cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

FuadmuhidinOfficial💬

Contact:- +251926016275

Більше
Рекламні дописи
320
Підписники
Немає даних24 години
-47 днів
-930 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
⚡️ወደ የትኛውም ሀገር ቪዛ መጠየቅ ሲፈልጉ፣ ⚡️ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ሀገር በረራ ትኬት፣ ⚡️ወደ ተለያዩ ሀገራት የቡድን ጉዞ ፓኬጅ ⚡️ለሆቴል ቡኪንግ እና ለሌሎች የጉዞ አገልግሎቶች #0900578100 ላይ ደወል ያርጉልኝ።
Показати все...
Показати все...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ይህ ሰውዬ የፈረስ ጋሪውን ጭኖ እየተጏዘ ሳለ በድንገት ከፍተኛ በረዶ የቀላቀለ ዝናብ ይዘንባል ሰው ሁሉ መጠለያ ፍለጋ ሲሯሯጥ ሰውዬው ግን የፈረሱን አንገት አቅፎ ዝናቡ እላያቸው ላይ ይወርድ ጀመረ:: ጎዳናው ላይ ከሰውዬው እና ከፈረሱ በቀር ማንም የለም :ሁሉም ተጠልሏል ዝናቡ ሲያባራ ሰዎች ከተጠለሉበት ሲወጡ ሰውዬውን ለምን በዝናብ እንደተደበደበ ሲጠይቁት 👇🏾 “ይህ ፈረስ የስራ አጋሬ ነው: እንደ ወዳጅ ነን: ስራ ያግዘኛል እኔም እንከባከበዋለሁኝ - ወዳጅነታችን ግን በፀሀይ ብቻ ሳይሆን በዝናብም ነው! በብሩህ ቀን አብሬው ቆሜ በዝናቡ ጊዜ እንዴት እተወዋለሁኝ !?" በዝናቡ ጊዜ አብረዋችሁ የቆሙትን አትርሱ በፀሀይ ጊዜማ ከጎናችሁ የማይቆም የለም ❤️🙌🏼 vha Zemelak Endrias
Показати все...
👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የፀሐይ ግርዶሽ በአሜሪካ ቅዳሜ፣ ጥቅምት 03 (Oct 14፣ 2023)የፀሐይ ግርዶሽ ሰሜን፣ መካከለኛውን እና ደቡብ አሜሪካን ያቋርጣል ። በአሜሪካ ፣በሜክሲኮ ፣በደቡብ እና በመካከለኛው አሜሪካ በሚገኙ ብዙ ሀገራት ውስጥ ይታያል። በአሜሪካ የፀሐይ ግርዶሽ በኦሪገን ግዛት (Oregon) 9፡13 a.m የሚጀምር ሲሆን በቴክሳስ በ12፡03 p.m ያበቃል። ቀጥሎም በጓቲማላ፣ቤሊዝ ፣ሆንዱራስ፣ ኒካራጓ እና ፓናማ ላይ ይታያል። የፀሐይ ግርዶሽ በኮሎምቢያ ወደ ደቡብ አሜሪካ የሚያቋርጥ ሲሆን በአትላንቲክ ውቅያኖስ ደግሞ ፀሐይ ሳትጠልቅ በሰሜን ብራዚል ያልፋል። @NBC_Ethiopia
Показати все...
አላህ ያለ ቀን ትምህርትህን ትጨርሳለህ፣ አላህ ያለ ቀን ሥራ ታገኛለህ፣ አላህ ያለ ቀን ታገባለህ፣አላህ ያለ ቀን ልጅ ታገኛለህ፣ አላህ ያለ ቀን ወደ አገርህ ትገባለህ ... ግና ሰበቡን አታድርስ አልልህም። በደንብ ተፍጨርጨር። ያ በሕይወትህ አመለጠኝ ብለህ የምትብሰለሰልበት ነገር ምርጡ ምርጫህ ላይሆን ይችላል። አሁን ላይ ቆም ብለህ ብታስተነትን ... ዘመን ወደኋላ ቢመልስህ እንኳ አሁን ከመረጥከው ዉጭ ሌላ ነገር አትመርጥም። ምክንያቱም ጉዳዩ የአላህ ፈቃድ አለበት። የሆነው ሁሉ በአላህ ፈቃድ ነዉና የሆነው ምንም ያመለጠህ ነገር የለም። ስለዚህ ትክክለኛ ቦታ ላይ ነዉና ያለኸው አትናደድ አትበሳጭ። ባለህበት ተረጋግተህ፣ ወደህ፣ ተደስተህ ኑር። አንዳንዴ ዉስጣዊ ሰላማችን ሲናጋና ያለንበትን የዛሬ ሁኔታ ደስ ሳይለን ሲቀር ወደኋላ ሄደን በድሮ ዉሣኔዎቻችንና አካሄዳችን እንቋጫለን። መሆን የለበትም። ያገኘኸው ላያመልጥህ የተፃፈ ነው። ያመለጠህ ደግሞ በፊቱኑ ላታገኘው የተወሰነ ነው። ሰባሐል ኸይር!!
Показати все...
👌 4👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የምድር ላይ ዕድሌ የከፋ ነው ብለህ የምታስብ ከሆነ የዚህን ብራዚላዊ እስረኛ ዕድል አስተዉል። ከእስር ቤት ለማምለጥ 5 ዓመታትን መሬት ሥር ሲቆፍር ከቆየ በኋላ በመጨረሻው ግድግዳ ወደ ዉጪ ወጣሁ ሲል አሳሪዎቹ ቢሮ ዉስጥ ራሱን አገኘው ። ከዚያም ይዘው መለሱት። የሕይወት አዙሪት ተሳካልኝ ስትል ወደነበርክበት ዜሮ ልትመልስህ ትችላለችና አበሽር አትወን። ሰባሐል ኸይር Via Muhammed Seid Abx
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ጎበዝ ሽርሸር ውጡ እንጂ ሁሌ ሥራማ ሙድ የለውም። እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል አይደል የሚባለው?👐 ወዴት ነው መሄድ የምትፈልጉት? ከሸገር ወደሌሎች ከተሞች? ✅ የመኪና ኪራይ የኮንትራት አገልግሎት እንስጦዎ። መንሸራሸር ብቻ አይደለም ታሪካዊ ስፍራዎችን እና የመዝናኛ ቦታዎች እንሄዳለን ካሉ... ✅ በሞያው ጥርስ የነቀሉ፤ እሳት የላሱ አስጎብኝዎች አሉን። ስርጋችን እንዲደምቅ እንሻለን ካሉ ✅ በቅንጡ መኪኖች እናጅቦታለን እንዲሁም ከውጪ ሀገራት ወደ ክፍለ ሀገር መጉዋዝ ለሚፈልጉ ከቦሌ አየር ማረፊያ ወደ ሚፈልጉት ከተሞች በተመጣጣኝ የአገልግሎት ክፍያ እንሸኛለን:: በተጨማሪም ሊዩ የጉብኝት ፓኬጆች ስላለን ይደውሉ፣ Tour Travel and Car Rental Service ስልክ:- +251954642755 +251942140701
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አሁንም እጅጉን ወጣት እንደሆንክ ነው የምታስበው? አላህን በሚጠበቀው ልክ ለማምለክ ግዜ አጣህ? ባተሌ ሆንክ? ወይስ የአዕምሮ ሰላም፣መረጋጋት እና የእርጅና ዘመንህ ላይ አላህን ለማምለክ  አቀድክ?  አዳምጥ 👂 የሰው ልጅ ፍላጎት እንደሆነ መቼም አያልቅም፤ የአዕምሮ ሰላምም ሆነ መረጋጋትም በጭራሽ አይመጣም!( ወደ አላህ የሸሹ እንደህነ እንጂ!) ሁሌም ሥራ ላይ ትሆናለህ፤ ከውጥረትም ነፃ አትሆንም። እንደውም ሸበት እና እርጅና ሳይጎበኝህ ልታልፍ ትችላለ፤ ያው ሞት እድሜ የለውምና። አሁን ወደ አላህ ተመለስ! ሀያሉ አላህ(ሱ.ወ) ከመሬት በታች የከተሙትን ይቅር ይበላቸው🤲፤ ምህረቱንም ይስጣችሁ🤲። ለእኛም የምናመልክህን ረጅም እድሜ ስጠን🤲። ላበጀህልን ጀነት፣ ግብዣ እና የክብር ተስተናጋጆች  አካል አድርገን ያረብ🤲
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሴትየዋ ችግሯን ልታማክር ወደ ዶክተር ሄደች። "ዶክተር እባክህ አንድ ችግር ገጥሞኛል።" "ምን ገጠመሽ?" ".…ከወለድኩ ገና አንድ አመት አልሞላኝም። ሆኖም ሌላ ልጅ አርግዣለሁ። እኔ ደግሞ ተጨማሪ ልጅ በዚህ ወቅት እንዲኖረኝ አልፈልግም።" "እና ምን ልርዳሽ?"" "ሆዴ ውስጥ ያለውን ልጅ ማስወረድ እፈልጋለሁ!" ዶክተሩ ትንሽ አሰብ አደረገና “ለምን ከዚህ የተሻለ ሀሳብ አላቀርብልሽም?” ሲል ጠየቃት። “ምን አይነት ሀሳብ?” “አየሽ ይሄን ልጅ ከሆድሽ ለማስወረድ ብዙ ችግር ውስጥ ትገቢያለሽ፣ ደም ይፈስሻል ልትሞቺ ወይም በቀጣይ ላትወልጂ የምትችይበት አጋጣሚም ሊፈጠር ይችላል። ስለዚህ ይሄን ሁሉ ችግር ከምታይ ለምን በእጅሽ ያቀፍሽውን ልጅ አንገድለውም?” አላት ሴትየው ደነገጠች። ዶክተሩ ንግግግሩን ቀጠለ። “አዎ! ለእናት እንደሆነ ሁሉም ልጅ እኩል ነው። ስለዚህ አንዱ መሞት ካለበት ሆድሽ ውስጥ ያለው ከሚሞት ይሄኛው የተወለደው ቢሞት ምንም ችግር ሳይገጥምሽ ሀሳብሽን ታሳኪያለች…” እያለ ምክረ ሀሳቡን መተንተን ጀመረ። ሴትየዋ ግን በጆሮዋ የሚንቆረቆረው የዶክተሩ ሀሳብ ሳይሆን የአምላክ ማሳሰቢያ መሆኑን እያሰበች ለማስወርድ የዘረጋቻቸውን ሁለት እግሮቿን ሰብስባ ብድግ ብላ ክፍሉን ለቃ መውጣት ጀመረች።..…ልጆቿን አንዱን በክንዷ ሌላውን በሆዷ እንዳቀፈች ወደ ቤቷ ተመለሰች። አዎ! የተወለደም በሆድ ውስጥ ያለም ቢሆን ለእናት ልጆቿ ሁሉ እኩል ናቸው! (ፋሲል በቀለ እንግሊዝኛውን ለጥፎ አገኘሁት እኔ ተረጎምኩት) ህጻናትን በውርጃ መግደል ወንጀልም ሀጢያትም ነው! ✅Vîrãl Mïd
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እውቁ የአለማችን አየር መንገድ ሉፍታንዛ ፡ ከስድስት ቀናት በፊት ፡ ከፍራንክፈርት ወደ ሪያድ እና ባህሬን አድርጎት በነበረው በረራ ላይ ፡ አንድ እንግዳ የሆነ ሰው መንገደኞችን ማስተናገድ ጀመረ ። በአውሮፕላኑ ውስጥ የነበሩት መንገደኞች የካቢን ክሩ አባል ሆኖ እያስተናገዳቸው ያለው ሰው ማን እንደሆነ አያውቁም ። ለነሱ ይህ ሰው ከአስተናጋጆች መሀከል አንዱ ነው ። እና ለመንገደኞች የሚፈልጉትን እየጠየቀ እና እየታዘዘ ሲያስተናግድ ቆየ ። ይህ የበረራ መስተንግዶ አባላትን ተክቶ ደርሶ መልስ በረራ ያስተናገደው ሰው ጄንስ ሪተር ይባላል ፡ ይህ ሰው አሁን ያለበትን ሃላፊነት ከመረከቡ በፊት ለ13 አመታት በዚሁ አየር መንገድ ካፒቴን ሆኖ የሰራ ነው ። ከዚህ ከአብራሪነት ስራ ተነስቶም በተለያዩ የሀላፊነት ደረጃዎች ውስጥ በማለፍ. .. በአሁኑ ሰአት የግዙፉ የአለማችን አየር መንገድ የሉፍታንዛ CEO ሆኖ ፡ በሺህ የሚቆጠሩ ሰራተኞችን እያስተዳደረ. . በአመት በሚሊዮን የሚቆጠር ፓውንድ እየተከፈለው በመስራት ላይ ይገኛል ። እናም ሃላፊነት ወይም መሪነት ማለት ትልቅ ወንበር ላይ ብቻ ቁጭ ብሎ ከርቀት ማዘዝና ፡ መኮፈስ ብቻ ሳይሆን እታች ወርዶ የደንበኞችን ( የህዝብን ) ፍላጎት እና የእርካታ መጠን ከራሳቸው ለመረዳትና ፡ አየር መንገዱን ይበልጥ ተወዳዳሪ ለማድረግ ሲል ነበር ፡ የብዙ ሰአት በረራ ላይ ደርሶ መልስ ፡ የበረራ አስተናጋጅ ሆኖ የሰራው ። በየትኛውም የሀላፊነትና የመሪነት ቦታ ብትሆንም ፡ በአስተሳሰብ ስትመጥቅ እንዲህ ታደርጋለህ ።
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.