉዞ ቀን እሁድ ህዳር 11, 2015
💵 የጉዞ ሂሳብ 1300ብር
🛫 መገናኛ ቦታ ሜክሲኮ ሸበሌ ሆቴል
⏰ መነሻ ሰአት 12:00
የጉዞ ሂሳብ የሚያካተው
🚍 ትራንስፖርት, 🥗 ምሳ 🍔, 💧የታሸገ ውሀ, ቡና, አስጎብኚ, መግቢያ, ቡና እንዲሁም ፎቶግራፍ 📷 እና ሌሎችም።
የምንሄደው እጅግ በአነስተኛ ቁጥር ተጓዥ ስለሆነ ቀደም ብለው ይመዝገቡ።
ለተጨማሪ መረጃ በ 0900090002 ወይም 0960008400 ይደውሉልን።
Join us https://t.me/Azitanu
ውድ ቤተሰቦች ቀጣይ ጉዞዋችን ህዳር 11 ከአዲስ አበባ 85 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ወደሚገኘው ወደ ኮረማሽ ወይም የአፄ ምንሊክ የጦር ግምጃ ቤት ይሆናል
ዋጋ 1300 ብር ሲሆን ፣ ምሳ ፣ ውሀ ፣ የአስጎብኚዎች ክፍያ ፣ የመግቢያ ክፍያ ፣ የደርሶ መልስ ትራንስፖርትን ያካተተ ነው
ለበለጠ መረጃ 0900090002 ወይም 0960008400
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.