||ቁርኣን ብቻ||
የአላህን እዝነት ማግኘት ለምንፈልግ ሁሉ፦ وَإِذَا قُرِئَ الْقُرْآنُ فَاسْتَمِعُوا لَهُ وَأَنصِتُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡((ሡራ አል-አዕራፍ 204)) ቁርኣንን ልብ ሰጥተን በማድመጥ ብቻ የላህን ራሕመት እንላበሳለን፣ አላህ ራሕመቱን ያጎናፅፈን።
Більше8 896
Підписники
-624 години
-67 днів
-4230 днів
Архів дописів
الْقُرْآن حَيَاة القلوب🍃
من يسمع القرآن بورك قلبهُ،
كيف الذي يتلو الكتاب المُنزلا.!
لا تغفلوا عن سماع القرآن'
Facebook 1422975384756683(audio).aac4.77 MB
🍃🌸🍃
القارئ خالد بن عوض الفارسي
🍃🌸🍃
#قران
AUD-20231107-WA0019.m4a1.82 MB
إِنَّ زَلْزَلَةَ السَّاعَةِ شَيْءٌ عَظِيمٌ
የሰዓቲቱ እንቅጥቃጤ በጣም ከባድ ነገር ነው፡፡
(Al-Hajj - 1)
https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation
2.00 KB
አላህ ሂድያ ይስጠን!
اللهم اهدنا واهدِ بنا واجعلنا سبباً لمن اهتدى .
🤍🫧🤍
መህዲ
https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation
3.75 KB
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا قُوا أَنفُسَكُمْ وَأَهْلِيكُمْ نَارًا
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ነፍሶቻችሁን ጠብቁ፡፡...
(At-Tahrim - 6)
https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation
6.74 KB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
الدُّنْيَا مَتَاعٌ، وَخَيْرُ مَتَاعِ الدُّنْيَا المَرْأَةُ الصَّالِحَةُ.
الراوي : عبدالله بن عمرو
صحيح مسلم
أرشَدَ النَّبيُّ صلَّى اللهُ عليه وسلَّمَ الرِّجالَ والشَّبابَ باخْتيارِ المَرأةِ الصَّالحةِ للزَّواجِ؛ لأنَّها مِن أعظَمِ النِّعَمِ على الإنْسانِ في الدُّنيا.
እኔና ዘውጀቲ
انا وزوجتي
ሡረቱ ታሕሪም
قَدْ فَرَضَ اللَّهُ لَكُمْ تَحِلَّةَ أَيْمَانِكُمْ ۚ وَاللَّهُ مَوْلَاكُمْ ۖ وَهُوَ الْعَلِيمُ الْحَكِيمُ
አላህ ለእናንተ የመሓሎቻችሁን መፍቻ ደነገገላችሁ፡፡ አላህም ረዳታችሁ ነው፡፡ እርሱም ዐዋቂው ጥበበኛው ነው፡፡
(At-Tahrim - 2)
https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation
1.03 MB
እኔና ዘውጀቲ
انا وزوجتي
ሡረቱል ዓለቅ
اقْرَأْ بِاسْمِ رَبِّكَ الَّذِي خَلَقَ
አንብብ በዚያ (ሁሉን) በፈጠረው ጌታህ ስም፡፡
(Al-Alaq - 1)
https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation
6.81 KB
ቁርኣን በግል መቅራት የምትፈልጉ ወንዶች ብቻ በውስጥ አናግሩኝ:-
https://t.me/Qelb_Seleem
ነፃ ነው
ሡረቱል ቡሩጅ
إِنَّ الَّذِينَ فَتَنُوا الْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ ثُمَّ لَمْ يَتُوبُوا فَلَهُمْ عَذَابُ جَهَنَّمَ وَلَهُمْ عَذَابُ الْحَرِيقِ
እነዚያ ምእምንንና ምእምናትን ያሰቃዩ፣ ከዚያም ያልተጸጸቱ ለእነርሱ የገሀነም ቅጣት አልላቸው፡፡ ለእነርሱም የመቃጠሉ ስቃይ አልላቸው፡፡
(Al-Buruj - 10)
እኔና ዘውጀቲ
انا وزوجتي
https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation
1.16 MB
እንኳን ለ1444ኛው የዒድ አል-አድሐ በዓል አደረሳችሁ
تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال
ለሴቶች ብቻ በሴት መቅራት ለምትፈልጉ
1- ተጅዊድ ብቻ በሳምንት 3ቀን
2- ቲላዋ ብቻ ከሰኞ እስከ ጁምዓ
3- አልቃኢደቱ ኑራኒያ ብቻ ከሰኞ እስከ ጁምዓ
=====
1- ቲላዋና ተጅዊድ ኮርስ ሁለቱንም ለመማር
2- ቃኢዳና ተጅዊድ ኮርስ ሁለቱንም ለመማር
ለወንዶች በቅርቡ ኢንሻአላህ
በውስጥ አናግሩኝ
ለሴቶች ብቻ በሴት መቅራት ለምትፈልጉ
ኢትዮጵያ ለምትኖሩ እና ውጪም ሆናችሁ አቅም የሌላችሁ ከታች የተዘረዘሩት ሁሉ ነፃ ናቸው።
ከኢትዮጵያ ውጪ ለምትኖሩ
1- ተጅዊድ ብቻ በሳምንት 3ቀን በወር 30ድርሃም
2- ቲላዋ ብቻ ከሰኞ እስከ ጁምዓ በወር 50
3- አልቃኢደቱ ኑራኒያ ብቻ ከሰኞ እስከ ጁምዓ በወር 30 ዲርሃም
=====
1- ቲላዋና ተጅዊድ ኮርስ ሁለቱንም ለመማር በወር 70
2- ቃኢዳና ተጅዊድ ኮርስ ሁለቱንም በወር 50
አናግሩኝ
@Mahdi_Seyfedin
ለወንዶች በቅርቡ ኢንሻአላህ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال كل عام وانتم بخير عيدكم مبارك عيدكم سعيد