cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Vision-power Page

Рекламні дописи
739
Підписники
+124 години
+47 днів
+1630 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Repost from N/a
*** የነበረህን አስተሳሰብ ቀይረው! **** ችግሮች ሲፈጠሩ በነበረን አስተሳሰብ ለችግሮች መፍተሔ መስጠት አንችልም ይላል አልበርት አንስታይን። እስካሁን የነበረህን አስተሳሰብ እስካልቀየርክ ድረስ በህይወትህ የሚቀየር ወይም የሚለወጥ ነገር የለም። አሁን ላለህበት ሁኔታ ምክንያቱ እስካሁን የነበረህ አስተሳሰብ ነው። ከዚህ በኋላ የሚኖርህ ህይወት አሁን ካለህበት የተሻለ እንዲሆን የምትፈልግ ከሆነ መጀመሪያ ልትቀይረው የሚገባህ ነገር ቢኖር የገዛ አስተሳሰብህ ነው። አስተሳሰብህን በመለወጥ ሌላ አዲስ ማንነትን፤ ሌላ አዲስ ህይወትን፤ … ልታመጣ ትችላለህ! ስኬታማ እና የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ!
Показати все...
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
መልካም አዲስ ቀን! Tefera M. — telegram: @Vision224
Показати все...
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
መልካም አዲስ ቀን! Tefera M. — telegram: @Vision224
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
መልካም አዲስ ቀን! Tefera M. — telegram: @Vision224
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
መልካም አዲስ ቀን! Tefera M. — telegram: @Vision224
Показати все...
*** ማድረግህን አታቋርጥ! *** አንድ ነገር ለአንተ በጣም ጠቃሚ ከሆነ እና ያንን ነገር እንዳታከናውን እንቅፋቶች ቢደራረቡህ፣ አንት ግን ከማድረግ አታቋርጥ። – Elon Musk ብዙ ጠቃሚ ያልሆኑ ነገሮች በህይወትህ የሚመጡትን ያህል ለህይወትህ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን ለማግኘት እንቅፋቶች ይበዙህሃል። ዋናው ነገር ግን ያንተ እነዚን እንቅፋቶች ተቋቁሞ ጨቃ የምትላቸውን ነገሮች ማግኘትህ ላይ ነው። ወዳጄ ሆይ የምትፈልጋቸውን እና ለህይወትህ አስፈላጊ የምትላቸውን ለማግኘት ጥረትህን አታቋርጥ! ስኬታማ እና የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ!
Показати все...
*** የአይቻልም ጉም! *** አይቻልም የሚለው አባባል ልክ እንደ ጉም ነው። የክረምት ጉም የፈለገውን ያህል ጥቅጥቅ ያለ ጨለማ ቢመስልም ከርቀት የሚታይህን ያህል ጨለማ አይደለም። እየቀረብከው ስትሄድ እሱም እየራቀህ አጠገብህ ያለው ብርሃን እየሆነ ይሄዳል። አይቻልም የሚለው አባባልም ልክ እንደጉም ስትቀርበው ይርቅሃል። አይቻልም የተባለው ነገር አጠገቡ ስትደርስ የሚቻል ነው። ያ የማይቻል የነበረው የሚቻል ይሆንና የማይቻል የሚባል ሌላ አዲስ ከርቀት ላይ ያለ ነገር ታገኛለህ እዚያም ከደረስክ የሚቻል ይሆናል። ወዳጄ ሆይ ጉም ወደምትፈልገው እንዳትጓዝ እንደማያግድህ ሁሉ አይቻልም የሚለው አስተሳሰብ የምትፈልገው የስኬት ደረጃ ላይ ከመድረስ አያግድህም። እናም ወደፊት! … ስኬታማ እና የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ!
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
መልካም አዲስ ቀን! Tefera M. — telegram: @Vision224
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
መልካም አዲስ ቀን! Tefera M. — telegram: @Vision224
Показати все...
*** አስማተኛ ሁን! *** አስማት ማለት በራስህ ማመን ማለት ነው! ማድረግ እችላሁ ካልክ ማንኛውንም ነገር ማሳካት ትችላለህ። – Johann Wolfgang Von Goethe በራስህ የምትተማመን ከሆነ ሁሉንም የማድረግ አቅም አለህ። ሁሉንም ማድረግ የምትችል ከሆነ ደግሞ ማሳካትም ትችላለህ። እና ከዚህ ወዲያ ሌላ ምን አስማት አለ? ወዳጄ ሆይ አስማተኛ ሁን!... ምክንያቱም መሆን ስለምትችል። ስኬታማ እና የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ!
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.