cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

||ቁርኣን ብቻ||

የአላህን እዝነት ማግኘት ለምንፈልግ ሁሉ፦ وَإِذَا قُرِئَ الْقُرْآنُ فَاسْتَمِعُوا لَهُ وَأَنصِتُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡((ሡራ አል-አዕራፍ 204)) ቁርኣንን ልብ ሰጥተን በማድመጥ ብቻ የላህን ራሕመት እንላበሳለን፣ አላህ ራሕመቱን ያጎናፅፈን።

Більше
Рекламні дописи
8 841
Підписники
-324 години
-167 днів
-5530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ሙሥሊሞች ሆይ ለ 1446ኛው ዓ.ሂ. ላደረሰን ጌታ አላህ የላቀ ምስጋና ይገባው! ይህን ዓመት የዕቅዳችን፤ የምኞታችን እና የዓላማችን መሳኪያ ያደርግልን ዘንድ፣ እንዲሁም ወንጀላችን የሚታበስበት የምንታደስበት ንፁህ የምንሆንበት ዓመት ያደርግልን ዘንድ የዐለማቱን ጌታ አላህን እንለምነዋለን። በዚሁ አጋጣሚ ላስታውሳችሁ የምወደው عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ أَفْضَلُ الصِّيَامِ بَعْدَ رَمَضَانَ شَهْرُ اللَّهِ الْمُحَرَّمُ . " رواه مسلم 1982 ..."ከረመዳን ወር ጾም ብኃላ በላጩ የሙሐረም ወር ጾም ነው"..ሙስሊም"1982”.. ይህ ሐዲስ በሙሐረም ወር ጾም ማብዛት የተወደደ መሆኑን ገላጭ ሲሆን ይህ ወር በውስጡም የዐሹራ ጾም ይገኝበታል። which means..የዓመት ወንጀል የሚራገፍበት። የጾም ወር ከመሆኑ የዘለለ ነገር ስለሌው ካልተገቡ የቢድዓ ተግባራትም ራሳችንን ልናገል ልናርቅ ይገባል። አዲስ ዓመት..አዲስ ሕይወት ቢኢዝኒላህ..! ይህን ዓመት ከሱስ ለመላቀቅ፣ ከጅህልና ለመላቀቅ ለመራቅ፣ ራሳችንን ለመለወጥ፣ ውስጣችንን ለማደስ፣ በአዲስ መንፈስ፣ በአዲስ ራዕይ፣ በአጭር እና በረዥም ጊዜ ዕቅድ፣ ታላቅ ግብን አንግበን በታላቅ ተስፋ እንቀበለው እላለው...። በተለይ ራሴን ለኢሥላም እና ለሙስሊሞች ሸክም ከመሆን በቃኝ ብዬ ዕውቀትን ፍለጋ የምሰማራበት ዐመት ሊሆን ይገባል። ዒልም የነገሮች ሁሉ ቁልፍ ነውና። አላህ ከተጠቃሚዎቹ ያድርገን! አሚን አቡ ሹዐይብ✍🏼 Muharam 1, 1446HC
Показати все...
تلاوة عطرة استمع أجرٌ لي ولك 🍃
Показати все...
سورة إبراهيم.m4a1.06 MB
1.64 KB
ሙስሊሞች ሆይ! እንኳን ለ1445ኛው ለዒድ አል አድሐ በዓል አላህ አደረሳችሁ ዒዱክም ሙባረክ تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال وغفر الله لنا ولكم ولجميع المسلمين አቡ ሹዐይብ
Показати все...
ትወዱታላቹ
Показати все...
Показати все...
💋بنت الورد💐🌷🌹🥀

Flowers always make people better, happier and more helpful they are sunshine, food, and medicine to the soul.🌹🌷 አበቦችን በማየት ፈገግታን መፍጠር! Join 👉

https://t.me/+l2G-YheBP7Y0NDcx

قال الإمام الشافعي رحمه الله: كُلُّ العُلومِ سِوى القُرآنِ مَشغَلَةٌ إِلّا الحَديثَ وَعِلمَ الفِقهِ في الدينِ العِلمُ ما كانَ فيهِ قالَ حَدَّثَنا وَما سِوى ذاكَ وَسواسُ الشَياطينِ
Показати все...
ረመዳን-11🌙 ጁዝእ-11 ቃሪእ:- ተውፊቅ አስ-ሷኢግ القارئ= توفيق الصائغ ቻናል:-||ቁርኣን ብቻ|| https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation
Показати все...
ተውፊቅ አስ-ሷኢግ ጁዝ-11.mp336.89 MB
ረመዳን-10🌙 ጁዝእ-10 ቃሪእ:- አቡ በክር አሽ-ሻጢሪይ القارئ= ابو بكر الشاطري ቻናል:-||ቁርኣን ብቻ|| https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation
Показати все...
አቡበክር አሻጢሪ ጁዝ-10.mp344.75 MB
ረመዳን-10🌙 ጁዝእ-10 ቃሪእ:- አቡ በክር አሽ-ሻጢሪይ القارئ= ابو بكر الشاطري ቻናል:-||ቁርኣን ብቻ|| https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation
Показати все...
አቡበክር አሻጢሪ ጁዝ-10.mp344.75 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.