cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Ethio Poultry PLC

💫💫ታላቁ የዶሮ እርባታ ቻናል💥💥💥 ኢትዮ የዶሮ እርባታና ማማከር አካዳሚ 💪💪💪💪💪 ➖ሁሉም ነገር እዚህ ይገኛል ➖we have fast and free delivery system ➖our prices are moderate and satisfying to your needs ➖ contact https://t.me/Ethiopoultry00 +251908915767 & +251913375491 @salah_8

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
1 630
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Hi Addis @., Welcome to Ethio Poultry PLC group 🗓 Today : Sunday 24 December 2023 ⏰ Hour : 18:54 This message will be deleted after 3 minutes
Показати все...
እያደገ የመጣው ኢንዱስትሪ 🎊 የማወራው ስለ ግብርና ነው። ከግብርናም የብዙዎቹን ህይወት ጎን ለጎን መለወጥ ስለሚችለው የዶሮ እርባታ ኢንዱስትሪ ነው። ግብርናው እና ኢንዱስትሪው እጅ ለእጅ የሚያያዙበት ገና ምን ያልተሰራበት እንደ ጎርፍ ብንፈስበት እንኳን ሁላችንንም የመቀየር አቅም ያለው ድንቅ ሀብት ነው። አንድ ሰው በዚህ ስራ ቢሰማራ በአጭር ጊዜ ውስጥ አትራፊ ሆኖ ሀገር የሚለውጥ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም። የምንጠብቀው ምንድን ነው? መስራት ባህላችን ከሆነ ዘንድ አይቀር ሁሌም እንደምንለው የግብርናው ማደግ አይቀሬ ነው!🔥 ዶ/ር ሳላሀዲን አሊ ኢትዮ የዶሮ እርባታ በሁሉም እንለያለን! 0913375491/0913286608 0908915767/0973765066 አድራሻ: መገናኛ 24 ቀበሌ ታክሲ ተራ አዋሽ ባንክ ካለበተ ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
Показати все...
Hi 🩺., Welcome to Ethio Poultry PLC group 🗓 Today : Sunday 24 December 2023 ⏰ Hour : 12:59 This message will be deleted after 3 minutes
Показати все...
Hi Heart is engine of., Welcome to Ethio Poultry PLC group 🗓 Today : Sunday 24 December 2023 ⏰ Hour : 09:27 This message will be deleted after 3 minutes
Показати все...
Hi ibnu., Welcome to Ethio Poultry PLC group 🗓 Today : Saturday 23 December 2023 ⏰ Hour : 19:42 This message will be deleted after 3 minutes
Показати все...
Hi Hunde., Welcome to Ethio Poultry PLC group 🗓 Today : Saturday 23 December 2023 ⏰ Hour : 08:17 This message will be deleted after 3 minutes
Показати все...
Hi jesus is love., Welcome to Ethio Poultry PLC group 🗓 Today : Friday 22 December 2023 ⏰ Hour : 22:40 This message will be deleted after 3 minutes
Показати все...
ከ70% እና 80% ያላችሁ ቤተሰቦች በደንብ መፈተሽ ያለባችሁ ነገር አለ ፋርም ላይ 👉 90% በላይ መሆን አለበት 1. ምግብ ሰአቱን ጠብቆ እየተሰጠ ነው ወይ ዶሮዎች የለመዱበት ሰአት ሲቀያየር አይወዱም። 2. የመኖ ጥራት CP Value ግምት ውስጥ መግባት አለበት። 3. የውሀ ጥራት 4. ከወር 15 ቀን Supplement ሊያገኙ ይገባል። አረንጓዴ መስጠት ጨምሮ 5. ጤንነታቸው ታመሙም አልታመሙም መከታተል የግድ ነው። 6. የሚያስደነግጥ ነገር እንዳይኖር መከታተል ያስፈልጋል። የኛ ቤተሰብ 90% የገባችሁ በርካቶች ናችሁ። ዋናው ነገር ለረጅም ጊዜ 90% መቆየት ስለሆነ በየቀኑ መከታተል የግድ ለሰራተኞች ሰጥታችሁ ዞሮ ማለት የለባችሁም። ዶ/ር ሳላሀዲን አሊ
Показати все...
ሰላም እንዴት ናችሁ ethio poultry family እኔ ልዑል እባላለው ከ ሀዋሳ ዶሮ እርባታ የጀመርኩት ከኢትዮ ዶሮ እርባታ ስልጠናና ዶሮዎችን በመውሰድ ነው እና ዛሬ ዶሮዎቼ መጣል ከጀመሩ 19 ቀናቸው ነው 1170 ዶሮዎች 1057 egg per day አግቻለው 91% ደርሻለው። Specially 10q for DR SALA and this staff 🙏🙏🙏🙏🙏
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.