የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏
Відкрити в Telegram
የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ የነፍስ ስንቅ የምናገኝበት፦ ✍️"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም" ፩ኛ ቆሮ. ፰፥፪ #ለተጨማሪ፦👇✞👇 https://www.youtube.com/EOTC2921 https://www.facebook.com/eotc2921 https://www.tiktok.com/@eotc2921 https://www.instagram.com/eotc2921
Показати більше4 374
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
4 374
ሴጋ (Masterbation)
➾ በእምነት ላይ
➾ በትዳር ላይ
➾ በወጣትነት
➾ አጠቃላይ በወደፊት እጣ ፋንታችን ላይ ሚያመጣው ችግር ምንድነው?? እንዴት መላቀቅ ይቻላል ?
👆👆በዚህ ዙሪያ ማወቅ ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ ቻናላችንን ይቀላቀላሉ👇👇
👉 https://t.me/joinchat/AAAAAEcoMBp6zzcIYdK6ng
▰▰▰
በዩቲዩብ ለመከታተል ከታች ያለውን Link ተጭነው Youtube ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ ለሌሎችም Share ያድርጉ!! 👇
👉 https://www.youtube.com/channel/UCDFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA
👉 https://youtu.be/SY-D-qGgT0U
▰▰▰▰▰
👇የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ቻናሎች ናቸው።
👇👇 ይቀላቀሉ 👇👇

🎯 📯 ✝ ከአሁኗ ሰዓት ጀምሮ እውነተኛ ባለማህተቦች፣ የቤተክርስቲያን ልጆች ያስፈልጉናል ሁላችሁም እየገባቹ ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ለምንሰጠው አገልግሎት ከጎናችን መሆናችሁን አሳዩን ! በቅርቡ አገልግሎታችንን የምንጀምር ይሆናል እስከዛው ድረስ ግን የእናንተ እገዛ ያስፈልገናል ቻናላችንን Subscribe በማረግ !
---------------------------------------------------------
አዳዲስ እና ቆየት ያሉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች መገኛ የሆነው የ Youtube ቻናል ኦተመ Tube
📌 ልሳነ ግእዝ ቋንቋ ትምህርቶች
📌 ዜና ቤተ - ክርስቲያናትን 📌 መንፈሳዊ ፊልሞች
📌 የአባቶች ምክር 📌 ስነ ፁፎችን ,ግጥሞች
📌 ብሂለ አበው 📌 የዘማሪያን የመድረክ ስራዎች
📌 ስብከቶችች 📌 ወዘተ...
🔔 የመምህር ምህረት አብ አሰፋ ልዩ ጉባዬ የማንቂያ ደውል መላው ዓለም በጉጉትና በናፍቆት የሚጠብቀውን የቀጥታ ስርጭት ጨምሮ የሚተላለፍበት መረሀ ግብር ዝግጅቱን አጠናቆ ሙሉ መሙሉ በአዲስ መልክ በዝግጅት ላይ ነው አሁኑኑ SUBSCRIBE ያርጉት ! ከታች ያለውን Link ተጭነው !

👇👇 👇👇 👇👇 👇👇 👇👇 👇👇👇 👇
https://www.youtube.com/channel/UCptb7G0iVwCCLRRdEzXud1w?sub_confirmation=yes
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 👆👆👆👆👆

• ✅✅ 📯•
ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች አንድ የ Youtube ቻናል እንጠቁሞት !
በ 100 ሺዎች በላይ ተከታይ ያለው የ youtube ቻናል

🔔 የመምህር ምህረት አብ አሰፋ ልዩ ጉባዬ የማንቂያ ደውል መላው ዓለም በጉጉትና በናፍቆት የሚጠብቀውን የቀጥታ ስርጭት ጨምሮ የሚተላለፍበት መረሀ ግብር ዝግጅቱን አጠናቆ ሙሉ መሙሉ በአዲስ መልክ መቶልናል አሁኑኑ SUBSCRIBE ያርጉት ! ከታች ያለውን Link ተጭነው !

🌿🌾✞ #ኦ_ርኅርኅተ_ኅሊና ✞🌾🌿
ኦ ርኅርኅተ ኅሊና አፍቅሮተ ሰብአ ልማዳ/፪/
ለእለጌሰሙ/፬/ ትመስል/፫/ እንግዳ//፪//
|
|
|...፫
#ትርጉም፦
ሰውን ማፍቀር ልማዷ የሆነ እመቤታችን
በየጊዜው/ዘወትር/ አዲስ ትመስል ነበር
✞የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደናንተ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ እናድርጋቸው✞
╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮
@EOTC2921
@Orthodox2921
╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯
4 374
🌿🌾✞ #ድንግል_ማርያም_በሉ ✞🌾🌿
ድንግል ማርያም በሉ ምዕመናን ሁላችሁ
በአማላጅነቷ ጥላ ስር ያላችሁ
እንደኔ ከፍቅሯ ፍቅርን ያገኛችሁ/፪/ //፪//
#አዝ
የሐና የኢያቄም የበረከት ፍሬ
ድንግል ስጦታዬ ክብሬ ከለላዬ
ጥላሽን ጣይብኝ ያኔ እጽናናለሁ
አረጋጊኝ ድንግል ባንቺ ታምኛለሁ
#አዝ
ድንግል እመቤቴ ድካሜን እዪና
ፍርኃት ጭኝቀቴን አርቂልኝና
የሕይወትን ፍሬ ሁሌ እንዳፈራ
ነይልኝ እናቴ ከዮሐንስ ጋራ //፪//
#አዝ
4 374
🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
#የአምላክ_እናት_ከማን_ጋር_ላነጻጽርሽ_በቅዱስ_አትናቴዎስና_በቅዱስ_ኤፍሬም
🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
✍በመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ
🎤ቅዱስ አትናቴዎስ ዘእስክንድርያ እንዲኽ አላት፦🎤
☞ “አንቺ የተከበርሽ የተደነቅሽ ድንግል ሆይ ከየትኛውም ታላቅነት በላይ ታላቅ
ነሽ፤ ከፍጡራን ወገን እንዳንቺ ያለ ታላቅነት ያለው ርሱ ማን ነው? አንቺ
የእግዚአብሔር ወልድ ማደሪያ ድንግል ሆይ ከፍጥረታት መኻከል ከማን ጋር
ላወዳድርሽ? ከኹሉም በላይ ታላቅ ነሽና።
👉የዐዲስ ኪዳን ታቦት ሆይ ወርቅን ሳይኾን ንጽሕናን የተጐናጸፍሽ!
እውነተኛው መና በውስጧ ያኖረችው መሶበ ወርቅ የተቀመጠባት ታቦት ነሽ
እኮን! ይኸውም ሥጋን የተዋሐደው መለኮት ነው።
👉ከለመለመችው ምድርና ከፍሬዋ ጋር ላነጻጽርሽን? ግን አንቺ ኹሉንም
ትበልጫቸዋለሽ ምክንያቱም “ምድር የእግሬ መረገጫ ናት” ተብሎ ተጽፏልና
(ኢሳ ፷፮፥፩) ነገር ግን አንቺ ፍጹም የኾነውን የባሕርይ አምላክ እግር፣ ራስ እና መላ አካል (ኲለንታ ትስብእት) ይዘሻልና።
👉ሰማይ ታላቅ የኾነ ቢኾንም ግን ያንቺ አቻ አይኾንም “ሰማይ ዙፋኔ ነው”
ተብሎ ተጽፏልና (ኢሳ ፷፮፥፩)፤ አንቺ ደግሞ የአምላክ ማደሪያ ነሽ።
👉መላእክት እና የመላእክት አለቆች ታላቅ ናቸው ብልም አንቺ ከኹሉም
ታላቅነት በላይ ነሽ፤ ይኸውም መላእክት እና ሊቃነ መላእክት ባንቺ ማሕፀን
ላደረው ለርሱ በረአድ የሚያገለግሉ በመኾናቸው በፊቱ መናገር የማይችሉትን
አንቺ በነጻነት ታናግሪዋለሽ፡፡
👉ኪሩቤልን ታላላቅ ናቸው ብንልም አንቺ ከነርሱ ታላቅነት በላይ ነሽ፤ ኪሩቤል
የእግዚአብሔርን ዙፋን ይሸከማሉ ፤ አንቺ ግን እግዚአብሔርን በእጅሽ ያዝሽው።
👉ሱራፌልንም ታላቅ ናቸው ብልም አንቺ ከነርሱ ታላቅነት በላይ ታላቅ ነሽ፤
ሱራፌል በክንፎቻቸው ፊታቸውን ይሸፍናሉ (ኢሳ ፮፥፪)፤ ፍጹም የኾነውን
ጌትነቱን ማየት አይችሉም አንቺ ግን ፊቱን እያየሽ እና እየዳሰስሽው ጡትን
በክቡር አፉ ውስጥ አጥብተሻልና ከነርሱ ትልቂያለሽ" (St. Athanasius,
Homily of the Papyrus of Turin)
🎤ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ እንዲኽ አላት፦🎤
☞ ‘O Virgin full of wonder who bore for us the Son of
God…’ (የእግዚአብሔርን ልጅ ለእኛ የወለደሽልን በድንቅ የተመላሽው ድንግል
ሆይ፣ የእኔ ደካማ ከንፈሮች የአንቺን ንጽሕና ለመናገር በቂ አይደሉም።
ባለአራት ፊቶች ኪሩቤል የአንቺን ያኽል ክቡር አይደሉም፤ ባለስድስት
ክንፎች ሱራፌልም ከአንቺ ውበት የበለጠ ሞገስ የላቸውም፡፡ ባንቺ ማሕፀን
ያለውን ልጅ ዙፋን የሚሸከሙ በላይ በሰማይ ያሉ የነገደ መላእክት ጭፍሮች
በንጽሕናቸው አንችን አይልቁም፡፡
የእሳት ሠረገላው በፍርሃት ኾነው ርሱን ተሸክመውታል፤ የእመቤታችን
ጒልበቶች ግን ሳይቃጠሉ ተሸክመውታል፤ የነበልባል መንኰራኲሮች በመደነቅ
አጓጉዘውታል፤ ቢኾንም ግን በዳዊት ብላቴና በድንግል ጭን ርሱ በፍቅር ታቀፈ።
👉ኪሩቤል በፍርሃት ተሸክመውት ይንቀጠቀጣሉ፤ ሱራፌልም “ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ” ብለው እየጮኹም ወደ ኋላ ያፈገፍጋሉ (ኢሳ ፮፥፫)፤ እመቤታችን
ማርያም ግን በጡቶቿ ውስጥ ዐቅፋዋለች፡፡
👉ታማኝዋ ድንግል ማርያም ከሴቶች ተለይታ የተባረክች ናት፤ ድንግልም
ብትኾን እንኳን ከጡቶቿ ወተትን ታጠባዋለች፡፡ ይኽ እንዴት ድንቅ ነው! እንዴት እንደተካኼደ ማን የመናገር ብቃት አለው?) (T.j. Lamy, Sancti Ephream
Syri Hymni et Sermones, II)
[በመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ ተዘጋጅተው ከታተሙት ከ19 መጻሕፍት ውስጥ
ነገረ ማርያም በሊቃውንት ከሚለው መጽሐፍ የተወሰደ]
🙏ምሳሌ ያጣንልሽ የፈጣሪያችን እናት ሆይ ቅዱስ አትናቴዎስንና ቅዱስ
ኤፍሬምን እንደባረክሻቸው እኛ ልጆችሽን ባርኪን፨🙏
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
✞የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደናንተ ይቀርባሉ፡፡ለጓደኞቻችን #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ እናድርጋቸው✞
╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮
@EOTC2921
╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯
4 374
📙 ቅዱሳት መጻሕፍትን በ PDF እና መንፈሳዊ መተግበሪያዎችን እንዴት ላግኝ ወይስ ከየት ላምጣ ብለው ፈልገው ያውቃሉ 🤔🤔
በ👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ቻናል አዳዲስና ቆየት ያሉ PDF መጽሐፍቶችን እንዱሁም የብራና መጽፍቶችንና መተግበሪያዎችን ያቀርባል!
ይቀላቀሉ👇👇
👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw
▰▰▰
#አገልግሎቱን_ለመደገፍ ከታች ያለውን Link ተጭነው Youtube ቻናሉን Subscribe ያድርጉ ለሌሎችም Share ያድርጉ!! 👇
https://www.youtube.com/channel/UCDFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA
https://youtu.be/SY-D-qGgT0U
https://youtu.be/SY-D-qGgT0U
👆SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

https://t.me/EOTC2921
🌾✞ #ድንግል_ወላዲተ_ቃል ✞🌾
ድንግል ድንግል ወላዲተ ቃል፣
ድንግል ድንግል ወላዲተ ቃል።
አሟሟትሽ በጥር ነሐሴ መቃብር #ድንግል
የአንቺ ለብቻ ነው ትንሣኤሽ ሲነገር ››
ሥጋሽ በምድር ላይ የታል እንደ ፍጡር ››
ዐርጓል ወደ ሰማይ ከክርስቶስ መንበር ››
#አዝ~~~✞✞✞~~~
ሥጋሽን ሲያሳርጉ መላእክተ ሰማይ ››
ቶማስ በደመና ሲመጣ መንገድ ላይ ››
መግነዝ ተረከበ ለሐዋርያት ሊያሳይ ››
#አዝ~~~✞✞✞~~~
ትንሣኤሽን ሽተው ግራ ሲገባቸው ››
ሐዋርያት ጾመው ተገለጽሽላቸው ››
ተቀብራ አልቀረችም በምድር ከደጇ ››
ወደላይ ዐረገች እሷም እንደልጇ ››
#አዝ~~~✞✞✞~~~
ለማየት ሲጓጉ የድንግል ትንሣኤን ››
ዕርገቷን ዐወቁ በብዙ ሱባኤ ››
እኛም እንጸልይ ደጃችን እንዝጋ ››
ከወላዲተ አምላክ እንድናገኝ ዋጋ ››
#አዝ~~~✞✞✞~~~
✞የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደ እርስዎ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ ያድርጓቸው✞
╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮
@EOTC2921
╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯
4 374
🌾✞ #ቤተ_ክርስቲያን ✞🌾
⛪️✞ ቤተ ክርስቲያን #ኦሮሞ አይደለችም፤
⛪️✞ ቤተ ክርስቲያን #አማራ አይደለችም፤
⛪️✞ ቤተ ክርስቲያን #ትግራይ አይደለችም፤
⛪️✞ ቤተ ክርስቲያን #ጉምዝ አይደለችም፤
⛪️✞ ቤተ ክርስቲያን #አፋር አይደለችም፤
⛪️✞ ቤተ ክርስቲያን #ሱማሌ አይደለችም፤
⛪️✞ ቤተ ክርስቲያን #ሲዳማ አይደለችም፤
⛪️✞ ቤተ ክርስቲያን #ጉራጌ አይደለችም፤
⛪️✞ ቤተ ክርስቲያን #ስልጤ አይደለችም፤
⛪️✞ ቤተ ክርስቲያን #ወላይታ አይደለችም፤
⛪️✞ ቤተ ክርስቲያን #ጋንቤላ አይለችም፤
⛪️✞ ቤተ ክርስቲያን #ሀድያ አይደለችም፤
⛪️✞ ቤተ ክርስቲያን #ኮንሶ አይደለችም፤
⛪️✞ ቤተ ክርስቲያን #ሀመር አይደለችም፤
⛪️✞ ቤተ ክርስቲያን #ሰማያዊት ናት እንጅ #ምድራዊት አይደለችም።
⛪️✞ ቤተክርስቲያን #ክርስቶሳዊት ናት።
⛪️✞ ቤተ ክርስቲያን #አምላካዊት ናት።
⛪️✞ ቤተ ክርስቲያን #ህያዊት ናት።
⛪️✞ ቤተ ክርስቲያን #በዘር የተመሰረተች አይደለችም።
⛪️✞ ቤተ ክርስቲያን #በክርስቶስ ደም የተመሰረተች ናት እንጅ ስለዚህ ቤተ ክርስቲያን #የብሔር_አይደለችም።
⛪️✞ ቤተ ክርስቲያን የእግዚአብሔር ቤት እንጂ አምኖ ለመጣው ሁሉ ኦሮሞ አማራ ደቡብ ትግሬ ሳትል ለሁሉ እኩል ታስተምራለች፤ እኩል ሲሞት ትፈታለች፤ እንግዲህ ሰው በዘር ሲተራመስ ቤተ ክርስቲያንን ኢላማ ማድረግ ተገቢ አይደለም።
⛪️✞ ቤተ ክርስቲያን መንግስተ እግዚአብሔር መንግሥተ ሰማያትን እንጅ መንግስተ ምድርን ዘርን አሰብክም ስለዚህ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ዓይን ብሌናችን እንጠብቃት መንግሥተ ሰማያትን የምናይባት ናትና።
✍መጋቤ ሐዲስ ሄኖክ ፈንቴ