uk
Feedback
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

Відкрити в Telegram

የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ የነፍስ ስንቅ የምናገኝበት፦ ✍️"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም" ፩ኛ ቆሮ. ፰፥፪ #ለተጨማሪ፦👇✞👇 https://www.youtube.com/EOTC2921 https://www.facebook.com/eotc2921 https://www.tiktok.com/@eotc2921 https://www.instagram.com/eotc2921

Показати більше
4 374
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
✝ ይህን የ Youtube ቻናል አሁኑኑ Subscribe ያርጉ ! በሀገራች ኢትዮጲያ ውስጥ በምትገኘው የኢ/ት ጥንታዊ ገዳሞች  ታሪክ የታቦተ ፅዮን ቤተክርስቲያን ታሪኮች ለሁሉም ኦርቶዶክሳውያን አማኞች በትግረኛ , በአማርኛ በ Youtube ቻናል ትምህርቶችን ለማስተማር  ዝግጅቶችንን አጠናቀን መተናል ። በዚህ መንፈሳዊ የዩትዩብ ቻናል የተለያዩ ስብከቶችና ትምህርቶች በታላላቅ መምህራን በትግረኛ , በአማርኛ ማግኘት ትችላላቹ ! 🌻🎯ወንጌሎችን 🌻🎯 መዝሙሮች 🌻🎯 ስነ ፅሑፎች 🌻🎯 ምክረ አበው  እና ለመናፍቃን መልስ የምንሰጥበት የታቦተ ፅዮን ትክክለኛው የ Youtube ቻናል ነው ። ከታች ያለውን Link ተጭነው የ Youtube ቻናላችንን Subscribe ያርጉ  ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCJQ33VxRatkDMgl3CKcCDOQ?subconfirmation=yes 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ብስም መንበረ ታቦተ ፅዮን ዝተሰየመ መንፈሳዊ ናይ ዩትዩብ ቻናልና ብሊቃውንቲ ትግራይን ብዘማርያንን ዝ/ዩ ስብከታትን መዝሙራትን  ምድላዋቱ ዛዚሙ ስርሑ ጀሚሩ ኣሎ ።  "ተመለሱ ፣ ኣበሳኹም መዓንቀፊ ኸይኰነኩምሲ፣ ካብ ኵሉ ግህሰትኩም ተመለሱ። ... ሓድሽ ልብን ሓድሽ መንፈስን ድማ ግበሩ" (ሕዝ 18፡30-31)

🤔ለመሆኑ እስካሁን ትልቁን 📚የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የመጻሕፍት ቻናል በቴሌግራም ተቀላቅለዋል❓ ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ። ➨@Orthodox_Books 📚 የተለያዩ የብራና ፣ የ Gunda Gunde
🤔ለመሆኑ እስካሁን ትልቁን 📚የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የመጻሕፍት ቻናል በቴሌግራም ተቀላቅለዋል❓ ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ። ➨@Orthodox_Books 📚 የተለያዩ የብራና ፣ የ Gunda Gunde Manuscripts ቅዱሳት መጽሐፍቶች ይለቀቃሉ። ይቀላቀሉ👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ➖➖➖➖➖➖ ▶️ዩቲዩብ || YOUTUBE ↪️ https://youtu.be/SY-D-qGgT0U

🌾✞ #ያከብርዋ_ለሰንበት ✞🌾 ያከብርዋ ለሰንበት መላእክት በሰማያት ጻድቃን በውስተ ገነት ||፪ ወኩሉ ፍጥረት ዓሣት ወአናብርት እለ ውስተ ደይን ያዕረፋ ባቲ እስመባቲ አዕረፈ እምኩሉ ገብሩ |||፪ 🌾✞¤¤¤~~~✞~~~¤¤¤✞🌾 ያከብሯታል ሰንበትን መላእክት በሰማያት ጻድቃንም በገነት ||፪ ፍጥረታት በሙሉ ዓሣዎችና አንበሪዎች በመቃብር ያሉ ያከብሯታል አምላክ በእርሷ እንዳረፈ ከሥራው ሁሉ |||፪ ➤➤➤➤➤➤✞➤➤➤➤➤➤ ✞የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደናንተ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ እናድርጋቸው✞ ╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮ https://t.me/EOTC2921 ╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯

🌿🌾✞ #ኦ_ርኅርኅተ_ኅሊና ✞🌾🌿 ኦ ርኅርኅተ ኅሊና አፍቅሮተ ሰብአ ልማዳ/፪/ ለእለጌሰሙ/፬/ ትመስል/፫/ እንግዳ//፪// | | |...፫ #ትርጉም፦ ሰውን ማፍቀር ልማዷ የሆነ እመቤታችን በየጊዜው/ዘወትር/ አዲስ ትመስል ነበር ✞የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደናንተ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ እናድርጋቸው✞ ╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮ @EOTC2921 @Orthodox2921 ╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯

🌿🌾✞ #ድንግል_ማርያም_በሉ ✞🌾🌿 ድንግል ማርያም በሉ ምዕመናን ሁላችሁ በአማላጅነቷ ጥላ ስር ያላችሁ እንደኔ ከፍቅሯ ፍቅርን ያገኛችሁ/፪/ //፪// #አዝ የሐና የኢያቄም የበረከት ፍሬ ድንግል ስጦታዬ ክብሬ ከለላዬ ጥላሽን ጣይብኝ ያኔ እጽናናለሁ አረጋጊኝ ድንግል ባንቺ ታምኛለሁ #አዝ ድንግል እመቤቴ ድካሜን እዪና ፍርኃት ጭኝቀቴን አርቂልኝና የሕይወትን ፍሬ ሁሌ እንዳፈራ ነይልኝ እናቴ ከዮሐንስ ጋራ //፪// #አዝ

👇ውድ የእግዘብሔር ቤተሰቦች እነዚህ ቻናሎች የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ቻናሎች ናቸው። 👇👇 ይቀላቀሉ 👇👇 ▭▭▭▭▭▭ 📙 ቅዱሳት መጻሕፍትን በ PDF እና መንፈሳዊ መተግበሪያዎችን እንዴት ላግኝ ወይስ ከየት ላምጣ ብለው ፈልገው ያውቃሉ 🤔🤔 በ👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ቻናል አዳዲስና ቆየት ያሉ PDF መጽሐፍቶችን እንዱሁም የብራና መጽፍቶችንና መተግበሪያዎችን ያቀርባል! ይቀላቀሉ👇👇 👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ▰▰▰ #አገልግሎቱን_ለመደገፍ ከታች ያለውን Link ተጭነው Youtube ቻናሉን Subscribe ያድርጉ ለሌሎችም Share ያድርጉ!! 👇 https://www.youtube.com/channel/UCDFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA https://youtu.be/SY-D-qGgT0U https://youtu.be/SY-D-qGgT0U 👆SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

🌾✞ #ቅዱስ_ዮሐንስ_ሐጺር ✞🌾 https://t.me/EOTC2921 ጥቅምት 20 ❖ ይኽ ቅዱስ አባት ዮሐንስ ሐጺር ዕድሜው ዐሥራ ስምንት ሲኾን የጌታ ቸርነት አነሣሥቶት ይመነኲስ ዘንድ ወደ አስቄጥስ ገዳም ኼደ፤ አባ ባይሞይም ወጣትነቱን አይቶ የገዳም ኑሮ ጭንቅ ነውና ላንተ አይኾንኽም ቢለው፤ ቅዱስ ዮሐንስ ግን እንዲቀበለው ልመናን አቀረበ፤ ከዚያም የእግዚአብሔር መልአክ ለአባ ባይሞይ ተገልጾ ምርጥ ዕቃ ይኾናልና ተቀበለው ብሏቸዋል። ከዚያም በልብሰ ምንኲስናው ላይ ለሦስት ቀናት ጸለየበት፤ ያን ጊዜ የጌታ መልአክ ተገልጦ በልብሱ ላይ በመስቀል ምልክት አማተበበት፤ ከዚያም አባ ባይሞይ ለአባ ዮሐንስ ሐጺር አለበሰውና ተጋድሎውን ዠመረ፡፡ ❖ አባ ባይሞይም ቅዱስ ዮሐንስን የትዕግሥቱን ነገር ሊፈትነው ወድዶ ከበዓቱ አስወጥቶ አባረረው፤ አባ ዮሐንስ ግን በትዕግሥት ከሜዳ መኻከል በውጪ ቆመ፤ አባ ባይሞይ ግን “ላይኽ አልሻም” ሲለው፤ ርሱ ግን “አባቴ ሆይ ይቅር በለኝ” ይለው ነበር፤ ከዚያም በሰባተኛው ቀን አረጋዊዉ አባ ባይሞይ ወደ ቤተ ክርስቲያን ሲኼድ “ርዕይዎ ለሰብዐቱ መላእክት እንዘ የዐውድዎ ለዮሐንስ ወያስቄጽልዎ በአክሊላት” ይላል፤ አባ ዮሐንስ ሐጺርን ሰባት መላእክት ከብበው አክሊላትን ሲያቀዳጁት አይቶ፤ ከዚያ በኋላ መፈተኑን ትቶ ወደ መኖሪያው አስገብቶታል፡፡ ❖ የመታዘዝ ጸጋ በእጅጉ የተሰጠው እንደኾነ አባ ባይሞይ ዐውቆ የደረቀ ዕንጨት አግኝቶ ለቅዱስ ዮሐንስ ሐጺር በመስጠት “ይኽነን ዕንጨት ትከለውና እስከሚያፈራ ድረስ ውሃን አጠጣው” ብሎታል፤ ርሱም ታዛዥ በመኾን ወስዶ በመትከል ዐሥራ ኹለት ምዕራፍ ወደሚርቀው የውሃ ጒድጓድ እየተመላለሰ ኹለት ኹለት ጊዜ በየቀኑ ማጠጣት ዠመረ፤ ከሦስት ዓመትም በኋላ ያ ዕንጨት አቈጥቊጦ በቀለ፣ አበበ፣ አፈራ፤ አባ ባይሞይም ለቅዱሳን አረጋውያን ወስደውላቸው “ንሥዑ ወብልዑ እምፍሬ ተአዛዚ ወትሑት” (የታዛዡንና የትሑቱን ፍሬ እነሆ ብሉ) ብለው ሰጥተዋቸው፤ እነርሱም እግዚአብሔርን አመስግነዋል፡፡ ❖ ሊቀ ጳጳሱ አባ ቴዎፍሎስም የቅዱስ ዮሐንስ ሐጺርን ብቃት አውቆ የገዳሙ አበምኔት አድርጎ ሊሾመው እጆቹን በላዩ ላይ ሲጭን “አክዮስ” (ይደልዎ፤ ይገባዋል) የሚል ድምፅ ከሰማይ ተሰምቷል፤ ከዕለታት ባንዳቸው አንድ መነኮስ ሊጐበኘው ወደ በዓቱ ሲመጣ መላእክተ እግዚአብሔር ክንፎቻቸውን በቅዱስ ዮሐንስ ሐጺር ላይ ሲያርገበግቡ አይቶ ጌታን አመስግኗል፡፡ በስተመጨረሻም ከብዙ ተጋድሎ በኋላ ዕረፍቱ ሲቃረብ ጌታችን አባ እንጦንስን፣ አባ መቃርስን አባ ጳኲሚስንና አባ ባይሞንን ወደ ርሱ ላካቸው፤ እነርሱም አረጋግተውት ባርከውት ተመለሱ፤ ከዚያም በዕለተ ዕረፍቱ ሰራዊተ መላእክት፣ የቅዱሳን ማኅበር ወደ ርሱ ሲመጡ ባያቸው ጊዜ ደስ ብሎት በጌታ እጅ ጥቅምት ፳ ነፍሱን ሰጠ፤ መላእክትም እየዘመሩ በታላቅ ክብር ነፍሱን አሳርገውታልና፡፡ ❖ ሊቁ አርከ ሥሉስም ስለ ቅዱስ ዮሐንስ ሐጺር ተጋድሎ “ሰላም ሰላም እብሎ በሕቁ ለዮሐንስ ሐጺር ዘነዊኅ ኂሩተ ጽድቁ እምትርሲተ ዓለም ማሳኒ በዘይርኅቁ ከመ ያለብዎሙ ለእለ ኀሠሡ ወጽሕቁ ግብረ ምንኲስና ርእየ ቀዊሞ ዕራቁ” (የጽድቁ በጎነት የረዘመ ለኾነ ለዮሐንስ ሐጺር በእጅጉ (በአያሌው) ሰላም ሰላም እለዋለኊ፤ ከሚጠፋው ዓለም ጌጥ (ክብር) በሚርቁ ገንዘብ ለፈለጉና ለሚሹ ልብ እንዲያስደርጋቸው ራቊቱን ቆሞ የምንኲስና ግብርን አየ) በማለት አመስግኖታል፡፡ ❖ ሊቁ አባ ጊዮርጊስም ይኽነን ቅዱስ አባት ሲያመሰግነው፡- “ሰላም ለዮሐንስ ሐጺር ትሩፈ ምግባር፤ ዘአጥረየ ትሕትና ወወረሰ ልዕልና”፡፡ (ትሕትናን ገንዘብ አድርጎ ልዕልናን የወረሰ መልካም ሥራው የበዛ ለኾነ ለዮሐንስ ሐጺር ሰላምታ ይገባል) በማለት የትሕትና አባት የነበረውን ቅዱስ ዮሐንስ ሐጺርን ያወድሳል፡፡ [በሕይወቴ ከማልረሳቸው የበረከት ጊዜያት ውስጥ በግብጽ በነበረኝ የወንጌል አገልግሎት ወቅት በገዳሙ የሚገኘውን የቅዱስ ዮሐንስ ሐጺርን የከበረ ሰውነት የዳሰስኩበት ጊዜ አንዱ ነው]፨ በመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ 🙏✝የቅዱስ ዮሐንስ ሐጺር በረከቱ ረድኤት ይደርብን፡፡✝🙏