cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

አሚ TUBE ✝️ 🇪🇹

፨ እናንተ የያዕቆብ ቤት ሆይ ኑ በእግዚአብሔር ብርሀን እንሂድ ኢሳ 2:4 በዚህ channel ፦ምንተናነጽበት ፦ምንማማርበት ፦ለመንግስቱ ለመብቃት ምንደጋገፍበት ነው። For any comment @edbornagain @Abuttysda አጋር channel ፍቅር በመጽሐፍ ቅዱስ(ጾታዊ ትምህርቶች) 💏💏 @relationship4christ 💏💏

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
775Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

. ያድናል ኢየሱስ ያድናል ዘሪቱ ከበደ - New Clip @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷Join Us
Показати все...
ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ https://bit.ly/nehase14and21 ማንም ሊቀር የማይገባው ፕሮግራም
Показати все...
እስኪ አንድ ሀሳብ ላጋራችሁ አንድ ሰው በሀጥያት የወደቀው ሀጥያት የሰራ ቀን ሳይሆን ያንን ሀጥያት ለማድረግ ያሰበ ቀን ነው። ወዳጆቼ ድርጊት ከሃሳብ ይጀምራል እና ሀሳባችንን እንገምግመው አንድ ጊዜ እንዲህ ሆነ አንዲት እህት ነበረች ፍቅረኛ ነበራት እና ከፍቅረኛዋ ጋር በተደጋጋሚ አብረው ስለማደር ያወሩ ነበር እሷ ደስተኛ ባትሆንም እርሱን ለማስደሰት ስትል ፈቃደኛ ትሆናለች እርሱም ምንም እንደማይፈጠር እና ቢፈጠር እንኳ እንደሚጋቡ ይነግራታል። እርሷም እየፈራች ወደያዙት ክፍል አመራች ስትደርስም በጣም ደስ በሚል አቀባበል ተቀበላት እራትም በሉ ድባቡን ወዳዋለች ቀስ በቀስም ነገሮች እየተቀየሩ መጡ እናም አብረው በሀጥያት ወደቁ። እናም ምን ልላችሁ ነው እነኚ ጥንዶች በሀጥያት የወደቁት አብረው የተኙ ቀን ሳይሆን ለማደር ያሰቡ ቀን ነው። ወዳጄ ምንም አይፈጠርም ብሎ ነገር የለም እሳት እየጨበጡ አያቃጥለኝም ማለት አይቻልም። እግዚአብሔርን በህይወትህ/ሽ ማስከበር ትፈልጋለህ/ጊያለሽ ሀሳብህን/ሽን በእግዚአብሔር ቃል አንጻር እየው/እዪው። ምን እያሰብክ ነው? ምን እያሰብሽ ነው? እግዚአብሔር በዛ ሀሳብ ውስጥ አለ? ቅድስናችን ከሀሳብ ይጀምራል እኛ ስንቀደስ ጥቅሙ ለኛ ክብሩ ደግሞ ለጌታ ነው። #ሀሳባችን_ይፈወስ ✍ed 💑 @relationship4christ 💑 💑 @relationship4christ 💑
Показати все...
Share to
Показати все...
፦ እንዴት relationship ን ከእግዚአብሔር ቃል አንጻር እናስኪድ💏💏 💑ተከታታይ ጾታዊ ትምህርቶች 💑ማንን ላግባ? 💑 እንዴት r/ship በቅድስና እንያዝ 💑 pornography እና ሴጋ ጉዳቶቹ በሌሎችም ወሳኝ ርዕሶች ላይ እንማማራለን for any comment @edbornagain https://t.me/relationship4christ
Показати все...

#ALPHA_TECHNOLOGIES :- ALPHA Technologies have #Strong_ambitions on technological devices market. #Aware different technological devices for customers helping to prefer best devices to use. @alphatechnologies1 https://t.me/electronicsrevolution
Показати все...
ትክክለኛ የተቃራኒ ጾታ ፍቅር በምን ይመዘናል? 👉አንዳንድ ስሜት ተኮር መካሪዎች "ፍቅር ሲይዝህ በቃ ልክ መጀመርያ ስታያት ይታወቅሃል/ስታይው ይታወቅሻል" በማለት ስሜትን እንድንከተል ሊመሩን ይሞክራሉ። 👉አንዳንድ ሂደት ተኮር ሃሳብ ሰጪዎች ደግሞ "ፍቅር መላመድ ነው በቃግቢበትና/ግባበትና ቀስ በቀስ ትለምጂዋለሽ/ትለምደዋለህ" በማለት የተስፋ ቁማር እንድንጫወት ያነሳሱናል። 👉አንዳንድ ዘመን አመጣሽ መካሪዎች ደግሞ "ፍቅር እንደ ሙቅ ውሀ ነው ወደ አንዱ ውስጥ ትገባና ሲቀዘቅዝህ ወጥተህ ወደሌላ ትኩስ ውሀ(ፍቅር ) ውስጥ ትገባለህ እንጂ እንደ ጋለ የሚቆይ ፍቅር የለም" በማለት የእንደልብ ህይወትን ዘር ይዘሩብናል ታድያ ትክክለኛ ፍቅር ይህ ነውን?? ይቀጥላል ከተጠቀሙበት share በማድረግ አብረውን ይሁኑ 👩‍❤️‍👨 @relationship4christ 👩‍❤️‍👨 👩‍❤️‍👨 @relationship4christ 👩‍❤️‍👨
Показати все...
ፍቅር እንደያዘን በምን እናውቃለን?? በተቃራኒ ጾታዎች መካከል ትክክለኛ ፍቅር ሲከሰት የሚታወቀው በምን እንደሆነና ሁለት ሰዎች ፍቅር ሲይዛቸው የሚታይባቸውን ምልክቶች ምን ምን እንደሆኑ በርካታ አስተያየቶች ይሰጣሉ....... ምልክቶቹ ምን ምን ናቸው? ምንስ ማድረግ አለብኝ? ይ🀄️ላ🀄️ሉን 👩‍❤️‍👨 @relationship4christ 👩‍❤️‍👨 👩‍❤️‍👨 @relationship4christ 👩‍❤️‍👨
Показати все...
👉እግዚአብሔር #የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች አሉ፤ #የሚጸየፋቸውም ሰባት ናቸው፤ እነርሱም፦ 1. ትዕቢተኛ ዐይን፣ 2. ሐሰተኛ ምላስ፣ 3. ንጹሕ ደም የሚያፈሱ እጆች፣ 4. ክፋትን የሚያውጠነጥን ልብ፣ 5. ወደ ክፋት የሚቻኰሉ እግሮች፣ 6. በውሸት ላይ ውሸት የሚጨምር ሐሰተኛ ምስክር፣ 7. በወንድማማቾች መካከል ጠብን የሚጭር ሰው። #ምሳሌ 6:16-19 @ami_tube @ami_tube
Показати все...
እንዳትረሳ እግዚአብሔር ዛሬ ከባድና ምትወጣው የማይመስልህን ነገር የሚያለማምድህ 👉 ነገ #ቀላል የሚመስል ግን #በቀላሉ #የሚጥልህና ሀየሚሸውድህን ነገር #ሊያሳልፍህ ነው። ስለዚህ መነቃቃትህን ጨምር እግዚአብሔርም አንተን ማነቃቃቱን ይቀጥላል። @ami_tube @ami_tube
Показати все...