የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏
Відкрити в Telegram
የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ የነፍስ ስንቅ የምናገኝበት፦ ✍️"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም" ፩ኛ ቆሮ. ፰፥፪ #ለተጨማሪ፦👇✞👇 https://www.youtube.com/EOTC2921 https://www.facebook.com/eotc2921 https://www.tiktok.com/@eotc2921 https://www.instagram.com/eotc2921
Показати більше4 374
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
4 374
👩 ✈️ 😭 ✝ " በስደት ላይ ሆኖ እግዚአብሔርን በተለያዮ መንገዶች ማመስገን እንዴት ደስ ይላል "
👩 በዚህ የ Youtube ቻናሌ ለእናተ ያስተምራል ያልኩት የቤተክርስቲያን ይዘት የጠበቀ የመንፈሳዊ ስራዎችን ይዤ መጥቻለሁ ! ሴት ልጅ ከመሆኔ አንፃር እንዲሁም ካለውበት የስደት ሀገር እንፃር ብዙ ፈተናዎችን ተቆቁሜ የራሴን ዝማሬዎችንም ለመስራትም በቅቺያለው በእግዚሐብሔር ፍቃድ እና ቸርነት ! ከዚህ በላይ እንድሰራ የእናንተ አብሮነት , ማበረታታት ያስፈልገኛል የ Youtube ቻናሌን Subscribe , Share በማረግ እንድታበረታቱኝ በእግዚሐብሔር ስም ጠይቃለው !
🙏❤ ️ መንፈሳዊ መዝሙሮች
🙏❤️ የሃይማኖታዊ ጥያቄና መልሶች
🙏❤️ የመንፈሳዊ ግጥም ፣ ወግ ፣ ትረካዎች
🙏❤️ የበጎ አድራጎት ስራዋች የሚዳሰሱበት
🙏❤️ ለእስልምና ተከታዮች በኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት ላይ ለሚያነሱት ጥያቄ በቂ መልስ የምሰጥበት
እንዲሁም በርካታ ልዩ ልዩ መርሐ ግብሮች የማቀርብበት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ቻናሌ ነው ! ከታች ያለውን Link ተጭነው Marakiye የሚለውን የ Youtube ቻናሌን Subscribe እንድታረጉልኝ በእግዚሐብሔር ስም ጠይቃለው ! 🙏
👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇
ይህን ይጫኑት ... ይህን ይጫኑት
.
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

🌿🌾 #ደብረ_ምጥማቅ 🌾🌿
ግንቦት ፳፩
✅እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ደብረ ምጥማቅ በምትባል ቦታ በወርቅ ወንበር ላይ ተቀምጣ ለአምስት ቀን የታየችበት ነው።
✅ጌታችን ፈጣሪና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ምድረ ግብፅና ወደ ኢትዮዽያ በተሰደደ ጊዜ ከድንግል እናቱ፣ ከዮሴፍና ከሰሎሜ ጋር ዛሬ ደብረ ምጥማቅ በሚባለው ቦታ ላይ አርፎ ነበር። ቦታውንም ባርኮና ቀድሶ ይህ ቦታ ለዘለዓለም ያንቺ መገለጫ ይሁን ብሎ ለእናቱ ለእመብርሃን ቃል ኪዳን ገብቶላት ነበር። ቦታው ደብረ ምጥማቅ ከመቀደሱ የተነሳ አካባቢውን በርካታ መነኮሳት ይኖሩበት ነበር።
✅እመቤታችንም በዚህ ቀን ግብጽ ደብረ ምጥማቅ በተባለ ቦታ በተሰራች ቤተክርስቲያን በልጇ ፈቃድ ግንቦት ፳፩ ቀን አእላፍ መላእክትን፣ ጻድቃን ሰማዕታትን አስከትላት ትገለጽላቸው ነበር።
✅በዚህም መገለጥ እመብርሃን ድንግል ማርያም ክርስቲያን ብቻ ሳይሆን ሌላ እምነት የነበራቸውም በግልጽ ይመለከቷት ነበር። ከየሀገሩ ያሉ ሰዎች
ይሰበሰባሉ ድንኳን ተክለው ሰቀላ ሰርተው አጎበር ጥለው ይከትማሉ ፤ድንግልም ከግንቦት ፳፩ ቀን ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት ሳታቋርጥ ትገለጽላቸው ነበር።
✅ህዝቡም የተለያየ ጥያቄ ይጠይቃታል አዳም አባታችንን አሳይን ይሏታል?! ገሚሱ ነብዩ ዳዊትን?! ገሚሱ ቅዱስ ጊዮርጊስን?! አሳይን ይሏታል አንዳንዱም ከዚህ ቀደም የሞተ ዘመዱን እንድታሳየው ይጠይቃታል፤ እርሷም ለሁሉም ፍቃዳቸውን ትፈጽምላቸው ነበር።
✅አዳምን ስትጠራው ከሔዋን ጋር፤ ዳዊትን ስትጠራው ከበገናው ጋር፤ ቅዱስ ጊዮርጊስን ስትጠራው ከጸአዳ ፈረሱ ጋር ነው። ወይ ግሩም ታዲያ ይህ በዚያ ደጉ ዘመን ነበር፤ አሁን ግን ኃጢያታችን ስለበዛም በገሃድስ ተገልጻ አትታይም። በረድኤቷ ብዛት እና ለበቁ ጻድቅ አባቶቻችን ካልሆነ በስተቀር።
✅የደብረ ምጥማቅና የአካባቢዋ ሰዎች ከእመቤታችን ጋር የሚቆዩባቸው ቀናት የዘለዓለም የሕይወት ስንቅ የሚይዙባት ነበረች። ፈልገው የሚያጡት፣ ጠይቀው የማይፈጸምላቸው ምንም ነገር አልነበረም። እነዚያ እርሷን ያዩ ዐይኖች ምንኛ የታደሉ ናቸው፤ እነዚያ በፊቷ የቆሙ እግሮች ምንኛ የተመረጡ ናቸው...። አምስቱን ዕለታትም ሲፈጸሙ ሕዝቡ እመቤታችንን በዕንባ ይሰናበቷታል ነበር። እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምም በብርሃን መስቀል ባርካቸው አጅበዋት ከመጡት ከቅዱሳኑ መላዕክት ጋር ታርጋለች።
"የምድር ባለጠጐች አሕዛብ በፊትሽ ይማለላሉ። ለሐሴቦን ንጉሥ ልጅ ሁሉ ክብሯ ነው። ልብሷ የወርቅ መጐናጸፊያ ነው። በሁዋላዋ ደናግሉን ለንጉሥ ይወስዳሉ።... በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ። በምድርም ሁሉ ላይ ገዥዎች አድርገሽ ትሾሚያቸዋለሽ። ለልጅ ልጅ ሁሉ ስምሽን ያሳስባሉ። (መዝ. 44፥12-17)
🌿🌾 #አባ_መርትያኖስ🌾🌿
✅ዳግመኛ በዛሬዋ ቀን አባ መርትያኖስ አረፈ፤ ይህም በህጻንነቱ መንኩሶ ለ፷፯ ዓመት በፍጹም ተጋድሎ የኖረ ነው። ይህ ገድል ትሩፋቱ በሁሉ ዘንድ ተሰማ፤ እነሆ አንዲት በዝሙት ስራዋ እጅግ የምትታወቅ ሴት ዘንድ ወሬው ደረሰ፤ እርሱ እኮ የሴት ፊት ስላላየ ነው እንጂ በፍትዎት ይወድቃል፤ ከክብሩም ይዋረዳል አለቻቸው ባልንጀሮቿም የለም በፍጹም አያደርገውም አሏት፤ እኔ በዝሙት ከጣልኩት ምን ትሰጡኛላችሁ አለቻቸው ብር እንሰጥሻለን አሏት፤ በዚህ ተወራርደው ሄደች፤ ሽቶ ተቀባብታ
አምራ ተውባ ሄደች።
✅ስንክሳሩ እጅግ ውብና መልከ መልካም ነበረች ይላታል፤ እስኪመሽ ከገዳሙ አቅራቢያ ቆይታ በሩን አንኳኳች የመሸቢኝ እንግዳ ነኝ አሳድረኝ ትለዋለች፤ ነፍሱ ተጨነቀች ባስገባት የዝሙት ጦር ይነሳብኛል ብተዋት እንግዳ ሆኜ መጥቼ መቼ ተቀበላችሁኝ ብሎ ይፈርድብኛል ደግሞም አውሬ ይበላታል ብሎ አሰበ፤ ባስገባት ይሻለኛል ብሎ አስገባት የተቀበችው ሽቶ ዝሙት የሚቀሰቅስ ነው። ቀረበችው፤ አባቴ በዚህ ማንም አያየንም አብረን እንተኛ አለችው፤ እሳት እያነደደ ነበርና እሺ ምን ችግር አለው እዚህ አሳት ላይ ምንጣፍሽን አንጥፊና እንተኛለን አላት።
✅አንድም እግሩን ወደ እሳቱ ማገደው ይላል፤ አይንህ ብታሰናክልህ ካንተ
አውጥተህ ጣላት አይደል የሚለው መጽሐፉ፤ ደነገጠች ምንድን ነው አባቴ
አለችው፤ ይህ ያስደንቅሻልን የገሃነም እሳትን ታዲያ እንዴት ልትችይው ነው
አላት። እግሩ ስር ወድቃ ይቅር በለኝ አለችው እርሱም ሌሊቱን ሙሉ ሲያስተምራት አደረ። ሲነጋ አልተመለሰችም አመንኩሰኝ ከዚህ በኃላ ወደ ዓለም አልመለስም አለችው። አመነኮሳት ከደናግል ገዳም ወስዶ ለእመምኔቷ አደራ ሰጣት። የሚገርመው ይህች እናት ከብቃቷ የተነሳ የመፈወስ ሀብት ተሰጣት ብዙ በሽተኞች ወደርሷ እየመጡ ይፈወሱም ነበር።
✅አባ መርትያኖስ ግን ድጋሚ ሌላ ሴት
መጥታ እንዳትፈትነው ሰው የማይደርስበት ከባህር መካከል ባለች ደሴት ብቻውን መኖር ጀመረ። ከብዙ ዘመን በኃላ መርከብ ተሰብሮ ብዙዎች ሲሞቱ አንዲት ሴት በመርከቡ ስባሪ ተጣብቃ እርሱ ካለበት ደሴት ደረሰች ባያት ጊዜ ደነገጠ አደነቀም ከእርሷ ጋር በአንድነት ስለመኖሩም አዘነ። የምትበላውን ሰጥቷት የምትለብሰውን አዘጋጅቶላት ሲያበቃ ተወርውሮ ወደ ባህሩ ገባ ዓሳ አንበሪም ተሸክሞ ወደ የብስ አደረሰው ከዚህ በኃላ በአንድ ቦታ ላለመቀመጥ ወስኖ በመቶ ስምንት አገሮች የሚገኙ ታላላቅ ገዳሞችን ዞረ። በመጨረሻም በዛሬዋ ቀን ግንቦት ፳፩ በክብር አረፈ።
🙏የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት፣ ጣዕም፣ ፍቅር፣ ረድኤትና በረከት አይለየን፤ የጻድቁ አባታችን የአባ መርትያኖስ ጽናት፣ ተጋድሎና ዕምነት ሁላችንንም ይጠብቀን አሜን።
✞የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደናንተ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ እናድርጋቸው✞
╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮
@EOTC2921
@Orthodox2921
╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯
4 374
#የቅዱስ_ሲኖዶስ_ምልአተ_ጉባኤ_ሰባት_የመወያያ_አጀንዳዎችን_አጸደቀ።
✔️✝️የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በዛሬው ዕለት የከሰአት በኋላ የጉባኤ ውሎው በጠዋቱ ክፍለ ጊዜ አጀንዳ ቀርጸው እንዲያቀርቡለት የሰየማቸው ብጹአን አባቶች አዘጋጅተው ያቀረቡለትን የመወያያ አጀንዳዎች መርምሮ አጽድቋል።
✔️✝️በዚህም መሠረት ሰባት የመወያያ አጀንዳዎች የ2013 ዓ.ም የርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ መወያያ አጀንዳዎች ሆነው ጸድቀዋል፦
✔️✝️የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ የጸደቁትን ሰባት አጀንዳዎችን በቅደም ተከተል እየተወያየ የሚያጸድቃቸው መሆኑን የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ፣ የአማሮ፣ ቡርጂ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ዮሴፍ የገለጹ ሲሆን የመጀመሪያውንና ሁለተኛውን አጀንዳዎች በከሰአት በኋላ የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ተወያይቶባቸው ውሳኔ ማሳለፉን ጨምረው ገልጸዋል።
✔️✝️በዚህም መሠረት አጀንዳ የሚቀርጹ ሊቃነ ጳጳሳት አባቶቻችንን የሠየመ ሲሆን እነርሱም፦
💠ብፁዕ አቡነ ኤልያስ
💠ብፁዕ አቡነ ማቴዎስ
💠ብፁዕ አቡነ ማርቆስ
💠ብፁዕ አቡነ አብርሃም
💠ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ
💠ብፁዕ አቡነ ፊልጶስ
💠ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል ናቸው።
✔️✝️እኒኽ አባቶቻችን ቀርጸው ያዘጋጁትን አጀንዳ ምልዐተ ጉባኤው መርምሮ ካጸደቀው በኃላ አንድ በአንድ እየተወያየ ያጸድቃቸዋል።
#ምንጭ፦ የኢኦተቤክ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ/Department of Public Relation,EOTC/
4 374
✝👳♂ "ዲ/ን ሄኖክ - ንዑስ ሚድያ"
በመላው ዓለም የምትገኙ ኦርቶዶክሳውያን እንዲሁም ኢትዮጵያውያን በያላችሁበት ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ፡፡ እነሆ በአይነቱ ልዩ መርሀግብር "በዲ/ን ሄኖክ - ንዑስ ሚድያ" የዩቲዩብ ቻናል ይዘንላችሁ ቀርበናል መንፈሳዊ ማንነቶን የሚያዩባቸው መርሃ ግብሮ ተሰናድተዋል !
🎯1. መናፍቃንን አፋቸውን የሚዘጉ መምህራን
🎯2. ለእስልምና ተከታዮች በኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት ላይ ለሚያነሱት ጥያቄ በቂ መልስ ለመስጠት "መጋቤ ኃዲስ እሸቱ" በሀሙስ መርሀ ግብር ይጠብቋችዋል !
🎯3. ጥሩ ዝማሬዎች
🎯4. የቅዳሴ ተሰጥዎ ትምህርት
🎯5. የገዳምት ጉብኝት
🎯6. ያልወጡ ምሁራንን ፈልፍሎ ማውጣት
🎯7. ስለ ኢትዮጵያ ትንሳኤ በእውቁ ምሁር በእለተ ሰንበት ይጠብቃችሇል፡፡
🤷♂ ታድያ ከኔ ምን ይጠበቃል ነው መልሳችሁ ይህ ሚድያ ለማሳደግ የእናንተ አስተዋፅኦ አስፈላጊ ነው ! ከታች ያለውን Link ተጭነው የ Youtube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የደውል ምልክቱን በመጫን የሚፈልገትን እውቀት ይሸምቱ ፡፡
👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇
ይህን ይጫኑት ... ይህን ይጫኑት
.
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
እኛ ደግሰናል እናንተስ ዲ/ን ሄኖክ - ንዑስ ሚድያ

🌾✞ #እናት_አለኝ ✞🌾
እናት አለኝ የምታብስ እንባ
አያታለሁ ስወጣ ስገባ
ኪዳነምህረት ኪዳነምህረት
ኪዳነምህረት አንባ መጠጊያ ናት
ሔዋን ሰታኝ ከበለሱ ፍሬ
እራቁቴን ብቆምም አፍሬ
ልብሴን ይዘሽ ወደኔ መጥተሻል
ደጓ እናቴ ቤተን አድምቀሻል
#አዝ---
ለዘላለም ንጽህይት በመሆኗ
ከኔ ጋር ነው ህያው ቃልኪዳኗ
ደስተኛ ነኝ ሀዘኔን አልፌ
አጽናኝ ሆናኝ የመስቀል ስር ትርፌ
#አዝ---
ከጥፋቱ ውሃ ማረፊያዬ
መርከቤ ነሽ ከሞት ማምለጫዬ
የአምላክ እናት ምልጃሽ ሆኖኝ ክብሬ
በህይወት አለሁ ጥልቁን ተሻግሬ
#አዝ---
በእናትነት ህይወቴን ጎብኝታው
ልቤ አረፈ ተነቀወሎ በሽታው
ሰንሰለቴ ከእጄ ተቆረጠ
መራራዮ በልጅሽ ጣፈጠ
#አዝ---
✞የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደናንተ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ እናድርጋቸው✞
╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮
@EOTC2921
@Orthodox2921
╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯
4 374
🌾✞ #ኪዳነ_ምሕረት_እመቤት ✞🌾
ኪዳነ ምሕረት እመቤት እመቤት/፪/
ነይልን ነይልን ከአለንበት/፪/
#አዝ---
ከሠማያት በላይ ከአለው ከማደሪያሽ/፪/
ዝማሬ ከሞላው ከዘለዓለም ቤትሽ
የምድር ፍጥረታት ማርያም ማርያም ሲሉሽ /፪/
የቃል እናት እመቤቴ ነይ በሠረገላሽ /፪/
#አዝ---
ከጸጥታ ወደብ ከፍቅር አውድማ /፪/
ከሰላሙ መንደር ከእውነት ከተማ
ሰአሊ ለነ ቅድስት ውዳሴ ሲሠማ /፪/
ከሚካኤል ከገብርኤል ጋር ነይልን ከራማ /፪/
#አዝ---
ዘርፋፋው ቀሚስሽ ይውረድ ከሠማያት/፪/
ዕንባችን ይታበስ በአንቺ አማላጅነት
በጽዮን ዝማሬ ተሞላ ነፍሳችን /፪/
ንዒ ንዒ ንዒ እንበል እንደ አባቶቻችን/፪/
#አዝ--
ፍጥረታት ሊድኑ በአማላጅነትሽ /፪/
የዘላለም ኪዳን አማኑኤል ሰጠሽ
ትውልድ ይኽን አምኖ ብጽዕት ይልሻል/፪/
እናቴ መመኪያዬ ምርኩዜ ሆነሻል /፪/
#አዝ---
የልብን ሲያዋዩሽ ሠምተሽ ዝም አትይም/፪/
ችግረኛን አይቶ ልብሽ አይጨክንም
ከዓይን ጥቅሻ ፈጥነሽ ትደርሽለታለሽ /፪/
ከሐዘን ከመከራ ታሳርፊዋለሽ /፪/
#አዝ---
✞የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደናንተ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ እናድርጋቸው✞
╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮
@EOTC2921
@Orthodox2921
╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯
4 374
✞ #ኪዳነ_ምሕረት_የእረፍቴ_እናት ✞
ኪድነ ምሕረት የእረፍቴ እናት
ሠላም ሆነ በአንቺ አማላጅነት
ንጽሕት ድንኳን በዕምነት የአጌጥሁብሽ
ሠላም ሆነ በአማኑኤል ልጅሽ/፪/|//፪//
#አዝ---
የብርሐን ዝናር በአይኖረኝም
በንጉሥ ፊት ተሸልሜ ብቆም
በልጅሽ ነው ውበቴ ማማሩ
በምልጃሽ ነው ሥሜ መቀየሩ
በልቤ ላይ ተነበበ ልጅሽ
አዎ ሥሜ ተጠርቷል በልጅሽ
ከታች በምድር እስከ ሠማያት ድረስ
ድርሻዬ ነው ሥምሽን ማወደስ/፪/
#አዝ---
የከበረ ሆነሽ ንግግሬ
ቅኔ አነሳሁ ለክብርሽ ዘምሬ
እንደ ዝግባ ከፍ ብዬ ብታይ
ወጥቶልኝ ነው በሠማይ ጸሐይ
ሥለ ምልጃሽ ዘይቱ ፈሠሠ
አንቺን ይዤ ሙሽራው ደረሠ
ቀንዲሌ ነሽ ድንግል አዛኝቱ
በልጅሽ ነው የነፍሴ ጽናቱ/፪/
#አዝ---
ከኤልያብ ቢደምቅ ደም ግባቴ
ማን ሊመርጠኝ ያለ አንቺ እናቴ
ተዋብሁብሽ ነፍሴ በአንቺ አበራ
አንደበቴ ሥምሽን ሲጠራ
እንደ ሙሴ እንደ አሮን በትር
ማምለጫዬ ከፈርዖን ቀንበር
ከእንግዲኽማ እኔ እንዴት አዝናለሁ
አማላጄ አንቺን ይዤሻለሁ/፪/