cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ኢትዮ ሊቨርፑል™

➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ቻናል በደህና መጡ። ➠ በቻናላችን ስለ ሊቨርፑል:- 🔴|| ዝውውሮች 🔴|| ውጤቶች 🔴|| የጨዋታ ፕሮግራሞች 🔴|| የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳዎችና 🔴|| ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል። ለማስታወቂያ ስራ 👇 ➟ @NATI_YNWA@atsbaha12

Більше
Ефіопія254Амхарська227Спорт728
Рекламні дописи
76 480
Підписники
-8324 години
-4867 днів
+20130 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
አርኔ ስሎት ከዳርዊን ኑኔዝ ጋር ለመስራት ጓግቷል ተጫዋቹን መለወጥ የሱ ስራ እንደሆነም ያምናል [ ፓውል ጆይስ ] @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143
10Loading...
02
👍ቤት ዊንዊንስ (BetWinWins) ልዩ ልዩ ጉርሻዎችን እያወጣ ነዉ! የውርርድ ተሞክሮዎትን ለማጠንከር ዝግጁ ነዎት? ነዎት? ዛሬዉኑ ወደ ተግባሩ በመቀላቀል እነዚህ አስደናቂ ቅናሾች እንዲያልፍዎት አይፍቀዱ። 🎯 t.betwinwins.net/5yb2cwhe 📱 t.me/betwinwinset
7510Loading...
03
🔻| ጃሬል ኳንሳህ እና ከርትስ ጆንስ ለእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ጥረ ቀርቦላቸዋል። @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143
1 0521Loading...
04
አርኔ ስሎት ቨርጅል ቫንዳይክ ፣ ሞሀመድ ሳላህ ፣ እና አሌክሳንደር አርኖልድ ለክለቡ አስፈላጊ ተጫዋቾች እንደሆኑ ያምናል። ተጫዋቾቹ ልምድ ያላቸው በመሆናቸው ከሱ ጋር እንዲሰሩ ኮንትራታቸውን ለማደስ ጠንክሮ ይሰራል። ኮንትራት እድሳቱ ስምምነት ላይ ከደረሱ ከሰኔ 1 በውሀላ ይፋ እንደሚሆን ይጠቃል። 🌕 [Chris Bascombe] @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143
1 5823Loading...
05
ሊቨርፑል የ2024/25 የውድድር ዘመን ልምምድ ክፍለ ጊዜ ከሰኔ 8 - 15 ለመጀመር አስቦ ነበረ ነገር ግን በአዲሱ አሰልጣኝ አርኔ ስሎት ጥያቄ መሰረት ከሰኔ 1-7 ባለው ቀን ልምምድ ማድረግ እንዲጀምሩ ጠይቋል። በተጨማሪም ለዩሮ 2024 እና ኮፓ አሜሪካ ተሳታፊ ለሚሆኑ ተጫዋቾች ከውድድሩ መጠናቀቅ በውሀላ ወይንም ከውድድሩ ከተሰናበቱ በውሀላ የእረፍት ጊዜ እንደሚሰጣቸው ተነግሯል። [ Telegraph ] @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143
2 2332Loading...
06
Media files
2 7507Loading...
07
የሶፋ ስኮር የዓመቱ ምርጥ 11 ቡድን ውስጥ ከኛ ቨርጂል ቫንዳይክ ተካቷል! Vvd 🧱 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
3 0482Loading...
08
ሊቨርፑል የአስቶንቪላው ተጨዋች ጃኮብ ራምሴ አድናቂ ነው። 🥇| Matt Law - Telegraph
2 9792Loading...
09
ዮሃን ባካዮኮ በዚህ ክረምት ሊቨርፑል ከሚፈልጋቸው ተጨዋቾች መካከል አንዱ ነው። የሊቨርፑል ስካውት ባሪ ሀንተር እና አዲሱ አሰልጣኝ አርኔ ስሎት እንደሚፈልጉት ተረጋግጧል። ፒኤስቪ ከቤልጂዬማዊው የመስመር አጥቂ ዝውውር የሚፈልገው ዋጋ ከ50 ሚሊዮን ዩሮ ያነሰ ነው። ምንጭ: 🥇ቤልጂዬማዊው ታማኝ ጋዜጠኛ ሳቻ ታቮሊየር
3 3042Loading...
10
🔻 I ሊቨርፑል ክረምት ላይ የቅጣት ምት አሰልጣኝ ለመቅጠር የሚያፈላልጉ ይሆናል። ይህ ስራ በፒተር ክራቬይትዝ እና ፔፕ ላይደርስ ነበረ የሚሰራዉ ነገር ግን አሁን ሊቨርፑሎች በዚህ ስራ ላይ ልምድ እና ስፔሻሊስት የሆነ አሰልጣኝ መቅጠር ይፈልጋሉ። ምንጭ:- ዴቪድ ሌይንች🥈 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
3 5612Loading...
11
🔻 I ሩበን አሞሪም በዉስጣዊ መንገድ ሊቨርፑል ፈልጎት ነበረ እንዲሁም የተሰበሰበዉ ዳታ ጥሩ ነበረ ነገር ግን አርን ስሎትን መብለጥ አልቻለም። ሊቨርፑል አሞሪምን ቢፈልግም ምንም አይነት ንግግር አላደረጉም ነበረ። በቀላሉ መንገድ የሊቨርፑል ተመራጭ አርን ስሎት ነበር። ምንጭ:- ፓዉል ጆይስ🥇 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
3 5392Loading...
12
🔻 I የቀድሞ የባርሴሎና አሰልጣኝ የነበረዉ ኤርኔስቶ ቫልቬርዴ እና የቀድሞ የናፖሊ አሰልጣኝ የነበረዉ ሉቺያኖ ስፓሌቲ የሊቨርፑል አሰልጣኝ ለመሆን ትልቁ ተፎካካሪ ነበሩ። ምንጭ:- ዘ አትሌቲክ🥇 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
3 5802Loading...
13
🔻 I ዶሚኒክ ሶቦስዝላይ እና ኢብራሂማ ኮናቴ የዉድድሩን አመቱን በተወሰኑ የመጫወቻ ደቂቃ ካጠናቀቁ በኋላ ከሌሎች ቡድኖች መካከል መሻሻል የሚቀራቸዉ ተጫዋቾች ናቸዉ። ምንጭ:- ፓዉል ጆይስ🥇 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
3 5602Loading...
14
🚨 ሞ ሳላህ በቀጣዩ የውድድር ዓመት በሊቨርፑል እንደሚቀጥል አሳውቋል !
5 05212Loading...
15
🗣️ || አርነ ስሎት፦ “እንደ ስፓርት ሰው አለማችን ላይ ካሉ ታላላቅ ክለቦች አንዱ ለሁነው ክለብና ፕሪሚየር ሊጉ ላይ ለማሰልጠን ስትጠየቅ እምቢ ማለት በጣም ይከብዳል። ፋይኖርዶችን ላመሰግን እወዳለሁ በዚህ ዝውውር ላይ ተሳትፏቸውን ስላደረጉ።” @ethioliverpool143 @ethioliverpool143
5 4553Loading...
16
-ክለባችን ሊቨርፑል በክሎፕ ስር በሊጉ ከ 8ኛ በታች አጠናቆ አያውቅም፤ ክሎፕ ሊቨርፑልን ለ9 አመት እየመሩ ሲቆዩ ሶስቴ በቻ ነው ከቶፕ 4ውጪ የጨረሱት። -ሊቨርፑል ለመጨረሻ ጊዜ በክሎፕ ስር ሆኖ 8ኛ ሆኖ የጨረሰው ክሎፕ ሊቨርፑልን በተቀላቀለበት በ2015/16 የወድድር አመት ሲሆን ከዛ በኋላ ክለባችን ከ2016/17 ጀምሮ እስካሁን ድረስ ክለባችን አንዴ ብቻ ነው ከቶፕ 4 ውጪ የጨረሰው እሱም ባለፈው አመት 2022/23 የወድድር አመት ላይ KLOPP ❤️🔥 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
5 4576Loading...
17
#OFFICIAL 📃 ፖርቹጋል በዩሮ ለምታረጋቸው ጨዋታዎች ስብስቧን ይፋ ስታረግ በስብስቡ ውስጥ የክለባችን ተጫዋች ዲያጎ ጆታ ተካቷል። @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143
5 4992Loading...
18
https://youtu.be/qH-XXyyLWbY?si=5Lx6as76ngmTIjxR
5 86612Loading...
19
🔻| አርጀንቲና ለአቋም መለኪያ ጨዋታዎች እና የኮፓ አሜሪካ ውድድር ላይ ለምታደርገው ጨዋታ ስብስቧን ይፋ ስታደርግ የክለባችን ተጨዋች የሆነው አሌክሲስ ማካሊስተር ጥሪ ቀርቦለታል። @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143
5 6182Loading...
20
ዕድሜያቸው ከ16-35 ዓመት ለሆኑ ሰዎች የተከፈተ ልዩ ቻናል ነው ፤ ለህይወትዎ ጠቃሚ ምክሮችን ያገኙበታል ። የኢትዮ ሚሊየነርስ አባል ለመሆን JOIN በማለት ይቀላቀሉ ። 👇
1510Loading...
21
#OFFICIAL አርኔ ስሎት የሊቨርፑል አሰልጣኝ ሆኖ የ3 አመት ውል ተፈራርሟል ስራውን ሰኔ 1" ሀ " ብሎ ይጀምራል። [ Fabrizio romano ] @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143
5 7467Loading...
22
በክራሽ ጨዋታዎች ላይ 25% ዕለታዊ የገንዘብ ተመላሽ እስከ 25,000 ብር ‼️⚠️ 🚀 አሁኑኑ ይጫወቱ! t.betwinwins.net/msnw2fvu 💙 t.me/betwinwinse
5 5400Loading...
23
የ38ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ምርጥ 11 ሲወጣ ከክለባችን ቫንዳይክ እና ኳንሳህ መካተት ችለዋል። Our defense is terrible 💪💪
5 7542Loading...
24
ዶሚኒክ ሶባዝላይ በ ኢንስታግራም ገጽ ላይ:: "It was an honor boss!"👏🏼 @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143
5 6775Loading...
25
-ከNOTCOIN የተሳካ ሙከራ በኃላ ሌሎች Tokenዎችም ራሳቸውን በቴሌግራም በኩል በደንብ ለማስተዋወቅ ብቅ ብለዋል -ከእነዚህም ውስጥ አንዱ ሆኖ ብቅ ያለው እና ከቴሌግራም እውቅናን ያገኘው TAPSWAP Token ነው -ይህ Token ልክ እንደ NOTCOIN በቴሌግራም አማካኝነት በTap Tap ለጊዜው ማይን የሚደረግ ሲሆን -ያገኛቹትንም Coin በ Solana Blockchain ላይ ማለትም እንደ Phantom App ከአሉት የክርፕቶ ከረሲ መለዋወጫ Wallet ጋር በማገናኘት Exchange ማድረግ ትችላላችሁ። *ለሁሉም ነገር መሞከሩ አይከፋም እና ይህንን እድል ከታች በአለው ሊንክ በመጠቀም ሳያመልጣቹሁ ተጠቀሙበት https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_826573048 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift - ሊንኩን ከነካችሁ በኋላ Start Now ሚለውን ነክታቹ መጀመር ነው!!
910Loading...
26
ጂሚ ካራጋር ከጀርገን ጋር ተቃቅፎ የተነሰውን ፖስት በኢንስታግራም ገፁ ካጋራው በኀላ ስቴቭን ጄራርድ የሰጠው ኮሜንት ! @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143
6 2427Loading...
27
🎙ቨርጅል ቫንዳይክ ! "ክሎፕ ለሚያገኘው እያንዳንዱ ፍቅር ይገባዋል ፣ እሱ አስደናቂ ሰው ነው ፣ እንዲሁም ከሱ ጋር አብረው የሚለቁ የኮቺንግ ስታፍ አባላት በሙሉ ምስጋና ይገባቸዋል።" "ዛሬ ላይ እየሆነ ላለው ነገር ምንም የምለው ቃላት የለኝም ፣ ዛሬ በጣም ስሜታዊ የሆነ ቀን ነው ፣ ያው ሊቨርፑል ሁሌም ሊቨርፑል ነው።" @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143
5 9673Loading...
28
የክለባችን ግብ ጠባቂ የሆነው በውሰት በስትሩም ግራዝ እየተጫወተ የሚገኘው ቪቴስላቭ ጃሮስ በትላንትናው ዕለት ከክለቡ ጋር የኦስትሪያ ካፕ ዋንጫ አሸንፏል።
5 9040Loading...
29
ጆርዳን ሄንደርሰን በIG ገፁ
5 7671Loading...
30
የርገን ክሎፕ በ ኢንስታግራም ስቶሪያቸው 😍 @ethioliverpool143 @ethioliverpool143
5 6662Loading...
31
የርገን ክሎፕ በ ኢንስታግራም ስቶሪያቸው 😍 @ethioliverpool143 @ethioliverpool143
10Loading...
32
ክሎፕ ! "ነገራቶቹሙሉ በሙሉ አስገርሞኛል ፣ ሰውነቴ በሙሉ ቁርጥራጭ ይሆናል ብዬ አሰቤ ነበር ፣ ግን በጣም ደስተኛ ነኝ ፣ በጨዋታው በጣም ደስተኛ ነኝ ፣ ስለ ቤተሰብም ስለእናንተ ሳስብ በጣም ደስተኛ አድርጎኛል ፣ እኔ ለሁላቹም በጣም ደስተኛ ነኝ።" "የጌዜው ሁኔታ በጣም ጥሩ ነው ፣ ላለፉት ስድስት ሳምንታት ያቀረባችሁልኝን የዝማሬ ጥያቄ ሳልቀበል የቀረሁበትን አጋጣሚ ችላ ስላላቹኝ አመሰግናለው።" @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143
5 8512Loading...
33
🎙ጀርገን ክሎፕ ! "ነገራቶቹሙሉ በሙሉ አስገርሞኛል ፣ ሰውነቴ በሙሉ ቁርጥራጭ ይሆናል ብዬ አሰቤ ነበር ፣ ግን በጣም ደስተኛ ነኝ ፣ በጨዋታው በጣም ደስተኛ ነኝ ፣ ስለ ቤተሰብም ስለ እናንተም ሳስብ በጣም ደስተኛ አድርጎኛል ፣ እኔ ለሁላቹም በጣም ደስተኛ ነኝ።" "የጌዜው ሁኔታ በጣም ጥሩ ነው ፣ ላለፉት ስድስት ሳምንታት ያቀረባችሁልኝን የዝማሬ ጥያቄ ሳልቀበል የቀረሁበትን አጋጣሚ ችላ ስላላቹኝ አመሰግናለው።" @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143
10Loading...
34
🎙️ ፔፕ ጋርዲዮላ "ክሎፕ በጣም ይናፍቀኛል ፤ እሱ በህይወቴ ውስጥ በጣም አስፈላጊው ሰው ነበር።"
5 55211Loading...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አርኔ ስሎት ከዳርዊን ኑኔዝ ጋር ለመስራት ጓግቷል ተጫዋቹን መለወጥ የሱ ስራ እንደሆነም ያምናል [ ፓውል ጆይስ ] @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143
Показати все...
👍ቤት ዊንዊንስ (BetWinWins) ልዩ ልዩ ጉርሻዎችን እያወጣ ነዉ! የውርርድ ተሞክሮዎትን ለማጠንከር ዝግጁ ነዎት? ነዎት? ዛሬዉኑ ወደ ተግባሩ በመቀላቀል እነዚህ አስደናቂ ቅናሾች እንዲያልፍዎት አይፍቀዱ። 🎯 t.betwinwins.net/5yb2cwhe 📱 t.me/betwinwinset
Показати все...
👍 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🔻| ጃሬል ኳንሳህ እና ከርትስ ጆንስ ለእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ጥረ ቀርቦላቸዋል። @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143
Показати все...
👍 55 5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አርኔ ስሎት ቨርጅል ቫንዳይክ ፣ ሞሀመድ ሳላህ ፣ እና አሌክሳንደር አርኖልድ ለክለቡ አስፈላጊ ተጫዋቾች እንደሆኑ ያምናል። ተጫዋቾቹ ልምድ ያላቸው በመሆናቸው ከሱ ጋር እንዲሰሩ ኮንትራታቸውን ለማደስ ጠንክሮ ይሰራል። ኮንትራት እድሳቱ ስምምነት ላይ ከደረሱ ከሰኔ 1 በውሀላ ይፋ እንደሚሆን ይጠቃል። 🌕 [Chris Bascombe] @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143
Показати все...
43🔥 6👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሊቨርፑል የ2024/25 የውድድር ዘመን ልምምድ ክፍለ ጊዜ ከሰኔ 8 - 15 ለመጀመር አስቦ ነበረ ነገር ግን በአዲሱ አሰልጣኝ አርኔ ስሎት ጥያቄ መሰረት ከሰኔ 1-7 ባለው ቀን ልምምድ ማድረግ እንዲጀምሩ ጠይቋል። በተጨማሪም ለዩሮ 2024 እና ኮፓ አሜሪካ ተሳታፊ ለሚሆኑ ተጫዋቾች ከውድድሩ መጠናቀቅ በውሀላ ወይንም ከውድድሩ ከተሰናበቱ በውሀላ የእረፍት ጊዜ እንደሚሰጣቸው ተነግሯል። [ Telegraph ] @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143
Показати все...
👍 59 4🎉 1
00:40
Відео недоступнеДивитись в Telegram
😢 86😭 19😁 5👍 4 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የሶፋ ስኮር የዓመቱ ምርጥ 11 ቡድን ውስጥ ከኛ ቨርጂል ቫንዳይክ ተካቷል! Vvd 🧱 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Показати все...
38👍 9🙏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሊቨርፑል የአስቶንቪላው ተጨዋች ጃኮብ ራምሴ አድናቂ ነው። 🥇| Matt Law - Telegraph
Показати все...
👍 49🎉 4🔥 2 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዮሃን ባካዮኮ በዚህ ክረምት ሊቨርፑል ከሚፈልጋቸው ተጨዋቾች መካከል አንዱ ነው። የሊቨርፑል ስካውት ባሪ ሀንተር እና አዲሱ አሰልጣኝ አርኔ ስሎት እንደሚፈልጉት ተረጋግጧል። ፒኤስቪ ከቤልጂዬማዊው የመስመር አጥቂ ዝውውር የሚፈልገው ዋጋ ከ50 ሚሊዮን ዩሮ ያነሰ ነው። ምንጭ: 🥇ቤልጂዬማዊው ታማኝ ጋዜጠኛ ሳቻ ታቮሊየር
Показати все...
🔥 58👍 8🙏 3

🔥 89👍 9