cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

♥ʏuţı♥ ţuɞє

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
200
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

❤️❤️የቀይስ እና የለይላ ❤️❤️የፍቅር ታሪክ በአጭሩ❤️ "ያለኝ ፍቅር ነው፤ እኔም ፍቅር ነኝ፤መሆንም የምፈልገው ፍቅር ነውና” አያለ ይጮህ ጀመር፡፡ሀጃጆቹ ደንግጠዋል፡፡ መሬት ላይ ወድቆ፣ አቧራ ራሱ ላይእየበተነ በእንስሳዊ ስሜቱ በመፈተኑ ራሱን ሲረግም እያዩትነበር፡፡ የመጅኑን ተግባር የቤተሰቡንና የጎሳውን አንገትአስደፋ፤ እርሱ ግን እፍረትን አያውቅም፡፡ ••• ለይላ ሃብቱ ከማይቆጠር ኢብን ሰላም ከተባለ ሰው ጋርወላጆቿ ሊያጋቧት እንደሆነ ሲሰማ፤ ምስኪኑ መጅኑንየቀረችውን ጤና እና ምክንያት አጣ፡፡ ልብሱን ቀዶ፣ ልክ እንደእባብ መሬት ለመሬት ተጥመለመለ፡፡ እንደ በርሃ አውሬዎች በየስርቻው ውስጥ መተኛት፣ የዱር እፅዋትን መመገብ፣የታቆረ ውሃ መጠጣት አመጣ። ••• መጅኑን በፍቅሩ ታዋቂ ሆነ፤ ሰዎች እርሱን ለማየት ከተለያዩቦታዎች መጉረፍ ጀመሩ፡፡ አንዳንዴ ስለ ተወዳጇ ለይላሲያወራ እያዳመጡት ምኑንም ሳያውቁ ሰዓታት ያልፋሉ፡፡... አንድ ቀን በእርሱ ለተማረኩ አድማጮቹ ግጥም ሲገጥም፣ንፋስ እያግለበለበ ያመጣት ወረቀት ታፋው ላይ አረፈች፡፡ወረቀቷ ላይ 'ለይላ እና መጅኑን' የሚሉ ቃላት ተከትበዋል፡፡ወረቀቷን ለሁለት ቆረጣት። 'ለይላ' ተብሎ የተፃፈበትንአጨራምቶ ወደኋላው ጣላት፡፡ መጅኑን የሚለውን ግን ለራሱአስቀረው፡፡... “ምን ማለት ነው ይሄ?” ሲል ከተስብሳቢዎቹ አንዱስለድርጊቱ ትርጉም ጠየቀው፡፡ “ከሁለት ስሞቸ አንዱ እንደሚሻል አታውቅምን?... የፍቅርን ምንነት ብታውቅ ኖሮ፤ አፍቃሪውን ስትፍቀው ተፈቃሪውን እንደምታገኝ በተረዳህ ነበር” ብሎ መጅኑን መለሰ፡፡... “ለምን የለይላን ስም ወርውረህ የራስህን አስቀረህ?”... መጅኑን ጠያቂው ላይ በቁጣ አፈጠጠበት፡፡ “ስም ሼል ብቻ ነው፤ ሼሉ የሸፈነው ነገር ነውአፈላጊው፡፡ እኔ ሼሉ ስሆን ለይላ ሉል ነች፤ እኔ ኒቃብ ስሆንእርሷ የተሸፈነች ፊት ነች” ብሎ መለሰለት፡፡... አጠገቡ ተኮልኩለው ሲያደምጡት የነበሩት ሰዎች የቃላቱ ትርጉም ባይገባቸውም ቅሉ፣ በምላሱ ጥፍጥና ግን ተማርከዋል፡፡" °°° (ከዐብይ ጣሰው ተሰውፍ መፅሐፍ የተወሰደ) ፡ ምን አይነት ፍቅር ነው ግን መጅኑን ለለይላ የነበረው አጂብ!.... ... ለዚህ ነው መሰል ... አንጋፋው ማዲህ መሃመድ አወል ሃምዛ... "ውዴታህ ከሆነ ተውነት ከምር እንደ ለይላ መጅኑን አታብድም ነበር?"...ብሎ በመጠይቅ ሙሂብ ነን ባዮችን ሙሃባቸውን እንዲፈትሹ የሚጋብዘው፡፡ ... ሰይድ ኡስፉርም... በአለም ሸንጎ ለይላ ተመርጣ፤ በኑር ዘለቀች አልቋል ጣጣ ትቀበላለች ወዷት ለመጣ፤ እሷን የጠላ ብዙ ተቀጣ ብዙ አቅልጣ ፈጨች ሞረዴ...ብሎ በለይላ ስም የሞካሻቸው የነመጅኑን ለይላ ፍቅር ጥናቱ ቢሰርፃቸው ነው፡፡ ስለዚህ በአጠቃላይ ለይላ እያለ ዝክሩ ላይ የሚጠቅሰው አሽረፈል ኸልቅን ነብዩና ሙሐመድ ሰለላሁዓለይሂ ወሰለምን ነው @yutitube @yutitube
Показати все...
ሁሌም የሚሆነው በገዛ (ፍሊስጢን) በህፆናቶች ላይ እንደዚህ ነው። አለም ግን አልሰማ አላየ ምንም ህመም አይሰማውም...💔🤲😢 @dirilishayduyee 👆👆👆Joine
Показати все...
እኛ በየቀኑ ስድስት ግዜ እንሰግዳለን ሱብሂ ፣ ዝሁር ፣ አሱር ፣ መግሪብ ፣ ኢሻ እና ሶላተል ጀናዛ 😭 አንድ ምስኪን ፍልስጤማዊ ህፃን የተናገረው ልብ ሰባሪ ንግግር 😭😭 ✍ተማም ገሪባው @dirilishayduyee 👆👆👆Joine
Показати все...
እኛ ኮ ....... ገድለናቸው ብናሸንፍም ጀነት ገድለውን ብንሸነፍም ጀነት ነው የሚጠብቀን እነሱ ግን ...... ገድለውን ቢያሸንፉም ጀሀነም ገድለናቸው ቢሸነፉም ጀሀነም ነው የሚጠብቃቸው ነገሩ ጦርነት አይደለም ጂሀድ እንጂ @dirilishayduyee
Показати все...
ሸዋል - 7 ***** መጀመር ከባድ ነገር ነው፡፡ መጀመርን የመሰለ ነገር የለም፡፡ ሳይጀምሩ ደግሞ መጨረስ የለም፡፡ ሸዋልን የጀመሩ በአላህ ፈቃድ ዛሬ ይጨርሳሉ፡፡ ኸይር ሥራን በትኩሱ የያዙ ዕድለኞች ናቸው፡፡ ዛሬ ነገ እያሉ ያመነቱ ግን እዛው ናቸው፡፡ የጀመሩና የጨረሱ ስኬታቸዉን እያጣጣሙ ነው፡፡ እንኳንም ጀመርን ብለው ተደስተዋል፡፡ ያልጀመሩ ደግሞ መቼ ይሆን የምጀምረው ብለው ዛሬም ድረስ ዉዝግብ ላይ ናቸው፡፡ ልጀምር ነው ብሎ በየቀኑ ከማውራት አንድ ቀን ቆርጦ መጀመር፡፡ ሰላሳ የፆማችሁ እንኳን ደስ አላችሁ፤ ሰላሳ ስድስትም የፆማችሁ እንኳን ደስ አላችሁ!፡፡ አላህ ይቀበላችሁ፡፡
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.