Bruk pictures ®
Відкрити в Telegram
እዚህ Channel ላይ የሚለቀቁትን ፎቶዎች ሁሉም እኔ ነኝ የማነሳቸው ፎቶ Edti ለማስደረግ👇👇 ወይም Other In Box 👉 @brukroyal @brukroyal Telegram bot 👉 @Brukpicbot My Instagram 👉 brukroyal 👇👇👇 My #Tik_Tok Page 👇👇👇 https://vm.tiktok.com/ZM8nPojxG/
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
1 184
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
1 184
አሁን ከታማኝ ምንጭ በደረሰን መረጃ
ሀሰተኞቹ ጳጳሳት ከመጡ ሩፋኤል እና ሚካኤል የመግባት ሀይል የላቸውም ማለትም ወጣቱን ማለፍ አይችሉም ከቤተክርስቲያን በኩል ከደረሰን መረጃ ደሞ እየሱስ ቤተክርስቲያን (sunshine)በጣም ይጠበቅ መግቢያ ላይ ስላለ አቦ ቤተክርስቲያን (ደንቢ) የኦሮሚያ ቤተ ኪነት እዛ ስለ ተመሰረተ እዛ ይሄዳሉ ካሎነ ደሞ አርሴማ (ቁርቁራ) አቶ ብሩ ዋቄታ በሚባል ግለሰብ ተባባሪነት ወደ አርሴማ ይሄዳሉ እየተባለ ነው አቶ ብሩ ዋቄታ በፊት በደብረዘይት መስተዳድር ቢሮ ስልጣን ነገር ነበረው በየቢሮው አይጠፋም አሁን ላይ ደሞ በየደብሩ በቤተክርስቲያን ስም በየቤተክርስቲያኑ አይጠፋም አሁንም ቤተክርስቲያንን ለማስደፈር ሚችለውን ነገር ሁሉ እያደረገ ይገኛል መረጃ ከዚህ እየላከ ወጣቱን እያሳሰረ እና ሰዎቹን ወደ ከተማችን ለማስገባት እየሞከረ ነው ይሄን ሰውዬ ሚይዝልን አካል ካለ ይያዝልን ሚገኘው ቀበሌ #1 አርሴማ ደብር ነው ካልሆነ ደሞ እኛው እራሳችን እራሳችንን እንጠብቃለን ሰውዬው ላይ ለሚደርሰው ነገር ተጠያቂ አይኖርም ጠላት ከሩቅ አይመጣ። በነገው እለት ተሳክቶላቸው ከአዲስ አበባ ከወጡ በሰንሻይን እየሱስ ፣ በደንቢ አቦ እና በአርሴማ ምትገኙ ወጣቶች እና ምዕመናን ተዘጋጅታቹ ጠብቁዋቹ ቤተክርስቲያን ደውል ባሰማች ጊዜ ከጎናቹ እኛ አለን በነገው እለት ትምህርት ስራ ሚባል ነገር አይሰራም ለቤተክርስቲያን ወታደሩዋ እኛ ነን አንዘናጋም እንጠብቃታለን
#share #share #share ግዴታ ነው
#makita5
1 184
➠ ARTIST: HAKKVEL X ROPHNAN
➠ TITLE: ሰናዬ | SENAYE REMIX
➠ GENRE: #EDM ( Trap )
➠ TYPE: #Single
#Senaye | Prod. By @HAKKVEL
@hakkvel
https://www.youtube.com/c/HAKKVEL
1 184
Repost from HAKKVEL
➠ ARTIST: HAKKVEL X ROPHNAN
➠ TITLE: ሰናዬ | SENAYE REMIX
➠ GENRE: #EDM ( Trap )
➠ TYPE: #Single
#Senaye | Prod. By @HAKKVEL
@hakkvel
https://www.youtube.com/c/HAKKVEL
1 184
መኮራራፍ ወይም መዘጋት ፍቅርን ይገድላል
እሱም "ኧረ አላወራትም"
እሷም "ኧረ አላወራውም"
ላለመሸነፍ በሚደረግ ጥረት መለያየት ያመጣል!
ፍቅር ጨዋታ አይደለም አሸናፊና ተሸናፊ የለውም ሲፈርስ ሁለቱም አሸናፊ ሲቀጥል ሁለቱም አሸናፊ።❤️🥀
