የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏
Відкрити в Telegram
የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ የነፍስ ስንቅ የምናገኝበት፦ ✍️"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም" ፩ኛ ቆሮ. ፰፥፪ #ለተጨማሪ፦👇✞👇 https://www.youtube.com/EOTC2921 https://www.facebook.com/eotc2921 https://www.tiktok.com/@eotc2921 https://www.instagram.com/eotc2921
Показати більше4 374
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
4 374
#ድንግል_ሆይ_ስላንቺ
•••✞•••✞•••✞•••
ድንግል ሆይ ስላንቺ ነውና መሀሪ
አማልጅኝ ከአንድ ልጅሽ ከፈጣሪ
ስሙን እንዳልጠራ አንደበትም የለኝ
ፊቱንም እንዳላይ ስራዬ አስቸገረኝ
#አዝ•••••••
ታውቆኛል ጥፋቴ ብዙ እንደበደልኩኝ
ትዛዙን እንደሻርሁ ህጉን እንደጣስኩኝ
#አዝ•••••••
በፊቱ እንዳላፍር የተጠራሁ ለታ
እለምንሃለሁ ከአሁኑ ይቅርታ
#አዝ•••••••
አንተ ክቡር መልአክ ልደቱን አብሳሪ
አማልደኝ ከጌታዬ ከፈጣሪ
#አዝ•••••••
ፃድቃን ሰማዕታት እናንተ ሁላችሁ
አማልዱኝ ከአምላኬ ከአምላካችሁ
#አዝ•••••••
✞የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደናንተ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ እናድርጋቸው✞
╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮
@EOTC2921
@Orthodox2921
╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯
4 374
🌾✞ #መዝሙረ_ዳዊት_ዘረቡዕ ✞🌾
☑️✞ ሁለተኛው ንጉስ {፸፩-፹}
☑️✞ #እግዚኦ_ኩነኔከ
📖መምህር ሥነፀሐይ ቦጋለ ምሥራቀ ፀሐይ አዲሱ ቅዱስ ሚካኤል #ባሕርዳር
╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮
https://t.me/EOTC2921
t.me/Geez_Abinet
╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯
4 374
🌾✞ #መዝሙረ_ዳዊት_ዘረቡዕ ✞🌾
☑️✞ የመጀመሪያው ንጉስ {፷፩-፸}
☑️✞ #አኮኑ_ለእግዚአብሔር
📖መምህር ሥነፀሐይ ቦጋለ ምሥራቀ ፀሐይ አዲሱ ቅዱስ ሚካኤል #ባሕርዳር
╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮
https://t.me/EOTC2921
t.me/Geez_Abinet
╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯
