cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

New and fun video

🚩 Channel was restricted by Telegram

Більше
Рекламні дописи
467
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

❌ሰበር ዜና❌ አደጋ ላይ ነን!! ካስደነገጥኳችሁ አዝናለሁ ግን በጣም መደንገጥ አለባችሁ፡፡በመላው የአዲስ አበባ የመንግስት ሁለተኛ ደረጃ ትምርህት ቤቶች ማለት ይቻላል በነSave The Children ፊት አውራሪነት እየተሰጠ ያለው የግብረሰዶማዊነት ትምህርት ተጠናክሮ እየቀጠለ መሆኑን ሳረዳችሁ ከፍተኛ ሀዘን እየተሰማኝ ነው፡፡እስካሁን ከ40 በላይ የሚሆኑ የአዲስ አበባ ት/ቤቶች ውስጥ ለውስጥ በአንድ ክፍለ ጊዜ በ120 ብር በተቀጠሩ የየትምህርት ቤቱ የባዮሎጂና የአይሲቲ መምህራን አማካኝነት እየተሰጠ ነው፡፡ሁለት አይነት ነው ትምህርቱ፡፡Life Skill (ላይፍ እስኪል) እና Comprehensive Sexuality Education (ከምፕሬኤንሲቭ ሴክሽዋሊቲ ኤጁኬሽን) የሚባሉ፡፡በሁሉም ትምህርት ቤቶች የመጀመሪያ ዙር ስልጠናው አልቋል፡፡ሁለተኛ ዙሩ የተግባር ትምህርት ነው፡፡ በቪዲዮና በተግባር እንቅስቃሴ የተደገፈ፡፡ ከሚሰጡት ትምህርቶች መካከል FREE KISSING (በፍሪ ኪሲንግ) እና MASTERBATION (ማስተርቤሽን)የሚባሉ የልቅ ወሲብ አይነቶች አሉበት፡፡ ልቅ ስል በ FREE KISSING (በፍሪ ኪሲንግ) ጊዜ ጾታ ሳይለይ የፈለጉትን ደፍሮ መሳም ሲሆን በ MASTERBATION (ማስተርቤሽን) የሚለው ደግሞ ሴቶችም ወንዶችም በቪዲዮ የታገዘ የ Pornography (የፖርኖ) ፊልሞች እያዩ እንዲተገብሩት የታሰበ ነው፡፡ ለዚህም አላማ ከየትምህርት ቤቱ ጎበዝ የተባሉ ተማሪዎች ተመርጠው ተዘጋጅተዋል፡፡ ጉዳዩ እስከ ትምህርት ሚኒስተርና ቢሮ ቢደርስም እስካሁን መልስ ሊሰጡ አልቻሉም፡፡አንዳንድ የክፍለ ከተማ ሀላፊዎች እንዳሉት እነSave The Childern (ሴቭ ዘቺልድረን) በኢትዮጵያ የተለያዩ ስራዎች ስለሚሰሩልን አቁሙ ብንላቸው ግንኙነታችን ይበላሻል፡፡በላይ አመራሩም ዘንድ ያለው እሳቤና አቋም ይሄ ነው ብለዋል፡፡የተከበራችሁ የአዲስ አበባና በመላው ኢትዮጵያ የምትገኙ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ፤ ወላጆች ፤ቤተሰቦች ይህ የምነግራችሁ ነገር ተራ አሉባልታ አለመሆኑን በተለያየ ጊዜ ለማሳያ የተለጠፉ መረጃዎችን አይታችሁ መፍረድ ትችላላችሁ፡፡ የተከበራችሁ ተማሪዎች ወላጆች እና በዚህ ጉዳይ እንደ እኔ የተንገበገባችሁ ሁሉ አደጋ ላይ ነን፡፡በተለይ ድርጅቶቹ ነገሩን እንዲሰሩላቸው የመረጧቸውን ሰዎች ለመግዛት እያወጡት ያለው ምራቅ የሚያስውጥ ገንዘብ በየክፍሉ ከሚያስተምሩላቸው መምህራንና ከተባባሪ የትምህርት ቤት አስተዳደሮችም አልፎ እስከ ላይ ድረስ ኪስ ሳያሞቅ አልቀረም፡፡ የእናንተ እርዳታ ቆፍጠን ያለ ውሳኔ ያስፈልጋል፡፡ ተማሪዎችና ወላጆች በአዲስ አበባ በብዛት የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ላይ ቢያነጣጥርም ነገሩ በኦሮሚያ፣ በአማራና በሌሎች ክልልሎች ግን እስከ ታችኛው ክፍል ድረስ በስነተዋልዶ፣በጸረኤድስና በስርአተ ጾታ ሰበብ የግብረሰዶማዊነት ትምህርት እየተሰጠ መሆኑን ሳረጋግጥላችሁ በአውነት ነው፡፡ ስለዚህም ተማሪዎች፣ ወላጆች የሚመለከታችሁ ሁሉ አይናችሁን ወደ ትምህርት ቤት አንሱ!! ተማሪዎች በገንዘብ በተደለሉ ግለሰቦች እተረጨባቸው ያለውን መርዝ አስቁሙ፡፡በተለይ በአሁኑ ወቅት አስረኛና አስራ ሁለተኛ ክፍሎች ትምህርት በጨረሱበት ጊዜ እየሆነ ያለው ተማሪዎችን በክረምት ትምህርትና ስልጠና ሰበብ ለዚህ ተግባር እየመዘገቡ ያሉ ትምህርት ቤቶች እንዳሉ ልነግራችሁ እችላሁ፡፡ ሴቭ ዘቺልድረን በክረምት ወራት ትምህርት ቤቶችን በክረምት ትምህርት አሳቦ በመከራየት የሰዶማዊነት ትምህርት ሊሰጥ መሆኑን ስነግራችሁ ያለምንም ጥርጥር ነው፡፡አስካሁን የግብረሰዶማዊነት ትምህርት ሁለተኛ ዙር ለመስጠት ፈቃደኛ ሆነው ካሉ ትምር ቤቶች መካከል፡ ሚኒሊክ፤መድሀኒአለም፣ባልቻ አባነፍሶ፣ኤስኦኤስ፣ህዳሴ፣አፍሪካ ህብረት፣የካቲት 23 ፣መነን፣አየርጤና እና ሌሎችም ይገኙበታል፡፡ይህ ነገር ሀሰትነው ብላችሁ የምትጠራጠሩ ከሆነ በተለይ ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች በተለይ ወላጆች አንደኛ በየክፍለ ከተማ የሚገኙ የስርአተ ጾታ ሀላፊዎችን ፣በአዲስ ትምህርት ቢሮ በተለይ አቶ ሀይለ ስላሴ የተባሉ የስራ ሀላፊን መጠየቅ ይቻላል፡፡በተጨማሪም በኢትዮጵያዊነት ድምጽ ላይ የተለጠፉ የመማሪያ ሰነዶችን ማየት ይቻላል፡፡ወላጆች ልጆቻችሁን አድኑ!! የተከበራችሁ ተማሪዎች በየትኛውም አጋጣሚ በትምህርት ቤትም ሆነ ከትምህርት ቤት ውጪ በስነተዋለዋልዶና ስርአተ ጾታ ስም የሚሰጠውን ፍጹም የግብረሰዶማዊነት ትምህርት አንማርም ንድትሉ ብትሉም እራስን የማዳንና የመከላከል ተግባርና እርምጃ መሆኑን አውቃችሁ በዚህ ተግባር ላይ የተሳተፉ መምህራንም ሆኑ በገንዘብ ተደልለው ሊያስተምሩ የተዘጋጁ ተማሪዎችን አምርራችሁ እንድታገሉ ሁላችንም በፈጠረን አምላክ ስም እለምናቿለሁ!! ኢትዮጵያ የግብረሰዶማዊነት መቀበሪያ ትሆናለች እንጂ መቼም ከግብረሰዶማዊነት ጋር አትጋባም!! ❗️እባካችሁን ሼር አድርጉ ትውልድ እንታደግ 🙏 ምንጭ :- holyspritlife @C_hristian_tube @C_hristian_tube △Join△
Показати все...
yemibela vip nw defar yihedew👌👌👌👌
Показати все...
💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯 Happy new year 🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆 🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊 እንኳን ለ አዲሱ አመት በሰላም አደረሰን!🎀🎊🎀🎊🎊🎀🎊🎊🎀🎉🎊 በአሉ የጤና፣የፍቅር፣የሰላም ይሁንላችሁ።🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🥀🥀🥀🥀 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🥀🎁🥀🥀 🌻🌺 መልካም 🌺🌻❣❣❣❣❣❣❣❣ 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻💋💋💋💋 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💮💮💮💮 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️💮💮💮💮 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻💮💮💮💮 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️💮💮💮💮 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻💮💮💮💮 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊💮💮💮💮 🌷 አሁኑኑ ፎቶዋቹን ይላኩ ይሸለሙ!!!! ➡️join channel ➡ @thephotochallenges ➡️photo ለመላክ➡ @Newyearbb
Показати все...
አንተ ግን ሰው ትመስለኝ ነበረ ለካ ወረኛና አቃጣሪ ነህ ስለ እኔ የምታወረውን እንዳለ ሰምቻለሁ !! ብቻ ያለፋ አልፏል ቀጣዩ ዘመን መልካም እንዲሆንልህ እመኛለሁ እኔን ግን በድጋሚ አታገኘኝም ብሎሃል 2013 ዓ.ም hahaha ደንግጠሃል አይደል ሰርፕራይዝ መልካም አዲስ አመት
Показати все...
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የደስታ የፀጋ ዘመን ይሁንልን! 🙏🙏🙏 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 #ለሚወዱት እና #እንኳን አደረሰህ ማለት ለሚፈልጉት ሰው የሚላክ ስጦታ... ጷጉሜ ገባ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 በአመታት ላይ አመት... 🌻🌼🌼🌼🍁🌼 በወራቶች ላይ ወራት... 🌻🌓🌓🌟⭐️🌼🌼🌻 በሳምንታት ላይ ሳምንት... 🌼🌻🌼🌻⭐️🌟 በቀናት ላይ ቀናት... 🌻🌼🌻🌼🌹💐💐 ጨምሮ ለዚህ ቀን ያደረሰን 🙏🙏🙏አምላክ ይመስገን 🙏🙏🙏 🌻🌻🌻🌻🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌹🌹🌹 የኔ...ፍቅር️💖💞💋💋💋💕💓💗 የኔ...ሀሳቢ💋😘🌼💋🌻👍 የኔ...ሚስኪን 😘😘😘😘😘😘😘 የኔ...ህይወት 😊🌼☺️🌻🌻💋 የኔ...ሁሉ ነገር😱🙏️😍🌻🌼🌹 ጓዴ በደስታዬ 😄😄😄የተደሰትክ/😄😄😄😄😄😄😄የተደሰትሽ በአዘኔ 😔😔😔😔😔😔ያዘንክ/ያዘንሽ😔😔😔😔 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ፍቅር💖💖 ስሰጥህ/ስሰጥሸ ፍቅር 💝💝የሰጠኧኝ/የሰጠሸኝ ችግሬን የተጋራክ/የተጋራሽ🌟⭐️ 👩👦💑ጓደኛዬ 🙍👨😘እህቴ 👦👦💋ወንድሜ 😱😍🙏😘ወዳጄ 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰህ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 ሳላዉቅም ሆነ አዉቄ በድፍረት 😔👨ያስቀየምኩሽ 👦😔ያስቀየምኩህ 😔😩👦የጓዳሁ 😔👨😔የጓዳሁሽ ከልቤ 💖💖💖💗💗💗💗🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼ይ💗💗 🌻🌻🌻ቅ💖💖 🌼🌼🌼 ር💓💓 🌻🌻🌻 ታ💋😘😘 🙏🙏🙏 ብያለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏 በጣምምም ❤️❤️❤️ከልቤቤቤ እወድሃለሁ ❤️❤️❤️እወድሻለሁ 🌻🌻ጷግሜን🌻🌻🌼🌼🌼 የፍቅር 💖💖 የሰላም 💗💗 የጤና 💞💞 የይቅርታ🙏🙏🙏 ያርግልን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ጷግሜን ይሄንን ለወዳጅ ዘመድ ሼር በማድረግ እናሳልፍ😍🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼💋💋 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 Share #Share Share and join 👉t.me/Addiskanatube Share 😘 Share 😘 Share
Показати все...
✨✨✨✨የኔ ውድ😍✨✨✨✨ አብረን ረጅምም አጭርም ጊዜ አሳልፈናል በብዙ ሁኔታ ውስጥ አብረነን ቆይተናል😍😍 ይህቺ የጳግሜ ቀናት የይቅርታ🙏 እና የምስጋና ቀናት🙏🏻 ናቸው ስለሆነም ❣ሳላውቅ በስህተት❤ 💛አውቄ በእህል💔 አስቀይሜ አሳዝኜ አስከፍቼ😔 💜ከሆነ ከጉልበቴ በርከክ ብዬ🙇🏽💗 💞ይ 💞ቅ 💞ር 💞ታ ጠይቃለው💕 🖤በችግሬ በሃዘኔ ስከፋ ተከፋታችው ሳዝን አዝናችው💘 💖በደስታዬ ተደስታችው ሃሳቤን በመካፈል መፍትሄ ለሰጣችውኝ❣ 💚ስሜታዊ ሆኜም 💙መታግስትን ላስተማራችውኝ💜💗 💖💕💞በዙሪያየ 💓💗💖ያላችው 💙💜❤ሁሉ 💝አ 💝መ 💝ሰ 💝ግ 💝ና 💝ለ 💝ው ❣💝💕💞💓💗 መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻🌻💐💐💐🌼🌼🌼 📱sʜᴀʀᴇ 📲 📱sʜᴀʀᴇ 📲 Just join 😉 💖💖💖💖💖💖💖 @ebdochu123 @ebdochu123 💖💖💖💖💖💖💖 ቢያንስ 15 ለምቶዳቸው ጓደኞች ላክ ይህ መልእክት መልሶ ከደረሰህ እድለኛ ሰው ነህ👍🙏🏻
Показати все...
Enkowane dena matacho Ezi channel lay yalala nagare yalame wedocha enaneta becha fata balolege Asetayayate kalachu @Lidiya123456 https://t.me/bellaliye
Показати все...
Liiiiiiiii🥰🥰🥰🥰🥰

Enkowane dena matacho Ezi channel lay yalala nagare yalame wedocha enaneta becha fata balolege Asetayayate kalachu @Lidiya123456

Money_Heist_S05E01_the_End_of_the_Road_720p_NF_WEB_DL_AAC2_0_x264.mkv440.20 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.