cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

@yuti islamic post💕💕

Welcome to this chanal For cross 👉 @zidlu 👉 @zidlu

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
176
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ስለ እስራኤል መጮህ እኛን የጎዳ ለመሰላቸውና ለምን ስለ ፍልስጤም እንደምንጮህ ላልገባቸው አንዳንድ ርካሽ ካፊሮች የምትሰጧቸውን 5 መልሶች ላጋራችሁ 1) እኛ ከኢትዮዽያዊነታችን ሙስሊምነታች ይበልጥብናል 2) ነገ ጌታችን ፊት ለዲንህ ምን አረክ እንጂ ለሀገርህ ምን አረክ ተብለን አንጠየቅም 3) ለተቀደሰው መስጂድ የኔን ፋንታ እየተዋጉልኝ ስለሆነ ድጋፌ ያስፈልጋቸዋል። 4) ሙስሊም ሲበደልም ሲበድልም እርዳው ስለሚል ሀዲሱ (ሲበድል አስቁመው ሲበደል ድረስለት) 5) ስለ ሙስሊም ወንድሞቹ ሳይጨነቅ ተኝቶ ያነጋ ከኛ አይደለም ስለሚል ሀዲሱ
Показати все...
ይህ አስፈሪ ትእይንት አንድ ቀን ይከሰታል፣ ሰዎች ቁርአኖችን ይከፍታሉ፣ ሁሉም ገጾች ያለ ቃላተቶች ባዶ ሆነው ይገኛሉ፣ ሌላ ቁርአን ይዘው ይመጣሉ በተመሳሳይ ሁኔታ ቃላት የሌለው ሆኖ ያገኙታል፣ ሁሉም ሰው በጭንቀት ማእበል ይሰጥማል፣ ከዚያ ከመካከል አንድ ሰው በቃል የሸመደደውን ለማንበብ ይሞክራል እና አንድንም አያ ማስታወስ አይችልም በዚህ ጊዜ ቁርአን ከምድር እንደተነሳና ከመጽሃፍቶች እና ከልቦች እንደተወሰደ ሁሉም ሰው ይገነዘባል ፣ እና ምንም የሚቀር ነገር የለም ፣ እርስ በራሳችን ስለቁርአን እንተዋወስ፣ "ከቁርአን አትሽሹ ፣ የአላህን ቃል አትራቁ" እንባባል! ኢላሂ! የተከበረው ቁርአንን የልባችን ብርሀን አድርግልን ፡፡ ዑመር አል ዐውዳ
Показати все...
አንዋር ሁሴን ይባላል፣ የሀያ አመት የጀማ ልጅ ወጣት ነው። የሰመራ ዩኒቨርሲቲ አንደኛ አመት ተማሪ ነበር። ለረጅም ጊዜ በደም አፕላስቲክ አኒሚያ(የደም መመረት ማቆም በሽታ) ሲሰቃይ ቆይቷል። Aplastic Anemia ተብሎ በሚጠራው የደም በሽታ በመያዙ የአጥንት መቅኔው ሙሉ በሙሉ ደም ማምረት ስላቆመ ግዴታ ወደ ውጭ ወቶ መታከም ስላለበት ወደ 2.5 ሚሊየን ብር ተጠይቋል። ቤተሰቦቹ ይህንን ወጪ መሸፈን ስላልቻሉ ድጋፋችንን ይፈልጋሉ። ሁላችንም ለፈጣሪ ስንል እንተባበር። ወንድማችን አንዋርን በገንዘንም በጉልበትም በሀሳብም መርዳት ለምትፈልጉ ሰዎች 0917322524 0927708670 0905290549 የባንክ ሂሳብ ቁጥር ንግድ ባንክ 1000018555992/1000337570918 ኦሮሚያ ህ/ሥ/ባንክ 1000077415096 @ከታች ባስቀመጥንላቹ የfacebook ፔጅን ጆይን በማድረግ ሼር ሼር ሼር አድርጋቹ የወንድማቺንን ሂወት እንታደግ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.facebook.com/የ-እርዳታ-ጥሪ-ለ-አኑዋር-call-for-help-for-Anuwar-108889728043534/
Показати все...
እኛ በየቀኑ ስድስት ግዜ እንሰግዳለን ሱብሂ ፣ ዝሁር ፣ አሱር ፣ መግሪብ ፣ ኢሻ እና ሶላተል ጀናዛ 😭 አንድ ምስኪን ፍልስጤማዊ ህፃን የተናገረው ልብ ሰባሪ ንግግር 😭😭 @hayatiyee
Показати все...
​​​​ሚስት አምሽታ ወደቤት እየገባች ነው … ወድያው የመኝታ ቤቷን ከፍታ ስትገባ አልጋዋ ላይ ሁለት የተኙ ሰዎችን ትመለከታለች፤ አራት እግሮች ከብርድ ልብሱ ስር ወተው ይታያሉ ከዝያም ወድያውኑ አጠገቧ ያለውን ዱላ አንስታ ከብርድ ልብሱ ውስጥ ያሉትን ሁለቱን ሰዎች ባላት ኃይል መደብደብ ትጀምራለች ..ወድያው መደብደቡን ታቆምና ወደ ሳሎን ቤት ስትሄድ ባሏ ሶፋ ላይ ቁጭ ብሎ ጋዜጣ ያነብ ነበር ከዝያም ባልየው ” hi darling…ቤተሰቦችሽ መተዋሉ የኛ መኝታ ቤት ተኝተዋል ሰላም አልሻቸው ..? ሲላት ሚስት በድንጋጤ እራሷን ስታ ወደቀች :: “የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል አሉ” ምን ለማለት ነው ረጋ ብለን ወደ እርምጃ እንግባ 😉😉 Shareee for other Muslims @hayatiyee @hayatiyee
Показати все...
هل يجب علينا أن نبكي اما محم ل يعلموا ان جر حهم قد وصل😐 😔ፊት ለፊታቸው ማልቀስ አለብን እንዴ ያደረሱብንን ህመም እንዲያውቁ?!
Показати все...
" የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለእያንዳንዱ ሬሳ ዋጋ መክፈል አለበት ፣ ያለበለዚያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን ለቅቀን በመውጣት የተባበሩት ሙስሊም ድርጅት እንመሰርታለን!" ረጀብ ጠይብ ኤርዶጓን @hayatiyee
Показати все...
ፍልስጤም ዘመድ የለኝም! የማውቀው ፍልስጤማዊም የለም! ወደዛ ሀገር ሄጄም አላውቅም! ከዛ ሀገር ከመጣ ሰው ጋርም አልተገናኘሁም! ከሀገሪቱ ጋር የሚያገናኘኝ የቢዝነስ ጉዳይም የለም! ግን አንድ ገመድ አለ!!!! ከአንጀቴ ጋር የተቋጠረ በነሱ ጭስ እሱ የጠቆረ ከ ሺ አመት በፊት በአንድ ሰው የተወጠረ አይኔን እንባ አልብሶ እልህ ያስቋጠረ ደም ፍላት አሙቆ ጎፈር ያስበጠረ አንድ ገመድ አለ!!! አልሰማሁም ብለው ሰምተሀል የሚለኝ አይኖቼን ብጨፍን ለልቤ ሚታየኝ ችላ ብዬው ብሄድ ጠልፎ የሚጥለኝ ልክ እንደ እናቴ ልጅ አንጀቴን ሚበላኝ ለመርሳት ብሞክር እረፍት የሚነሳኝ ዝምድና ሳይኖረን ከስጋዬ የበሰለ ከነርሱ ሚያዋልለኝ አንድ ገመድ አለ
Показати все...
😢😢😢😢😢😢😢 admtut wdoche 😞😞😞😔😔😞😞 @zidluye 👆👆 Join & share @zidluye 😢😢
Показати все...
9.14 KB
😔😔 😭ወላሂ የማል (FREEDOM FOR 🇵🇸🇵🇸PALESTINE 🇵🇸🇵🇸 @amamutiye @amamutiye
Показати все...
9.44 KB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.