cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

@Amanuel revival

ክብር እግዚያብሄርን በማወቅ ይመጣል። Joshwa revival 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 https://t.me/joinchat/UcvyqBg5cYDEVjoJ

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
132
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ታሪኬ የጀመረው ይትባረክ አለሙ Amizeng wership Tayem Audio🎶💾 20.1MB ⏰ 21. 45 @EpSelihom @EpSelihom @EpSelihom <€p Seoihom Meki Sound> ⓈⒶⓇⒺ ⒿⓄⒾⓃ ⓈⒶⓇⒺ { JOIN Us}
Показати все...
🗣ኢየሱስን መስበክ ኢየሱስን መናገር ኢየሱስን ማስተማር የሙሉ ጊዜ አገልጋዮች እድል ፈንታ እንዳይመስለን ህይወታችን ነው። ታሪካችንን የቀየረ ማንነታችን ነው። እናስተውል መፅሐፍ ሲናገር ወንጌልን ብሰብክ እንኳ የምመካበት የለኝም፤ ግድ ደርሶብኝ ነውና፤ ወንጌልንም ባልሰብክ ወዮልኝ ይላልና። #ሠናይ_ምሽት ▷◈ @EpSelihom◈◁ ━━━━ ━━━━━━━━━━━
Показати все...
አይቼዋለሁ ዘማሪ ይትባረክ አለሙ Wership Taim JEPS TV Audio💾🎶 4.3MB ⏰ 8.19 @EpSelihom @EpSelihom @EpSelihom SHARE JOIN SHARE Ep selihom Meki Sound ( Join Us,)
Показати все...
ድንቅ ትምህርት እባካቹ ስሙት እማ 🤴 ፍ ራ ቻ 👈 የፍራቻ ምንጩ ከፍተኛ ፍርሀት ነው፨ ሰው ህይወቱን ለመቀጠል ደስታና ተሥፋ ካላገኘ ጤና ሊኖረው አይችልም፡አሉታዊ አስተሳሰብ የላቸው ሰዎች መጨነቅን የ ሚያሶግዱት በፍርሀትና፡ተስፋ በመቁረጥ ነው፨መጥፎ ስራ ከጥሩ ተግባር አጠገብ ሊበቅል የሚችል አረም ነው፡አሉታዊ አስተሳሰብ ፍራቻን ያመጣል፨ ብሎም አይናችንን የሳውራል፡☘🌺 ሰነፎች መገለጫቸው ሀላፊነት የሚባለውን ነገር የፈራሉ፡ሀላፊነት ደግሞ በሰው ህይወት ውስጥ ግድ የሚል ነው https://t.me/joinchat/UcvyqBg5cYDEVjoJ ሀላፊነትን መሸሽ የሚፈልጉ ሰዎች ፍርሀት ደሚያጠቃቸው ናቸው፨ ምክንያቱም ማንነታቸውን የሚፈትን ነገር ሲመጣ፡ከፍራቻና ከአሉታዊ ሀሳባቸው የተነሳ ሚሞቱ የመሥላቸዋል፨ https://t.me/joinchat/UcvyqBg5cYDEVjoJ ሊንኩን ተጭናቹ ቻናሉን ተቀላቀሉ፡ደግሞ ለ15 ሰው ሼር አድርጉ ⛈⛈⛈⛈⛈⛈⛈⛈⛈🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Показати все...
@Amanuel revival

ክብር እግዚያብሄርን በማወቅ ይመጣል። Joshwa revival 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

https://t.me/joinchat/UcvyqBg5cYDEVjoJ

❤️እምነት👍😁ስሙትእማ🌺🌸 https://t.me/joinchat/UcvyqBg5cYDEVjoJ አስገራሚ ትምህርትለ15 ሰው ሼር ያድርጉ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 👉እምነት ያላቸው ሰዎች በአላማቸው አሸናፊ መሆን ይችላሉ፨ሳራ እደምትወልድ ሲነገራት ሳቀች፡ነገር ግን ተአምር የሚጠብቅ ሰው ታላቅ እምነት ያስፈልገዋል፨እምነት የሚያስፈልገው ደግሞ ከችሎታ በላይ ለሆነ ነገር ነው፡ለዚህ ደግሞ አነጋገራችንና፡አስተሳሰባችን መቀየር አለበት፨እናምናለን ብላቹ አስተሳ ሰባቹህ እና አነጋገራቹ አሉታዊ ከሆነ ዕምነታቹ ከልባቹ አይደለም ማለት ነው፨ እናስተውል-እምነት ምትሀት አይደለም፡ 🌸እምነት ይፈተናል፨ምክንያቱም ብዙ ጠቃሚ ነገሮች የጥሩ ግንኙነት ውጤት ናቸው፡መጽሀፍ ቅዱሥ በዕምነት አብርሀምን የእግዚያብሄር ወዳጅ ይለዋል፨አብርሀም ከፈጣሪው ጋር የነበረው ግንኙነት በእምነት ላይ የተመሠረተ ነበር፨🔥🔥🔥🔥🔥 ለ15 ሰው ሼር አድርጉ https://t.me/joinchat/UcvyqBg5cYDEVjoJ ሊንኩን ተጭናቹ ቻናሉን ተቀላቀሉ🔥⛈⛈⛈⛈⛈⛈⛈⛈⛈🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Показати все...
@Amanuel revival

ክብር እግዚያብሄርን በማወቅ ይመጣል። Joshwa revival 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

https://t.me/joinchat/UcvyqBg5cYDEVjoJ

ሌላ ልታነቡት የሚገባ አስገራሚ ት/ት https://t.me/joinchat/UcvyqBg5cYDEVjoJ 👉የግል አስተሳሰብን መዳበር🔥🔥 አስተሳሰባቸውን ያላዳበሩ ሰዎች፡ሀሳባቸው በሁኔታ የመራል፨ጥሩ አስተሳሰብ ያላው ግን፡ያላቸው የህይወት እይታ በሌሎች የማግኘትና የማጣት ሁኔታ ለይ የተመሠረተ አይደለም፨ 🔥አስተሳሰባችን ሲያድግ በዚያው መጠን የማሠባችን ነጻነት ይዳብራል፡ https://t.me/joinchat/UcvyqBg5cYDEVjoJ የአስተሳሰብ ነጻነት ሲኖር ደግሞ፡ልዩነት ይመጣል፨ሁሌም በህይወታችን 👉ውጪአዊ አመለካከታችን የውሥጣዊ እይታችን ነፀብራቅ ነው፨ ሁሌም የአማራጭ ሀሳብ ሊኖረን አያስፈልግም፨ምክንያቱም በአላማችን እንዳንጸና ያደርገናል፡🔥🔥🔥🔥 አላማ የሌለው ሰው ፡አሸነፊ ለመሆን ምክንያት አይኖረውም፨ https://t.me/joinchat/UcvyqBg5cYDEVjoJ አሸናፊነት አጋጣሚ ሳይሆን የአስተሣሠብ ውጤት ነው፨ስለዚህ አሸነፊነትን የሚያደናቅፈው ጊዜና ቦታ ሳይሆን እቅድ አልባነት ነው፨ ⛈⛈⛈⛈⛈⛈⛈⛈⛈🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ሊንኩን ተጭናቹ ቻናሉን ተቀላቀሉ፡ብሎም ለ15 ሰው ሼር የድርጉ🌎🌍
Показати все...
@Amanuel revival

ክብር እግዚያብሄርን በማወቅ ይመጣል። Joshwa revival 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

https://t.me/joinchat/UcvyqBg5cYDEVjoJ

ትዝ " ይለኛል Addisu Werku 🎶Audio 💾 5.9 MB 🕰 4.17 <@EpSelihom> <@EpSelihom> < @EpSelihom> SHARE join SHARE £p selihom Sound Meki መልካም ፋሲካ➕➕➕ {Join Us} ➕➕
Показати все...
💐ቃልኛ መንፈሳዊ መፅሔታችን ከተለያዩ ዘማሪያን እና አገልጋዮች እንዲሁም በሥራቸው ከተወደዱ ሰዎች ጋር ቆይታ አድርገናል። ከአንደኛ እትም ጀምሮ እስከ ስድስተኛ እትም ከስር ታገኛላችሁ ። በቅርቡ ሰባተኛ እትም የሚወጣ ይሆናል። ◉| 1ተኛ እትም ዘማሪት ህይወት መለሰ ◉| 2ተኛ እትም ፓ/ር ፍፁምብርሀን ኤርሚያስ(ፍፄ) ◉| 3ተኛ እትም ዘማሪት ሀምሌት በልጁን ◉| 4ተኛ እትም ከሼፍ ዘሪሁን ዳዲ ◉| 5ኛ እትም ዘማሪት ኢየሩሳሌም ነጊያ(ጄሪ) ◉| 6ተኛ እትም ዘማሪት ራሄል ወንደሰን || ቃልኛ መንፈሳዊ መፅሄት || በመፅሔታችን ጥቂት ለፀሀፊያን ክፍት የሆኑ አምዶች ስላሉ የመፃፍ ፍላጎት ያላችሁ በ @kaltube_bot ፃፉልን 💐KALGNA💐 Produced BY :- KALTUBE Powerd BY :- MHgraphics Share💐Share💐Share @KALTUBE @KALTUBE @KALTUBE
Показати все...
Показати все...
እንዴት አድርገን ቪዲዮዎችን ከFacebook Download ማድረግ እንችላለን ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ ቪዲዮ/How to can download Fb Video.

ሰላም ሰላም የ#socialሚዲያ ቲዩብ የ #youtube ተመልካቾቼ ዛሬ እንዴት ከ Facebook video download ማድረግ እንደምንችል አሳያችሁለው።#EthioApp&App #how to can download video from face book #እንዴ...