cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Brook News ብሩክ ኒዉስ

Breaking News from all over the world about our beloved country Ethiopia For paid promotion @Contactbrook

Більше
Рекламні дописи
17 878
Підписники
+5324 години
+797 днів
-17530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
Serk Design ሰርክ ዲዛይን

የሀበሻ ልብሶችን በፈለጉት ዲዛይን እንሰራለን በዚህ ስልክ ይደውሉ 0934179992

Фото недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እጅግ አስቸኳይ እና ሁሉም ኢትዮጵያዊያን በተለይም ደግሞ ኦርቶዶክሳዊያን ሊሰሙት የሚገባ መረጃ እጄ ገብቷል:: በአማራ ክልል በማዕከላዊ ጎንደር በምስራቅ በለሳ ያለው ተፈጥሮዋዊ ድርቅ እና በአከባቢው ያለው ግጭት ወገኖቻችንን በተለይም ደግሞ መናኒያንና ካህናት: ሰርክ የቤ/ክ ሚስጥራት አስጠብቀው ከትውልድ ትውልድ ለማሸጋገር በሚያደርጉት ትግል ላይ ከባድ ፈተና እንደደቀነባቸው እየሰማን እና እየተመለከትን እንገኛለን:: ታድያ መላው ኦርቶዶክሳዊያን ይሄን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶ እንድታጋሩ በልዑል እ/ር ስም ተጠይቃቹሃል:: ምስራቅ በለሳ ዉስጥ በሚገኘው ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም እየሆነ ያለው አሳዛኝ ነገር በመላው ዓለም ያሉትን ኦርቶዶክሳዊያን እንቅልፍ የሚነሳ ሆኗል:: በዚህ ገዳም ለነፍሳችን በመድከም በመንፈሳዊ ህይወት መምህር የሚሆኑን የክርስቶስ እውነተኛ ሙሽሮች ካህናት ለጾም ለጸሎት መቆም ተስኗቸው ከአውራዊት እና ከተፈጥሮ ጋር ግብ ግብን ይዘዋል። ለነዚህ አባቶች እናቶች መናንያን የክርስቶስ ልጆች በመድረስ ወንጌንል የሚወዱ ፍለጋ ሳይሰደዱ፣ እናት ቤተክርስቲያን ለዘመናት የጠበቀቻቸውን ልጆቿን ሳታጣ: ከአስራታችን ከዕለት ቁርሳችን በመስጠት የሐዋርያት መሰብሰቢያ የጻድቃን ከተማ የሆነችውን ቅድስት ቤተክርስቲያንን እንታደግ። ለዚች ገዳምም የምትችሉ እጃችሁን እንድትዘረጉ በመላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ስም ተጠይቃቹሃል:: የገዳሙ የባንክ አካውንት ሙትአንሳ  ማር  ቅዱሰ ሚካኤል አድነት  ገዳም                         ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ                         1000442598391                         አቢሲኒያ ባንክ                         141029444
Показати все...
👍 34 17👌 12
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለመላው ኢትዮጲያዊን በተለይም ደግሞ በቅርቡ ትዳር ለምትመሰርቱ ዛሬ እጅግ አስደሳች ዜና ከሞመንት ፎቶ እና ቬሎ ተሰምቷል:: እንደደረሰኝ መረጃ ከሆነ ሞመንት ፎቶ እና ቬሎ ለጥቂት ጊዜ ብቻ የሚቆይ የፎቶ እና የአልባሳት ጥቅል በ12,000 ብር ብቻ ለናንተ ማቅረቡን አሳውቀዋል:: ለሙሽሮች አስደሳች በሆነው በዚህ ፓኬጅ ላይ ታድያ በ 12.000ብር ብቻ የስቱዲዮ ወይም የመስክ ፎቶ እነዚህን አልባሳት አካቶ ቬሎ፣ ሱፍ፣ የሀገር ባህል ልብስ ፣ ካባ፣ የእራት ቀሚስ ፣ የአፍሪካ ልብስ ያካተተ ፓኬጅ ለናንተ ይዞ መቷል:: ይህብቻ አይደለም ብታምኑም ባታምኑም 1 ሳይን ቦርድ 50 album size photo እንዲሁም ከ50 thank you card ጋር አቅርቧል:: ያለው ውስን ቦታ ስለሆነ ፈጥነዉ በእድሉ ይጠቀሙ ። ለበለጠ መረጃ በእነዚህ ስልኮች ይደውሉ 09-13-00-25-82 09-40-38-44-44 አድራሻ 22 አክሱም ሆቴል አለፍ ብሎ ትጋት የገበያ ማዕከል2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁ 30 ሞመንት !!!ሞመንት !!!ሞመንት!!!
Показати все...
👍 35 5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለመላው ኢትዮጲያዊን በተለይም ደግሞ በቅርቡ ትዳር ለምትመሰርቱ ዛሬ እጅግ አስደሳች ዜና ከሞመንት ፎቶ እና ቬሎ ተሰምቷል:: እንደደረሰኝ መረጃ ከሆነ ሞመንት ፎቶ እና ቬሎ ለጥቂት ጊዜ ብቻ የሚቆይ የፎቶ እና የአልባሳት ጥቅል በ12,000 ብር ብቻ ለናንተ ማቅረቡን አሳውቀዋል:: ለሙሽሮች አስደሳች በሆነው በዚህ ፓኬጅ ላይ ታድያ በ 12.000ብር ብቻ የስቱዲዮ ወይም የመስክ ፎቶ እነዚህን አልባሳት አካቶ ቬሎ፣ ሱፍ፣ የሀገር ባህል ልብስ ፣ ካባ፣ የእራት ቀሚስ ፣ የአፍሪካ ልብስ ያካተተ ፓኬጅ ለናንተ ይዞ መቷል:: ይህብቻ አይደለም ብታምኑም ባታምኑም 1 ሳይን ቦርድ 50 album size photo እንዲሁም ከ50 thank you card ጋር አቅርቧል:: ያለው ውስን ቦታ ስለሆነ ፈጥነዉ በእድሉ ይጠቀሙ ። ለበለጠ መረጃ በእነዚህ ስልኮች ይደውሉ 09-13-00-25-82 09-40-38-44-44 አድራሻ 22 አክሱም ሆቴል አለፍ ብሎ ትጋት የገበያ ማዕከል2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁ 30 ሞመንት !!!ሞመንት !!!ሞመንት!!!
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለመላው ኦሮቶዶክሳዊያን አስቸክዋይ ጥሪ ተድርገዋል:: ሁላችሁም ይሄንን መረጃ share በማድረግ ትብብራችሁን አሳዩን:: በባሌ ዞን አጋርፋ ወረዳ ውስጥ የሚገኘው የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤ/ክ ከገዛው መሬት ጋር በተያያዘ ባጋጠመው ችግር ምክንያት የናንተን እርዳታ ይፈልጋል:: ለዘመናት ሕዝብ ክርስቲያንን ያገለገለው ይህ ቤ/ክ ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን በተለይም ደግሞ በአቡነ ገበረመንፈስ ቅዱስ አማላጅነት ለሚያምኑ ሕዝብ ክርስቲያኖች ጥሪ አቅርቧል:: ስለዚህ ይህ መረጃ የደረሳችሁ እባካችሁ የበኩላችሁን በማድረግ የዚህን ጥንታዊ ቤ/ክ ችግር እንቅረፍ:: በገንዘብ መርዳት ያልቻላችሁ ደግሞ ይሄን መረጃ ለሚችሉት በማጋራት በዚህ የፅድቅ ስራ ላይ ይሳተፉ:: በነዚህ በልማት ኮሚቴ አማካኝንት በተከፈቱ የባንክ አካውንቶች የበኩላችሁን እንድታደርጉ በፃድቁ አባታችን ስም ተጠይቃቹሃል:: 1000606712948 ንግድ ባንክ 182532991 አቢሲኒያ 013481293205200 አዋሽ 5567690274011 ዳሽን ባንክ
Показати все...
👍 47 22
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሁለተኛው ዙር የቲክቶክ ስልጠና ሊሰጥ ነው። Tiktok Creators Training በብሩክ ኒውስ ማስታወቂያና ኢቨንት የግማሽ ቀን ስልጠና ተዘጋጅቷል። በዚህ ስልጠና ላይ - የቲክቶክ ኮንተንት ስትራቴጂ - የቲክቶክ ቪዲዮ አሰራር ቴክኒክ - የክፍያ አማራጮች - የቲክቶክ ተፅኖ ፈጣሪዎች ልምድ ልውውጥ የስልጠናው ቀን ቅዳሜ ሰኔ 1 ጠዋት ከ 3:00 ጀምሮ መግቢያ 900 ብር 1000629643827 Brook News Advertising and Events በዚህ በመክፈል ስክሪንሻት በማድረግ አልያም በነዚ ስልኮች በመደወል መመዝገብ ትችላላችው 095 279 8480 09 86837338 Address Vamdas cinema
Показати все...
👍 21😢 2 1🔥 1
01:33
Відео недоступнеДивитись в Telegram
IMG_1905.MOV18.35 MB
👍 10 1
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.