cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

GUNA TV

ጉና ቲቪ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ የሆኑ ፖለቲካዊ፣ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዪች የሚተነተኑበት ዕለታዊ እና ትኩስ ዜናዎች የሚተላለፉበት የሁላችን እውነተኛ ድምፅ ነው። https://youtube.com/channel/UCU_mw-LJ_429g-ZH6t4ZtvQ Fb page https://www.facebook.com/109548954602346/posts/pfbid02wnufEWuMkx6FyEVZqgyT

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
199
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ከግንበር ከሀሰን ከረሞ ጦር የሚዲያ ዘርፍ ኃላፊ የማህበረሰብ አንቂውቴዎድሮስ አያሌው ጋር የተደረገ ቆይታ። https://youtu.be/-dNwK1e7j8I
Показати все...
ልዩ ቆይታ ከሀሰን ከረሞ ጦር የሚዲያ ዘርፍ ኃላፊ ማህበረሰብ አንቂው ቴዎድሮስ አያሌው ጋር ከወርቄ/ራያን ነፃ እናወጣለን/guna tv,yenata,ethio

subscribe our youtube channale

Фото недоступне
እንኳን ወደ #Safaricom ኢትዮጵያ አገልግሎት በሰላም መጡ ‼️ Safaricom ኢትዮጵያ ውስጥ የሚጀምረውን አገልግሎት ለማስተዋወቅ እና የህዝብ ተደራሽነቱን ለማስፋት ያዘጋጀው #3ሺ ብር የሚያሸልም በጣም ቀላል ውድድር አዘጋጅቷል ። በሽልማቱ ተሳታፊ ለመሆን ይህን ሊንክ ተጭነው ቡታችን ይቀላቀሉ👇 https://t.me/EthioSafaricombot?start=r0296293487 ✅ የተሸላሚዎችን ዝርዝር ለማየት ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇👇 https://t.me/+JvNp94lLBGs0NjI0 ይህ የእርስዎ መጋበዣ መልዕክት ነው #SHARE ወይም #FORWARD በማድረግ ውድድሩን ይቀላቀሉ ።መልካም እድል 🎁 🌐 Safaricom Ethiopia™
Показати все...
Показати все...
መታየት ያለበት ቁምነገር አዘል ቀልድ

ቻናልችን ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ!!

ኦሌሴጎን ኦባሳንጆ ዛሬ በመቀሌ ከተማ ከህወሀት አመራሮች ጋር መወያየታቸው ተሰማ! የአፍሪካ ኅብረት ልዩ መልዕክተኛ ኦሌሴጎን ኦባሳንጆ ዛሬ በመቀሌ ከተማ ከሕወሃት ሊቀመንበር ደብረጺዮን ገ/ሚካዔል ጋር እንደተወያዩ የሕወሃት ቃል አቀባይ ጌታቸው ረዳ በትዊተር ገፁ አስታውቀዋል። ውይይቱ የሰሜኑን ጦርነት ለመፍታት ወደፊት መደረግ ባለበት ሁኔታ ዙሪያ ያተኮረ እንደነበር ጌታቸው ረዳ ጠቁሟል https://t.me/eudjseufehdhdj17384635273
Показати все...
ጉና ሚዲያ ~Guna Media

ጉና ሚዲያ አገልግሎት ዓለም አቀፋዊ የሆኑ ፖለቲካዊ፣ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዪች በታዋቂ ግለሰቦች የሚተነተኑበት ዕለታዊ እና ትኩስ ዜናዎች የሚተላለፉበት የሁላችን እውነተኛ ድምፅ ነው።

https://youtube.com/channel/UCU_mw-LJ_429g-ZH6t4ZtvQ

Fb page

https://www.facebook.com/107642421553124/posts/121749330142433/?app=fbl

የአማራ ክልል ለጦርነቱ ከፍተኛ ወጪ እያወጣ በመሆኑ የፌደራሉ መንግሥት ለክልሉ አስፈላጊውን የበጀት እገዛ እንዲያደርግለት ጠየቀ። አብዛኛውን የጦርነቱ ወጪ የሚሸፍነውም በክልሉ መሆኑ ተገልጧል። በዚህም የተነሳ በክልሉ የበጀት እጥረት ሊያጋጥም እንደሚችልና በክልል በጀት ሊገነቡ የታሰቡ አዳዲስ የልማት ሥራዎች እንደማይከናወኑም ክልሉ ዐስታውቋል። በ2014 ዓ.ም ሊጀመሩ ታስበው የነበሩ «አዳዲስ የካፒታል ፕሮጄክቶች» እና አስገዳጅነት የሌላቸው በክልሉ በጀት ሊሠሩ የታሰቡ አዳዲስ ፕሮጄክቶች ለጊዜው እንዲቆዩም መወሰኑን የአማራ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ኃላፊ ዶ/ር ጥላሁን መሐሪ ዛሬ ለዶቼ ቬለ ተናግረዋል። «የክልሉ መንግሥት ከሚያደርገው ጥረት አንጻር የፌዴራል መንግሥትም እዚህ ላይ እገዛ እንዲያደርግልን ጥያቄ አቅርበናል ከዚህ በፊትም፤ አሁንም እናቀርባለን። ምክንያቱም ጠላት በመውረሩ ብዙ ኪሳራዎች፤ ሰብአዊም ቁሳዊም ጉዳቶች ደርሰዋል። ይኼንን ሊያካክስ የሚችል ነገር የፌዴራል መንግሥት ማድረግ አለበት ብለን እየጠየቅን ነው። ጦርነቱ በሚካኼድበት በአሁኑ ወቅት እንኳን ብዙውን ወጪ በክልል በኩል ነው እየተሸፈነ ያለው። ጦርነቱ በክልሉ በጀት ላይ ከፍተኛ ጫና አሳድሯል።» ብለዋል። የአማራ ክልል ለጦርነቱ ከፍተኛ ወጪ እያወጣ በመሆኑ የፌደራሉ መንግሥት ለክልሉ አስፈላጊውን የበጀት እገዛ እንዲያደርግለት ጠየቀ። አብዛኛውን የጦርነቱ ወጪ የሚሸፍነውም በክልሉ መሆኑ ተገልጧል። በዚህም የተነሳ በክልሉ የበጀት እጥረት ሊያጋጥም እንደሚችልና በክልል በጀት ሊገነቡ የታሰቡ አዳዲስ የልማት ሥራዎች እንደማይከናወኑም ክልሉ ዐስታውቋል። በ2014 ዓ.ም ሊጀመሩ ታስበው የነበሩ «አዳዲስ የካፒታል ፕሮጄክቶች» እና አስገዳጅነት የሌላቸው በክልሉ በጀት ሊሠሩ የታሰቡ አዳዲስ ፕሮጄክቶች ለጊዜው እንዲቆዩም መወሰኑን የአማራ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ኃላፊ ዶ/ር ጥላሁን መሐሪ ዛሬ ለዶቼ ቬለ ተናግረዋል። «የክልሉ መንግሥት ከሚያደርገው ጥረት አንጻር የፌዴራል መንግሥትም እዚህ ላይ እገዛ እንዲያደርግልን ጥያቄ አቅርበናል ከዚህ በፊትም፤ አሁንም እናቀርባለን። ምክንያቱም ጠላት በመውረሩ ብዙ ኪሳራዎች፤ ሰብአዊም ቁሳዊም ጉዳቶች ደርሰዋል። ይኼንን ሊያካክስ የሚችል ነገር የፌዴራል መንግሥት ማድረግ አለበት ብለን እየጠየቅን ነው። ጦርነቱ በሚካኼድበት በአሁኑ ወቅት እንኳን ብዙውን ወጪ በክልል በኩል ነው እየተሸፈነ ያለው። ጦርነቱ በክልሉ በጀት ላይ ከፍተኛ ጫና አሳድሯል።» ብለዋል። https://t.me/eudjseufehdhdj17384635273
Показати все...
ጉና ሚዲያ ~Guna Media

ጉና ሚዲያ አገልግሎት ዓለም አቀፋዊ የሆኑ ፖለቲካዊ፣ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዪች በታዋቂ ግለሰቦች የሚተነተኑበት ዕለታዊ እና ትኩስ ዜናዎች የሚተላለፉበት የሁላችን እውነተኛ ድምፅ ነው።

https://youtube.com/channel/UCU_mw-LJ_429g-ZH6t4ZtvQ

Fb page

https://www.facebook.com/107642421553124/posts/121749330142433/?app=fbl

ከኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ የተሰጠ ማሳሰቢያ ሀገራችን ኢትዮጵያ የህልዉና ዘመቻ ላይ መሆኗ የሚታውቅ ነዉ። በዚህም በኢትዮጵያ ህልዉና አደጋን ለመከላከል፣ የተደቀነባትን የግዛት አንድነት ስጋት እና ሉዓላዊነት ጥሰት ለመከላከል ሁሉን አቀፍ የጥንቃቄ እርምጃዎች መዉስድ አስፈላጊ ሆኗል። የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲም በአዋጅ በተሰጠዉ ስልጣን እና ኃላፊነት መሰረት በሀገሪቱ ውስጥ የሚገኙ የኢንፎርሜሽን እና የኮሙዩኒኬሽን መሳሪያዎችን ሲመዘግብ እና ሲቆጣጠር የቆየ ቢሆንም አሁናዊ ይዞታን ለማወቅ እና እነዚህ የኮሙዩኒኬሽን መሳሪያዎች በአሸባሪዎች እና ገብረ-አበሮቻቸዉ ለሽብር ዓላማ እንዳይውሉ መሳሪያዎቹን እንደገና መመዝገብ እና በሚመለከተው አካል እጅ ስለመኖሩ ማወቅ ኤጀንሲዉ ተገቢ ሆኖ አግኝቶታል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኮሙዩኒኬሽን እና የመገኛኛ መሳሪያዎች በእጁ የሚገኝ ማንኛዉም ግለሰብ፣ ተቋም፣ ኤምባሲ ወይም ዲፕሎማት፣ በመንግሥታዊም ሆነ በግል ተቋማት ጥበቃ ላይ የተሰማሩ አካላት፣ በዘርፉ የተሰማሩ አስመጪዎች እና ላኪዎች በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ለኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ እንዲያሳዉቁ እናሳስባለን። 1. ወታደራዊ የቅኝት መሳሪያዎች • የጦር ሜዳ መነጽር (binokular) • ኮምፓስ (Compass) • የጂፒኤስ መሳሪያ (GPS) 2. ወታደራዊ እና ሲቪል የመገናኛ መሳሪያዎች • መገናኛ ሬዲዮ (Walkie Talkies radio) • ሳተላይት ስልክ (satellite phone) 3. ቪሳት እና ቢጋን (A very small aperture terminal (VSAT) and Broadband Global Area network (BGAN)) 4. ድሮኖች (Drones) እነዚህን የመገናኛ እና ኮሙዩኒኬሽን መሳሪያዎች በግለሰቦች እጅ ወይም በተቋማት ውስጥ ሲጠቀም ያየ ማንኛዉም አካል ለኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ በነጻ ስልክ ቁጥር 933 ወይም 0113851193 ፣ 0904049625 እና 0114701321 ማሳወቅ ይጠበቅበታል። አካባቢያችንን ነቅተን እንጠብቅ!! የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ
Показати все...
ወራሪውና አሸባሪው ሀይል ሸዋሮቢትን ለመዝረፍ ዛሬ ያላደረገው የትግል አይነት የለም።መከባለል ሁሉ አድርጓል።ግን አንዱም አልሰራም።በዚህ ብስጭት የሞተው ሞቶ ወደ ኋላ ሲመለስ ከጎዜ መስጅድ በቅርብ ርቀት "የለን" በተባለ ቦታ ያሉ ጀግኖች በክላሽ መስተንግዶ ተቀበሏቸው።ይሄኔ የአርሶ አደሩን ቤት በማቃጠል በየማሽላው ተበታትኗል።በሌላ በኩል በነጌሶና ባልጭ አካባቢ አሁንም በወገን የበላይነት ውጊያ እየተካሄደ ነው።የጦርነት ባህሪው ተቀያያሪ በመሆኑ በሰርጎ ገብ ላይ ጠረንቀሰቄ ማድረግ ያስፈልጋል።
Показати все...
Показати все...
ሰበር ዜና! || ኬሚሴ ነፃ ወጥታለች! || የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ተሠባሠበ! || ህወሓት ንፁሃንን ጨፈጨፈ! Ethio 365 Media

Subscribe to Ethio 365 Media to get the latest information!

https://youtube.com/channel/UCtNezdFMBA3q5hfQSUdUSiA

stay tuned with us!

Показати все...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

Показати все...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.