cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ኩሩ 🇪🇹ʜᴀʙᴇsʜᴀᴡɪ🇪🇹

🇪🇹 ʜᴀʙᴇsʜᴀᴡɪ🇪🇹2014 《🔥》በዚህ channel የሚቀርቡት መዝናኛዎች:- ✅Tik Tok Video ✅Prank Video ✅የአርቲስቶች ውሎ ✅ሙዚቃ እና ዳንስ ✅ግጥም ✅ የ ፍቅር ጥያቄ ✅ ይቅርታ መጠየቅ ለምትፈልጉ ማናገር ይቻላል የተለያዩ አስተማሪና አዝናኝ ነገሮች በአንድ ቦታ ለአስተያየቶ

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
788
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

የንጋት ኮከብ “ከእርሱም ይልቅ እጅግ የጸና የትንቢት ቃል አለን፤ ምድርም እስኪጠባ ድረስ የንጋትም ኮከብ በልባችሁ እስኪወጣ ድረስ፥ ሰው በጨለማ ስፍራ የሚበራን መብራት እንደሚጠነቀቅ ይህን ቃል እየጠነቀቃችሁ መልካም ታደርጋላችሁ።” 2ኛ ጴጥሮስ 1፥19 መልእክት ወይም አስተያየትና ጥቆማ ካለዎት https://t.me/Hermen_bina ለአስተያየት https://t.me/deacon_bina https://t.me/Hermen_bina
Показати все...
የንጋት ኮከብ

“ከእርሱም ይልቅ እጅግ የጸና የትንቢት ቃል አለን፤ ምድርም እስኪጠባ ድረስ የንጋትም ኮከብ በልባችሁ እስኪወጣ ድረስ፥ ሰው በጨለማ ስፍራ የሚበራን መብራት እንደሚጠነቀቅ ይህን ቃል እየጠነቀቃችሁ መልካም ታደርጋላችሁ።” 2ኛ ጴጥሮስ 1፥19 መልእክት ወይም አስተያየትና ጥቆማ ካለዎት

https://t.me/Hermen_bina

ለአስተያየት

https://t.me/deacon_bina

Selam sewoch
Показати все...
አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ 😲😲 በስመ አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የፊታችን መጋቢት 29 የሚካሄደው የህዝብ ቆጠራ ምክንያት በማድገግ የተለያዩ ሀይማኖቶች የኦርቶዶርስን እምነት ሊያጠፉ ይፈልጋሉ !!! እናም ቆጠራ በሚካሄድበት ጊዜ 😟😟 አስተውሉ 😟😟 በክርስቲያን እምነት ውስጥ ከ 35,000 በላይ የሚሆኑ እምነቶች አሉ እናም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ በማለት እምነታችን እንዳይጠፋ እንጠብቅ፣ ማለትም ለምዝገባ ሲመጡ እኛ ኦርቶዶክሶች ነን ብላቹ አስመዝግቡ እንጂ ክርስትያን ነን አትበሉ። አስቡት እስቲ አሁን የመንግስት ሰራተኖች እረፍታቸው በሰንበት (እሁድ) ነው እረፍታቸው ግን የሀይማኖታችን ቁጥር ካነሰ ይቀየራል ለምሳሌ ሙስሊሞች አርብ ጁማቸው ነው የእነሱ ቁጥር ከበለጠ የመንግስት ሰራተኖች እረፍታቸው የሚሆነው አርብ ቀን ነው ። እናስብ ሀይማኖታችን እንዳይጠፋ! ጥር 11 የሚከበረው የኢየሱስ ክርስቶስ በዓል ሊቀር ይችላል እባካችሁ ሀይማኖታችንን እንጠብቅ ቢያንስ አንድ ኦርቶዶክስ ለጓደኞቹ 10 ሰው ቢልክ ሀይማኖቱን ይጠብቃል ድንግል ማርያም እናቴ አንቺ ጠብቂን በእግዚአብሔር ስም እለምናቹአለሁ ሁላችሁም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ናችሁ ቢያንስ ቢያንስ ለ10 ሰዎች ከተቻለ ከዚያም በላይ ለምትችሉት ሁሉ ይህን መልዕክት በመላክ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታችንን እንወጣ ።የሁላችንም ግዴታ ነው በዚ ምክንያት እኛን ለመበታተን ጠላት አድብቶ ይሰራል እኛ ዛሬም ነገም እስክንሞት ድረስ ኦርቶዶክሶች ነን ስለዚህ ሼር ለሁሉም ይድረስ !!።
Показати все...
መደመጥ ያለበት መልእክት 🙏🙏 ይሄ መልእክት ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን ይመለከታል። ጥር አንድ መስቀል አደባባይ ላይ ሊደረግ የታሰበው ነገር አግባብ አደለም። በአስቸኳይ ሼር አድርጉ!!! ድምፅ እንሁን !!! @geeztheancient
Показати все...
ያመንክበትን አድርግ! በዚህ አለም አንተን የመሰለ ሌላ ፍጥረት የለም፤ እንደ ኮካ ኮላ ቢሊዮን ጊዜ አልተባዛህም፤ ወዳጄ ታዲያ ለማን ብለህ ነው ሰዎች እነሱን እንድትመስል ሲያስገድዱህ በእነርሱ መንገድ እንድትጓዝ ሲጫኑህ ቁጭ ብለህ የምታየው? ራስህን ሁን! አስበህ ያመንክበትን አድርግ! አንድ አይን ያለው በአይን አይቀልድም። ወዳጄ አንተም አንድ ህይወት ነው ያለህ፤ ፈጣሪ ነፃነቱን ሰጥቶሀል የመርከብህ ካፒቴን አንተ ነህ! መርከብህን ማንም እንዲነዳት እንዳትፈቅድ! ልዩ ዕለተ ረቡዕ ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Показати все...
አታመንታ! ቁጭ ብለህ እንዲህ ባደርግ እንዲህ ቢሆን አትበል! አድርገው! ወደ ተግባር ግባ! ወዳጄ ባህሩ ላይ ማፍጠጥ አያሻግርህም ተነስተህ ጀልባውን መቅዘፍ አለብህ። ከአልጋህ ተነስ፣ ስፖርቱን ስራ፣ መፅሀፉን አንብብ፣ በጊዜህ ወደ ስራህ ግባ ፤ ወዳጄ የተግባር ሰው ካልሆንክ በሀሳብ መንሳፈፍ ነው ስራህ! ዳይ ተነስ! ድንቅ ማክሰኞ ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Показати все...
#Scientific fact ይህን ያውቃሉይህን ያውቃሉ?? The arterial kidney network The kidneys produce 180 liters of primary urine daily. A healthy body excretes an average of 1.5 liters.        ═══◉❖◉════        🦁• @aplusacademyy •🦁        🦁• @aplusacademyy •🦁 ▬▬▬▬▬ 📌sʜᴀʀᴇ📌▬▬▬▬
Показати все...
ማንም የማንንም ቦታ መሸፈን አይችልም..ልብ ላይ ያሉ ቦታወች ልክ እንደ ጣት አሻራ ናቸው የማንም ከማንም አይመሳሰልም...
Показати все...
ከኔ ኋላ ሁኖ ለሚያወራ ብዙም አያሳስበኝም እኔን ሲያይ ዝም ካለ ይበቃኛል...‼ @kuru_habeshawi 👇👇 share @kuru_habeshawi @kuru_habeshawi
Показати все...