የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏
Відкрити в Telegram
የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ የነፍስ ስንቅ የምናገኝበት፦ ✍️"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም" ፩ኛ ቆሮ. ፰፥፪ #ለተጨማሪ፦👇✞👇 https://www.youtube.com/EOTC2921 https://www.facebook.com/eotc2921 https://www.tiktok.com/@eotc2921 https://www.instagram.com/eotc2921
Показати більше4 374
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
4 374
🌾🕊✞ #ይቅርታ ✞🕊🌾
https://t.me/EOTC2921
✍በእኛ በደካሞች እንዲሁም በኀጢአተኞች አንደበት እንዳሰብነው ሳይሆን እርሱ ፩ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ በምሕረቱ በርህራሄው በመልካም ፈቃዱ እንዳሰበልን አኑሮናል፤ ከዘመን ዘመን አድርሶናል አሸጋግሮናልም፤ መጪውንም ዘመን እርሱ ፈጣሪ ኢየሱስ ክርስቶስ የምሕረት የይቅርታ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ከመጥፎ ሕይወታችን በንስሐ ተመልሰን ፈጣሪን የምናመሰግንበት ዘመን ይሁንልን፡፡ ✞✞✞
☞🕊ፈጣሪ ሥሉስ ቅዱስ ⛪️ ይህቺን ጳጉሜ የይቅርታና የምስጋና ቀን አድርጎ ስለሰጠን በእውነቱ፦
❣ሳናውቅ በስህተት❤
💙እያወቅን በእልህ💔
❌🌷ያስቀየምነውን
❌🌷ያሳዘነውን
❌🌷ያስከፋነውን
⛪️ለሰው ብቻ ሳይሆን ለፈጣሪ ብለን
💜በንፁህ ህሊናችን
💙ከልብ ተፀፅተን
😍በፍቅር አይናችን
🌍ሁሉንም ፍጡር
💞ይ💕ይ
💞ቅ💕ቅ
💞ር💕ር
💞ታ💕ታ
🌺🌸🌼እንጠይቅ!!!🌼🌸🌸
🌺🌸🌼 እናድርግ!!!🌼🌸🌺
╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮
https://t.me/EOTC2921
╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯
4 374
✝ የ Youtube ቻናላች ተከፈተ !
ሐይማኖትና መልካም ሕሊና ይኑርህ
1ኛ ጢሞ 1፥19
💌 📣 ኑ እምነታችንን እንጠብቅ መልካም ሕሊና ኖሮን ኦርቶዶክሳዊ ጉዞን በሕብረት እንጓዝ << እነሆ እርሱ ከእኛ ጋር ነው በምንሄድባትም መንገድ ሁሉ ይጠብቀናል ወደዚህችም ምድር ይመልሰናል >> ዘፍ 28፥15
ይህ የተዋህዶ የ Youtube ማዕዳችን ነው !
🎯መንፈሳዊ መፅሀፍቶችን እየዳሰስን እምንማማርበት
🎯የደጋግ አባቶች ተግሳፃትን የምናወሳበት ቻናል ነው
🎯ጥንካሬን ያድለን ዘንድ የቅዱሳናትን ታሪክ
🎯ዝማሬዎች
🎯ስብከቶች
የተዋህዶ ቲዩቦች ያወቅነውን ልናሳውቅ ዘንድ በ Youtube ቻናል መተናል አሁኑኑ የ Youtube ቻናላችንን SUBSCRIBE ያርጉት ! ከታች ያለውን Link ተጭነው !
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCPPV0Jj4491QFJIHxs9WyJQ?subconfirmation=yes
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

🍀🌾✞ #ጳጉሜ ✞🌾🍀
@EOTC2921
☞✞ጳጉሜ ማለት ጭማሪ ማለት ነው፡፡ ይህም በዓመቱ መጨረሻ ላይ አምስት
ወይም ስድስት ቀን በመሆን የምትመጣ ናት፡፡ በአራት ዓመት አንዴ ማለትም በዘመነ ዮሐንስ ጳጉሜ ስድስት ቀን ይሆናል፡፡ በዚህም ሐገራችን ኢትዮጵያ የአስራ ሦስት ወራት ጸጋ / Thirty months of sunshine / በመባል ትታወቃች ፡፡ ጳጉሜ በዘመነ ዮሐንስ ስድስት በምትሆንበት ጊዜ ጾመ ነቢያት /
የገና ጾም/ ህዳር 14 ቀን ይገባና ታህሳስ 28 ቀን ጾሙ ተፈቶ የልደት በዓል ይከበራል፡፡
☞✞በቅድስት ቤተክርስቲያን ካሉት ሁለት የፈቃድ አጽዋማት መካከል አንዱ በዚህ በጳጉሜ ወር የምንጾመው የፈቃድ ጾም ነው፡፡ ይህም ጾመ ዮዲት በመባል
ይታወቃል፡፡ ይህ ግን እንደ አንደኛው የፈቃድ ጾም /ጽጌ ጾም/ በብዙዋኑ ዘንድ
የታወቀ አይደለም፡፡ የዮዲት ጾም የሚባለውም እርሷ ስለ ጾመችው ነው፡፡ እዚህ ላይ ዮዲት ተብላ የተጠቀሰችው በቤተክርስቲያን ታሪክ ትምህርት ላይ በጥፋት ሥራዋ በተደጋጋሚ የምትጠቀሰው ዮዲት ጉዲት እንዳልሆነች ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ ወደ ታሪኩ ስንመለስ የፋርስ ንጉስ ናቡከደነጾር በሠራዊቱ ተመክቶ ሹም ጠላት አጥፋ ድንበር አስፋ ካመነው እጅ መንሻ እየተቀበልህ ያላመነውን
እያሳመንህ ና ብሎ ለጦር አበጋዙ ለሆሎፎርኒስ ትዕዛዝ ሰጠ፡፡ ዮዲ 2፡2-7፡፡ እርሱም እንደታዘዘው በኃይላቸው የታመኑ 12ሺህ እግረኞችንና በፈረስ
የተቀመጡ 12ሺህ ጦረኞችን እየመራ ዘምቶ ካመነው እጅ መንሻ እየተቀበለ
ያላመነውን እያሳመነ ብዙ ሀገሮችን እያጠፋ ሲሔድ ከአይሁድ ከተማ ደረሰ
በዚህም ብዙ ጥፋ በመድረሱ የእስራኤል ልጆች አለቀሱ፡፡
☞✞ዮዲት ባሏ ሞቶባት ከወንድ ርቃ ንጽሕናዋን ጠብቃ በጾም በቀኖና በሀዘን
ተወስና ትኖራለች በተፈጠረው ጥፋት ህዝቡ ላይ ለመጣው መከራ ማቅ ለብሳ
በራስዋ ላይ ትብያ ወደ እግዚአብሔር አለቀሰች፡፡ የፍጥረቱን ጥፋት የማይሻ እግዚአብሔር አምላክም ሕዝቡን የሚያድኑበትን መንገድ ለመጠየቅ ሱባኤ በገባች በሦስተኛው ቀን ገለፀላት፡፡ ዮዲ 8፡2 ፡፡ ከዚህ በኋላ ጠላታቸውን በዮዲት ምክንያት እስራኤላውያን እስከ ዮርዳኖስ እየተከተሉ አጥፍተዋቸዋል፡፡ ዮዲት ጠላቷን ለማጥፋት የቻለችው በጾምና በጸሎት ከእግዚአብሔር አምላክ
ኃይል አግኝታ ነው፡፡ ስለዚህ ምዕመናን ጥንተ ጠላታችን ሰይጣንን ፈቃደ ሥጋን
ለማሸነፍ በጾም ከፈጣሪያችን ኃይልን መጎናጸፍ አለብን ብለው ጳጉሜን በፈቃድ ይጾማሉ፡፡
☞✞የጳጉሜ ወር ዕለተ ምጽአት የሚታሰብበትም ወር ነው፡፡ ይህም ጳጉሜ የዓመታት መሸጋገሪያ ጨለማው የክረምት ወቅት ወደ ማብቂያው የምናልፍባት እንደሆነች ሁሉ ምጽአትም ከጊዜያዊው ወደ ዘላለማዊ ከምድራዊ ወደ ሰማያዊ ከዚህ ዓለም ወደ ወዲያኛው መሸጋገሪያ ነው፡፡
☞✞ክርስቲያኖች ሁሉ በየዓመቱ በጳጉሜ ወር ሁሉም ተሰብስበው ከሌሊት ጀምረው በቤተክርስቲያን ተገኝተው ጸበል ይጠመቃሉ፡፡ ይህንን የምናደገውም እግዚአብሔር የተባረከ ዓመት እንዲሰጠን፣ ባሳለፍነው ዓመት የሰራነውን ኃጢአት ይቅር እንዲለን ነው፡፡ የምንጠመቀውም ንስሐ ገብተን ነው፡፡
በእግዚአብሔር ስም የተቀደሰው ጸበል ደግሞ ከበሽታችን ያድነናል፣ የተቀደስንም ያደርገናል፣ መጪውንም ህይወታችን የተባረከ ያደርግልናል፡፡
@EOTC2921
❀✿ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ✿❀ መልካም የአዲስ ዓመት ዋዜማ (ጷጉሜ) ይሁንልን፡፡
4 374
📙 ቅዱሳት መጻሕፍትን በ PDF እና መንፈሳዊ መተግበሪያዎችን እንዴት ላግኝ ወይስ ከየት ላምጣ ብለው ፈልገው ያውቃሉ 🤔🤔
በ👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ቻናል አዳዲስና ቆየት ያሉ PDF መጽሐፍቶችን እንዱሁም የብራና መጽፍቶችንና መተግበሪያዎችን ያቀርባል!
ይቀላቀሉ👇👇
👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw
▰▰▰
#አገልግሎቱን_ለመደገፍ ከታች ያለውን Link ተጭነው Youtube ቻናሉን Subscribe ያድርጉ ለሌሎችም Share ያድርጉ!! 👇
https://www.youtube.com/channel/UCDFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA
https://youtu.be/SY-D-qGgT0U
https://youtu.be/SY-D-qGgT0U
👆SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ቻናሎች ናቸው።
👇👇 ይቀላቀሉ 👇👇
4 374
ሴጋ (Masterbation)
➾ በእምነት ላይ
➾ በትዳር ላይ
➾ በወጣትነት
➾ አጠቃላይ በወደፊት እጣ ፋንታችን ላይ ሚያመጣው ችግር ምንድነው?? እንዴት መላቀቅ ይቻላል ?
👆👆በዚህ ዙሪያ ማወቅ ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ ቻናላችንን ይቀላቀላሉ👇👇
👉 https://t.me/joinchat/AAAAAEcoMBp6zzcIYdK6ng
▰▰▰
በዩቲዩብ ለመከታተል ከታች ያለውን Link ተጭነው Youtube ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ ለሌሎችም Share ያድርጉ!! 👇
👉 https://www.youtube.com/channel/UCDFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA
👉 https://youtu.be/SY-D-qGgT0U
▰▰▰▰▰

🌾🕊✞ #ሀይልን_በሚሰጠኝ ✞🕊🌾
ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ፣ (2)
መከራ ቢገጥመኝ ለበጎ ነው ብዬ አልፋለሁ፣
ፈተና ቢገጥመኝ ለበጎ ነው ብዬ አልፋለሁ።
t.me/EOTC2921
በሰንሰለት አስረው በወህኒ ቢጥሉን፣
መከራን አብዝተው እጅግ ቢያስጨንቁኝ፣
ለበጎነው ብዬ ተስፋ አድርጌሀለሁ፣
ይሁን አንተ ያልከው እገዛልሀለሁ።
#አዝ•••✞•••✞•••✞•••
በመከራው ፅናት ጉልበቴ ደከመ፣
ትካዜ ከቦኛል ተስፋዬም ጨለመ፣
ነገር ቢሆን ባይሆን አንተን እንዳከብር፣
አድለኝ በፀጋ ጌታዬ ያንተን ፍቅር።
#አዝ•••✞•••✞•••✞•••
ከሀገር ወጥቼ በዱር መሰደዴ፣
ከባዕዳን ሀገር እርቄ መሄዴ፣
ለበጎ ነውና መቼ ይከፋኛል፣
ፈፅሞ እንዳልጠፋ ክንድህ ይይዘኛል።
#አዝ•••✞•••✞•••✞•••
ትላትናም ዛሬም አንተ ያው አንተ ነህ፣
ፍቅርህ አይቀየር ወረትም የለብህ፣
ስምህን መጥራቴ ሞገስ ሆኖልኛል፣
ጠላቴ ቢፎክር መች ያሸንፈኛል።
#አዝ•••✞•••✞•••✞•••
ከሀገር ወጥቼ በዱር መሰደዴ፣
ከባዕዳን ሀገር እርቄ መሄዴ፣
ለበጎ ነውና መቼ ይከፋኛል፣
ፈፅሞ እንዳልጠፋ ክንድህ ይይዘኛል።
#አዝ•••✞•••✞•••✞•••
4 374
#ስምህ_በሁሉ_ተመሰገነ
ስምህ በሁሉ ተመሰገነ፣
ከክብር በላይ ክብርህ ገነነ፣
አንተን ማወደስ ያስደስተናል፣
ስምህን ማክበር ግብራችን ሆኗል።
•••✞ t.me/EOTC2921 ✞•••
አምላክ ተመስገን በሰማያት፣
ስምህ ይወደስ በፍጥረታት፣
ከሕፃናት አፍ ምስጋና ይውጣ፣
አንተን ማመስገን ይሁን የእኛ እጣ፡፡ /2/
#አዝ ••• ✞ ••• ✞ ••• ✞ •••
•••✞ t.me/EOTC2921 ✞•••
በምግብ እጦት ብንሰቃይም፣
ማኅሌትህን አናቋርጥም፣
የመከራ ዶፍ ቢወርድብንም፣
እንዘምራለን ለአምላኝችን ስም። /2/
#አዝ ••• ✞ ••• ✞ ••• ✞ •••
•••✞ t.me/EOTC2921 ✞•••
ሰማዩ ዝናብ ደመና ሲያጣ፣
ፍቅርህ በእኛ ውስጥ አላቋረጠም፣
ቸርነትህን እንጠብቃለን፣
ከአንተ ደጅ አምላክ የት እንሄዳለን፣
ቸርነትህን እንጠብቃለን፣
ከአንተ ደጅ ጌታ የት እንሄዳለን። /2/
#አዝ ••• ✞ ••• ✞ ••• ✞ •••
•••✞ t.me/EOTC2921 ✞•••
አምላክ ተመስገን በሰማያት፣
ስምህ ይወደስ በፍጥረታት፣
ከሕፃናት አፍ ምስጋና ይውጣ፣
አንተን ማመስገን ይሁን የእኛ እጣ፡፡ /2/
#አዝ ••• ✞ ••• ✞ ••• ✞ •••
•••✞ t.me/EOTC2921 ✞•••
4 374
🌾🕊✞ #እውነተኛው_ሰላም ✞🕊🌾
እውነተኛው ሰላም ያለው ከቤትህ ነው(2)
አርዳኝ አልናወፅ እለምንሃለሁ(2)
•••✞ t.me/EOTC2921 ✞•••
ሀጢያቴን ሳስበው ልቤ ይጨነቃል፣
ካንተ መለየቴ ነፍሴን አድክሟታል፣
ወዳንተ መልሰኝ እኔ እመለሳለሁ፣
እውነተኛው ሰላም ያለው ከቤትህ ነው።
#አዝ•••✞•••✞•••✞•••
ለቅዳሴው ጸሎት ዘውትር እንዳልተጋሁ፣
ባደባባይ ቆሜ ስምህን እንዳልጠራሁ፣
ተሰነካክዬ ወድቄያለሁና፣
እርዳኝ አማኑኤል በሐይማኖት ልፅና።
#አዝ•••✞•••✞•••✞•••
አይኔ እንባን ያፍስ ላልቅስ ስለሀጥያቴ፣
የንስሃ ትሁን ቁሪዋ ህይወቴ፣
በመዳኔ ሰዓት በዛሬዋ ዕለት፣
ፍቅርህን አስቤ መጣሁ ካንተ ፊት።
#አዝ•••✞•••✞•••✞•••
ጌታ ሆይ ፀፀቴን እንባዬን ተቀበል፣
አባትሽ ነኝ በለኝ እኔም ልጅ ነኝ ልበል፣
ዘይት ሳላዘጋጅ ድንገት መተህብኝ፣
በርህን በመዝጋት ከደጅ አታስቀረኝ።
#አዝ•••✞•••✞•••✞•••
4 374
❖ ደራሲው በመጨረሻ፡- “ኢያሱ መድኀኒትነት ያለው የስምኽን አክሊል
ተቀዳጅቶ የጠላቶችን ሀገሮች ወረሰ (ገንዘብ አደረገ)” በማለት ኢያሱን አነሣ
ስለምን ቢሉ? ኢያሱ ማለት የስሙ ፍቺ መድኀኒት ማለት ነውና ይኸውም ኢያሱ
መድኀኒት መባሉ በዐጭር ቃጥቆ ዘገር ነጥቆ ጦር ነቅንቆ አማሌቃውያንን
አጥፍቶ እስራኤልን ከሥጋዊ ጠላት አድኖ ነው፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ግን መድኀኒት
መባሉ ሥጋውን ቈርሶ ደሙን አፍስሶ፤ ጠላት ዲያብሎስን ሰራዊቱ አጋንንትን ድል ነሥቶ ምእመናን በኀጢአታቸው ከመጣባቸው ፍዳ አድኖ ነውና የስሙን ነገር ካነሣ ብሎ ለማነጻጸር ያመጣዋል፡፡
❖ ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫም የኢያሱን ለኢየሱስ ምሳሌነት እንዲኽ
አመሰጥሮታል፡- “በከመ ኢያሱ ዜናዌ ተሰምየ ኢየሱስሀ እምቅድመ ኢየሱስ
ናዝራዊ ኢየሱስ ብሂል መድኅን ብሂል …” (የነዌ ልጅ ኢያሱ ከናዝሬቱ ኢየሱስ
በፊት መድኅን እንደተባለ፤ ኢየሱስ ማለት መድኀኒት ነውና፤ ኢያሱ ወገኖቹን
ከጠላት ጦር እንዳዳናቸው ጌታ ኢየሱስም ወገኖችን ከኀጢአታቸው አዳናቸው (ዘዳ ፴፬፥፱)፤ ኢያሱ ከሙሴ በረከትን እንደተቀበለ ጌታ ኢየሱስም ከአባቱ ዘንድ ክብሩ ተገለጠ (ማቴ ፫፥፲፯)፤ ኢያሱ ከወገኖቹ ጋር የብስ የኾነ የዮርዳኖስን ወንዝ እንደተሻገረ (ኢያ ፫፥፲፯) ጌታ ኢየሱስም የዮርዳኖስን ውሃ በጥምቀቱ ቀደሳት (ማር ፩፥፱-፲፩)፤ ኢያሱ የእስራኤልን የሰውነታቸውን ሸለፈት በስለታም ምላጭ እንደገዘረ (ኢያ ፭፥፯) ጌታ ኢየሱስም በወንጌል ምላጭ የአሕዛብን የበደላቸውን ሸለፈት ገዘረ፤ ኢያሱ በገባዖን ፀሓይን እንዳቆመ ኹለተኛውንም ቀን አንድ ቀን እንዳደረገ (ኢያ ፲፥፲፪-፲፫) ጌታ ኢየሱስም ፀሓይን በቀራንዮ አጨለመ አንዲቱንም ቀን ኹለት ዕለት አደረጋት (ማቴ ፳፯፥፵፭)፤ ኢያሱ ምድረ ርስትን ለወገኖቹ በየነገዳቸው እንዳደላቸው ጌታ ኢየሱስም የገነትን ምድር ለነቢያቱ በየወገናቸው አደላቸው (ኢያ ፲፩፥፳፫፤ ኤፌ ፩፥፲፩)) እንዲል፡፡
✍ከመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (መልክአ ኢየሱስ ንባቡና ትርጓሜው የተወሰደ)
✞የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደናንተ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ እናድርጋቸው✞
╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮
@EOTC2921
@Orthodox2921
╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯
4 374
📖✞ #መልክአ_ኢየሱስ_ትርጓሜ ✞📖
የመልክአ ኢየሱስ ለዝክረ ስምከ ለጌታ ስም የቀረበ ትርጓሜ
✞“ሰላም ለዝክረ ስምከ ስመ መሐላ ዘኢይሔሱ ዘአንበረ ቅድመ እግዚአብሔር በአትሮንሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዳዊት ባሕርየ ከርሡ አክሊለ ስምከ እንዘ ይትቄጸል በርእሱ አህጉረ ጸር ወረሰ ኢያሱ” (የማይከዳ የቃል ኪዳን ስም ለኾነ የስም አጠራርኽ ሰላምታ ይገባል፤
እግዚአብሔር አስቀድሞ በዙፋኑ ያስቀመጠኽ የዳዊት የኾዱ ባሕርይ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ኢያሱ መድኀኒትነት ያለው የስምኽን አክሊል ተቀዳጅቶ የጠላቶችን ሀገሮች ወረሰ (ገንዘብ አደረገ))
❖ (ትርጓሜ)፡- ሊቁ በዚኽ የመልክአ ኢየሱስ ድንቅ ድርሰቱ ላይ “ነገርን
ከሥሩ ውሃን ከጥሩ” እንዲሉ “ኢየሱስ ክርስቶስ” ከሚለው ከስም አጠራሩ
በመነሣት ምስጋናውን ይዠምራል፤ “የማይከዳ የቃል ኪዳን ስም” ስለምን
አለው? ቢሉ አዳምና ሔዋን ከገነት ከተባረሩ በኋላ እንኳ አዳም የቤተ ፈት
ልማድ አላገኘውም፤ ቤተ ፈት በዚኽ ጊዜ እበላ እጠጣ፤ በዚኽ ጊዜ ተድላ ደስታ
አድርግ ነበር ብሎ ያዝናል፤ አዳም ግን ፈጣሪዬ አትብላ ያለኝን ዕፀ በለስን በልቼ
በደልኍ ብሎ በኀጢአቱ ፲፬ ሱባዔ ፺፰ ዓመት መሪር ልቅሶን አለቀሰ፡- “ወአልቦቱ
ካልዕ ኅሊና ላዕለ ኀጢአቱ ዘእንበለ ብካይ ወላህ” (ኀጢአቱን እያሰበ ከማልቀስ ውጪ ሌላ ዐሳብ አልነበረውም) እንዳሉ አሞንዮስና አውሳብዮስ በመቅድመ ወንጌል
❖ ያን ጊዜ የምሕረት ባለቤት አዳምንና ሔዋንን እንደሚቤዣቸው እንደሚያድናቸው የማይታበል ጽኑ ቃል ኪዳንን ገብቶላቸዋል፡-
☞ “ወእምድኅረ ኀሙስ መዋዕል ወመንፈቀ መዓልት እምሕረከ ወእሣሃለከ
በብዝኀ ሣህልየ ወምሕረትየ፤ ወእወርድ ውስተ ቤትከ ወአኀድር ውስተ ከርሥከ
ወበእንቲኣከ ኦ አዳም እትወለድ ከመ ሕፃን ወበአንቲኣከ ኦ አዳም አሐውር ውስተ ምሥያጥ፤ ወበእንቲኣከ እጸውም ፵ መዓልተ ወ፵ ሌሊተ፤ ወበእንቲኣከ እትዌከፍ ወእትዔገሥ ሕማማተ ወበእንቲኣከ እሰቀል ዲበ ዕፀ መስቀል” (በፍጹም ይቅርታዬ ከዐምስት ቀን ተኩል በኋላ በፍጹም ምሕረቴ ይቅር እልኻለኍ፤ ወደ ቤትኽም ወርጄ በባሕርይኽ ዐድራለኍ፤ አዳም ሆይ ስለ አንተ እንደ ሕፃን እወለዳለኍ፤ ስለ አንተ ወደ ገበያ እኼዳለኍ፤ ስለ አንተም አርባ ቀን አርባ ሌሊት እጾማለኍ፤ ስለ አንተ መከራ መስቀልን በትዕግሥት አቀበላለኍ፤ ስለ አንተም በዕንጨት መስቀል ላይ እሰቀላለኍ) እንዲል (መጽሐፈ ቀሌምንጦስ፣ ፫ኛ መቃ ፬፥፳፫-፳፬፤ ዕዝ ሱቱ ፬፥፩፤ ሲራ ፳፬፥፮፤ ገላ ፬፥፬)፡፡
❖ በመኾኑም “እትቤዘወከ” ብሎ እንደሚቤዠው እንደሚያድነው ለአዳም
የነገረው ሊደርስ ሊፈጸም ዘመኑ ሲፈጸም ቅዱስ ገብርኤል ወደ እመቤታችን ተልኮ
“ወናሁ ትፀንሲ ወትወልዲ ወልደ ወትሰምዪዮ ስሞ ኢየሱስ” (እነሆም ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፤ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ) በማለት የስሙን መድኀኒትነት ነግሯታልና ደራሲው “የማይከዳ የቃል ኪዳን ስም ለኾነ የስም
አጠራርኽ ሰላምታ ይገባል” ይለዋል (ሉቃ ፩፥፴፩)፡፡
❖ መጋቤ ሐዲስ ቅዱስ ገብርኤል ለአረጋዊዉ ለዮሴፍም ኢየሱስ የሚለውን
ንባቡንም ትርጓሜውን ሲገልጽለት፡- “የዳዊት ልጅ ዮሴፍ ሆይ ከርሷ የተፀነሰው በግብረ መንፈስ ቅዱስ ነውና ዕጮኛኽን ማርያምን ለመውሰድ አትፍራ ልጅም ትወልዳለች፤ ርሱ ሕዝቡን ከኀጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለኽ” በማለት ወገኖቹን በኀጢአታቸው ከመጣባቸው ፍዳ የሚያድናቸውን መድኅነ ዓለም ኢየሱስን ቅድስት ድንግል ማርያም በግብረ መንፈስ ቅዱስ እንደፀነሰችው ነግሮታልና (ማቴ ፩፥፲፰-፳፫)፡፡
❖ ከሊቃውንት አንዱ ሶርያዊዉ ቅዱስ ኤፍሬምም ስለዚኽ ነገር በጥልቀት
በትርጓሜ ወንጌሉ ላይ ሲገልጸው፡- “The words in the ‘sixth month’ are reckoned in Elizabeth’s pregnancy…” (መልአኩ “በስድስተኛው ወር” የሚለው ኤልሳቤጥ ከፀነሰችበት ወራት ዠምሮ በመቊጠር ነው፤ መልአኩ ወደ አንዲት ድንግል ተላከ ወደ ርሷ ገብቶም “እነሆ ድንግልናሽ ሳይነዋወጥ
ትፀንሻለሽ፤ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፤ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ” አላት፤
ይኸውም በሥጋ ተገልጦ ሊመጣ ስላለው ስለ አካላዊ ቃል ሲናገር ነው፤
ሲነግራትም “ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ” አላት እንጂ “ኢየሱስ የተባለው”
አላላትም፤ ይኸውም ወልደ እግዚአብሔር በተዋሐደው ሥጋ የሰው ልጆች የሚድኑበት ስም መኾኑን የሚያመለክት ነው፤ ምክንያቱም ኢየሱስ ማለት በዕብራይስጥ “መድኅን” ማለት ነውና፤ መልአኩ “ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ” ሲላት መድኅን ትዪዋለሽ ማለቱ ነው፤ ለምን? ቢሉ ሕዝቡን ኹሉ ከኀጢአታቸው ያድናቸዋልና) በማለት ተርጒሞታል፡፡
❖ ክርስቶስ “Χριστός” የጽርዕ ቃል ነው፤ በዕብራይስጥ “መሲሕ” ሲባል፤
በግእዝ ቋንቋ “ቅቡዕ” ማለት ነው፤ ይኸውም ብቻ የትስብእት፤ ብቻ የመለኮት ስም አይደለም፤ ከኹለት አካል አንድ አካል፤ ከኹለት ባሕርይ አንድ ባሕርይ ቢኾን የወጣለት የተዋሕዶ ስም ነው፤ “ቅቡዕ” መባሉም ሥጋ ከአካላዊ ቃል ጋር ቢዋሐድ የባሕርይ አምላክ መኾኑን ያመለክታል፤ ይኸውም የአካል የባሕርይ ተዋሕዶ ነውና ትስብእት ከባሕርይ ልጅ ከባሕርይ አምላክ የባሕርይ ተዋሕዶ ቢዋሐድ ሥጋ የባሕርይ አምላክነትን የባሕርይ ልጅነትን አገኘ፤ በባሕርይ አምላክነት፣ በባሕርይ ልጅነት ከበረ፤ ውሱን ሲኾን ምሉዕ፤ ግዙፍ ሲኾን ረቂቅ፤ መዋቲ ሲኾን ሕያው ኾነ፤ ኀየሰ፣ ወረሰ፣ ነግሠ፣ ዐብየ፣ ከብረ፣ ተለዐለ ተባለ፡፡ ኹሉ የሚቻለው ከሌላ አካል ክብር ከማይሻ ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ዕሩይ ከሚኾን ከቃል ጋራ የባሕርይ ተዋሕዶን ቢዋሐድ ሥጋ በተዋሕዶተ ቃል ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የተካከለ የባሕርይ አምላክ ኾኗልና፡፡
❖ አንድም “ስመ መሐላ” ብሎ የያዘውስ ለዳዊት የገባለትን ቃል ኪዳን ነው
ብሎ፤ ለዳዊት አስቀድሞ ከባሕርዩ የተከፈለ ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስን በዙፋኑ
እንደሚያስቀምጥለት፡- “መሐለ እግዚአብሔር ለዳዊት በጽድቅ ወኢይኔስሕ እስመ እምፍሬ ከርሥከ አነብር ዲበ መንበርከ” (እግዚአብሔር ለዳዊት እንዲኽ ሲል በእውነት ማለ አይጸጸትምም፤ ከኾድኽ ፍሬ በዙፋንኽ ላይ አስቀምጣለኹና) ብሎታልና፤ ደራሲውም ከዚኽ አያይዞ “እግዚአብሔር አስቀድሞ በዙፋኑ ያስቀመጠኽ የዳዊት የኾዱ ባሕርይ ኢየሱስ ክርስቶስ” በማለት ተናገረ (መዝ ፻፴፩፥፲፩)፡፡
❖ ይኽማ የተነገረው ለሰሎሞን አይደለም ቢሉ? ለጊዜው ለሰሎሞን ቢኾን ፍጻሜው ለጌታ ነውና፤ ለጊዜው ለሰሎሞን ፍጻሜው ለጌታ መኾኑ እንደምን ነው? ቢሉ ሰሎሞን በጸጋ የገዛቸውን ኹሉ ጌታ በባሕርይ ገዝቷቸዋልና፡፡ አንድም ሰሎሞን በሥጋ የገዛቸውን ኹሉ ጌታ በነፍስ ገዝቷዋልና፡፡
አንድም ሰሎሞን በግድ የገዛቸውን ጌታ በፈቃድ ገዝቷቸዋልና፡፡ አንድም የጌታ መንግሥት መታወቁ ነቢዩ “መንበርከ እግዚኦ ለዓለመ ዓለም” ብሎ በተናገረለት ነውና (መዝ ፵፬፥፮)፡፡ አንድም “ስምዒ ወለትየ ወርእዪ ወአጽምኢ እዝነኪ” ብሎ የትንቢት ዙፋን አድርጎ በተናገረላት በምእመን ላይ ነውና (መዝ ፵፬፥፲)፡፡
አንድም “ዲበ መንበረ ዳዊት ትጸንዕ መንግሥቱ ለክርስቶስ” እንዲል ከዳዊት
የነሣው ሥጋ እንደ አብ እንደ መንፈስ ቅዱስ የሚያድን የሚገድል ኾኗልና ፡፡