uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку 👈

SIMA-TECH

SIMA-TECH

Відкрити в Telegram
330
Підписники
-224 години
-87 днів
-1730 днів
Архів дописів
#አሁን_በደረሰን_ዜና ❗️ #በመጨረሻም ስለ ግብፅ የሳይበር ጥቃት ከመንግስት ምላሽ አግኝተናል እንደሚከተለው እናቀርባለን ❗️ @simatechnology #ጥቃቱን_አክሽፈነዋል ❗️ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ፣ ስነ ልቦናዊ እና ፖለቲካዊ ጫና ለመፍጠር የተቃጡ የሳይበር ጥቃቶችን ማክሸፉን #ኢመደኤ አስታወቀ❗️ ⚡️የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመደኤ) ሰኔ 10፣ 12 ፣ 13 እና 14/2012 ዓ.ም መቀመጫቸዉን ግብጽ ያደረጉ የሳይበር ወንጀለኞች በኢትዮጵያ የኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጫና ለመፍጠር የተቃጡ የሳይበር ጥቃቶችን ማክሸፉን አስታውቋል። ⚡️የሳይበር ጥቃት ሙከራው የተቃጣው ሳይበር ሆሩስ ግሩፕ (Cyber_Horus Group)፣ አኑቢስ ዶት ሃከር (AnuBis.Hacker) እና ሴኪዩሪቲ ባይ ፓስ (Security_By_Passed) በተባሉ የሳይበር አጥቂዎች አማካይነት መሆኑን ኤጀንሲው ገልጿል፡፡ ⚡️ወንጀለኞቹ ለረጅም ጊዜ ሲዘጋጁ የቆዩ እና ኤጀንሲው ሲከታተላችው የነበሩ ሲሆን በይበልጥ አርብ ሰኔ 12/2012 እና ቅዳሜ ሰኔ 13/2012 ከፍተኛ የሚባል የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች ማድረጋቸውን የገለጸው ኤጀንሲው በዚህ ጊዜ ዉስጥ የ13 የመንግስት፣ 4 መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማትን የድረ-ገጽን የማስተጓጎል ሙከራ ማድረጋቸውን አስታውቋል፡፡ ⚡️የሳይበር ጥቃት ሙከራው በሀገሪቱ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት፤ የደህንነት መስሪያ ቤቶች እና የግል ድርጅቶች ድረ-ገጽ ላይ ያነጣጠረ ነበር፡፡ ⚡️ሳይበር ሆሩስ ግሩፕ፣ አኑቢስ ዶት ሃከር እና ሴኪዩሪቲ ባይ ፓስ የሳይበር ጥቃት አድራሽ ቡድኖች ሃላፊነቱን የወሰዱ ሲሆን ዋና አላማቸዉም ከህዳሴው ግድብ ዙሪያ በተለይ በውሃ አሞላል ጋር በተያያዘ ሁሉን አቀፍ ተጽእኖ በሀገሪቱ ላይ ለመፍጠር በማሰብ እንደፈጸሙት ገልጸዋል፡፡ ⚡️የሳይበር ጥቃት የተሰነዘረባቸው ተቋማት አብዛኛዎቹ በድረ-ገጽ ግንባታ ሂደት ደህንነታችው ታሳቢ ያላደረጉ ተቋማት፤ በቀጣይነት የደህንነት ፍተሻ ያላደረጉ እና ከፍተኛ የሳይበር ደህንነት ተጋላጭነት የነበረባቸው መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አረጋግጧል፡፡ ⚡️ኤጀንሲው አስቀድሞ ቅድመ ዝግጅት በማድረጉ ምክንያት እና ይህን መጠነ ሰፊ የሳይበር ጥቃት መከላከል ባይችል ኖሮ ጥቃቱ በሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊ፤ ፖሊቲካዊ እና ስነ ልቦናዊ ጉዳት ሊያስከትል ይችል እንደነበር የገለጸው ኤጀንሲው በመከላከሉም ሊደርሱ የሚችሉ ከፍተኛ አደጋዎችን ማስወገድ መቻሉን እና ይህንንም ተግባር አጠናክሮ እንደሚቀጥልበት አሳውቋል፡፡ ⚡️በቀጣይም መሰል ጥቃቶች በስፋት፤ በረቀቀ መንገድ እና ከተለያዩ ስፍራ ሊሰነዘር እንደሚችል ግምት ውስጥ በማስገባት ግለሰቦችም ሆኑ ተቋማት .et domain ከመጠቀማቸው በፊት የድረ-ገጻቸውን ደህንነት አረጋግጠው እንዲጠቀሙ፤ ራሳቸውን ከሳይበር ደህንነት ተጋላጭነት ለመከላከል እና አስፈላጊውን የጥንቃቄ እርምጃዎችን መውሰድ እንደሚኖርባቸው ኤጀንሲው አሳስቧል። ⚡️ተቋማት ከኤጀንሲው ጋር በመተባበር ያለባቸውን የደህንነት ተጋላጭነት መድፈን እንዳለባችው እና የተለያዩ የሳይበር ደህንነት ጥቃት ሙከራ ሲያጋጥማቸውም ሆነ ሙያዊ ድጋፍ ሲያሻቸው ለኤጀንሲው በማሳወቅ አስፈላጊውን ትብብርና ድጋፍ ማግኘት እንደሚችሉ አስታወቋል። • ባለፉት ሁለት ቀናት ትብብር ላደረጉልን ተቋማት እና ግለሰቦች በተለይ ለኢትዮ ቴሌኮምና ለኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ኤጀንሲው ምሰጋና አቅርቧል፡፡ © የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ @simatechnology

#የአይን_ብሌናችንን_እንዳናጣ_ጥንቃቄ ማስጠንቀቂያ #የአይን_ብሌናችንን_እንዳናጣ_ጥንቃቄ የሰኔ 14/2012 ዓ.ም የፀሐይ ግርዶሽን በተመለከተ የቀረበ መረጃ፡፡ 🌑የ2012 ዓ.ም ግርዶሽ የሚታየው፡- - ሰኔ እሁድ 14/2012 ዓ.ም ነው፣ - በግርዶሹ 6፡00 ሰዓት የሚፈጅ ጨለማ ይታያል፡፡ - በመላ ኢትዮጵያ ይታያል፡፡ - በተለይ ወለጋ፣ ጎጃም፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ አላማጣ፣ ኢንጂባራ 98% ጨለማ ሆኖ ይታያል፡፡ - የዓለምን አሰራር የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካን፣ የከፍተኛ የተፈጥሮ ኃይል ሊገኝ ይችላል ብለው ሳንቲስቶች ሀሳባቸውን እየሰነዘሩ ይገኛሉ፡፡ - ከምዕራብ ኢትዮጵያ እስከ ሰሜን ኢትዮጵያ ድረስ ግርዶሹ ይታያል፡፡ - ፀሐይ 98% ትሸፈናለች፡፡ 🌑የሚታይበት እና የሚያበቃበት፡- - ከማዕከላዊ አፍሪካ ከኮንጎ ይነሳል፣ ሱዳን፣ ኢትዮጵያ፣ የመን፣ ፓኪስታን፣ ታይዋን፣ ንድና ቻይናን አቋርጦ ፓስፊክ ውቂያኖስ ላይ ያበቃል፡፡ 🌑ሙሉ ግርዶሹ የሚታይበት ወቅት - ከሌሊቱ ሰኔ 14/2012 ዓ.መ - 11፡00 ሰዓት ይጀምራል፣ - ከጠዋቱ 12፡45 እስከ ቀኑ 6፡33 @simatechnology ‼️ማስጠንቀቂያ፡- - በዓይን ለማየት አይቻልም ዐይን ያሳውራል፣ - በሱቅ ውስጥ የሚሸጥ መነጽር መጠቀም አይገባም፡፡ - ለፀሐይ ግርዶሽ ተብሎ የተዘጋጀ መነጽር አለ፡፡ - መነጽሩ አገር ውሰጥ አይገኝም፡፡ -ለፀሀይ ግርዶሽ የሚሆን መነፀር አለን ከሚሉ አጭበርባሪዎች ጥንቃቄ ያድርጉ - ሲጨልም ማየት እንችላለን ነገር ግን ያለመነጽር ለማየት አንሞክር፣በጣም ጥንቃቄ ሊታከልበት ይገባል - ዐይናችን ሊፈስ ይችላል፣ አብዛኛው ኢትዮጽያዊ መረጃው ስሌለው እና የፀሀይ ግርዶሽ የሚታይበት ቀን ስለደረሰ ቢያንስ ለ ሚወዷቸው ሰወች ሼር በማድረግ መረጃው ለሁሉም እንዲደርስ የበኩልዎን ይወጡ! @simatechnology

ላፕቶፔን ባትሪ ነቅዬ ዳይሬክት ቻርጀር ሰክቼ ብጠቀም ችግር አለው? @simatechnology የኔ መልስ:- ኖርማሊ ምንም ችግር የለውም። የላፕቶፕ ባትሪ ዋናው ስራው በሚያገኘው የኤሌትሪክ ፓወር እራሱን ቻርጅ እያረገ ወደ ላፕቶፑ ቦርድ የኤሌትሪክ ሀይል ማስተላለፍ ነው። ባትሪውን ብናወጣ እና ቀጥታ ቻርጀር ሰክተን ብንጠቀም ድሮ በባትሪው በኩል የሚያፈው ፓወር አሁን ቀጥታ ወደ ቦርዱ ይደርሳል ማለት ነው። በዚህ መንገድ ስናየው ምንም ችግር የለውም። ⚠ነገር ግን በእኛ ሀገር ነባራዊ ሁኔታ በምናይበት ጊዜ ባትሪ ነቅሎ ቀጥታ መጠቀሙን እኔ አልመክረውም። ምክንያቱ ደግሞ በሀገራችን የኤሌትሪክ ሀይል መቆራረጥ እና መዛባት በሰፊው በመኖሩ ነው። የ ፓወር መቆራረጥ እና መዛባት ደግሞ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን ከሚያቃጥሉ ወይንም ከሚያበላሹ ነገሮች እንዱ ነው። ላፕቶፓችን ላይም ባትሪ ነቅለን በምንጠቀምበት ጊዜ ተመሳሳይ ነገር የመከሰት እድሉ ከፍ ያለ ነው። ፓወር ቀጥታ ቦርዱን ስለሆነ የሚያገኘው የሀይል መቆራረጥ ወይም መዛባት በሚኖርበት ጊዜ ቦርድ ላይ ያሉ ኮምፖነንቶችን ሊያቃጥልብን ይችላል። ባትሪው ካለ ግን ፓወር መጥኖ ስለሆነ ወደቦርዱ የሚልከው የመበላሸት እድሉን እንቅንሳለን። ከፍ ያለ እና የማበላሸት አቅሙ የበዛ ሀይል ቢመጣ እንኳን ከባትሪው አያልፍም ባትሪው ብቻውን ቢቃጠል ነው። ቦርድ ከሚበላሽ ደግሞ በቀላሉ መቀየር የሚቻለው ባትሪ ቢቃጠል ይሻላል። ስለዚህ እንደኔ እንደኢትዮጽያ ላሉ የሀይል መቆራረጥ ላለባቸው ሀገሮች ባትሪ ነቅሎ ቀጥታ መጠቀም የሚመከር አይደለም። ▥▥▥▥▦▦▦▦▧▧▧▧▨▨▨▨▩▩▩▩▥▥ 📤Orginial Post By ✔APT ፪፩ 🚫 Stay Home Keep ur Distance ✴Share $ Support Us ✴ Join▶ 🆓 @simatechnology🆓 ▥▥▥▥▦▦▦▦▧▧▧▧▨▨▨▨▩▩▩▩▥▥

How to fix 👇 "An operating system was not found" error! @simatechnology በመጀመሪያ bootable windows media file ያስፈልጋል እሱን ካዘጋጀን ወይም ከገዛን በኋላ PC ላይ ከሱ boot ማድረግ ነው። boot ለማድረግ ኮምፒውተሩን እንዘጋና እንደ ኮምፒውተሩ boot menu trigger ለማድረግ የሚጠቅመንን key እየከፈተ እያለ በተደጋጋሚ እንነካለን ለምሳሌ የኔ F12 ነው ስለዚህ ዘግቼ እንደከፈትኩት F12 ቶሎ መንካት ነው የሚጠበቅብኝ! ይህን ካደረጋችሁ በኋላ ከሚመጡት options windows file ያለበትን disk ትመርጣላችሁ! በ flash ከሆነ usb መምረጥ ነው ከዛ enter ተጫኑ የሆነ language, time, keyboard settings የያዘ interface ታገኛላችሁ። እዛው interface ላይ እያለን cmd ለመክፈት shift key + f10 እነካለን @simatechnology በመጀመሪያ የ PC Hard disk partition style መለየት ይኖርብናል። ይህን ለማድረግ ከስር ያሉትን commands በየተራ አስገቡ እያንዳንዱን አስገብታችሁ ስትጨርሱ enter key ትጫናላችሁ! ❶ diskpart ❷ list disk የ disk ዝርዝር ሲያመጣልን የኛን hard disk እንለይና መጨረሻ ላይ ያለው Column ወይም GPT ስር * አለ የለም የሚለውን check ማድረግ ነው ካለ GPT ነው ማለት ነው ከሌለ MBR ነው! ስለዚህ MBR ከሆነ ከዚህ በታች ከምታዩዋቸው መንገዶች ውስጥ አንደኛውን ተጠቀሙ GPT ከሆነ ሁለተኛውን way ተጠቀሙ! ❸ exit ... ከ diskpart ለመውጣት ተጠቀሙት ❶ MBR 1. windows os የተጫነበትን volume መለየት አለባችሁ ስለዚህ የምታውቁት ከሆነ በጭፍን ከምትሞክሩ በቀጥታ ነው ብላችሁ የምታስቡትን drive letter ለምሳሌ C ብላችሁ ካሰባችሁ dir c: በማለት command ፃፉና windows የሚል ነገር መኖሩን እርግጠኛ ሁኑ! ከሌለ ስለተሳሳታችሁ ሌሎች ፊደሎችን እያስገባችሁ ሞክሩ! @simatechnology 2. ከለያችሁት በኋላ bcdboot c:\ windows /s c: የሚል command አስገቡ ከስር "boot files successfully created" የሚል ፅሁፍ ካያችሁ ልክ እየሰራችሁ ነው ቀጥሉበት! በመቀጠል ከስር የምታዩዋቸውን commands በየተራ አስገቡ። ❶ diskpart ❷ list disk ❸ sel disk x .... x ማለት hard disk ያለበት ቁጥር ነው ❹ list vol ❺ sel vol c @simatechnology ✔ ነገር ግን መረሳት የሌለበት ነገር ቢኖር እኔ c የተጠቀምኩት c windows የያዘው volume እንደሆነ አስቤ ነው ለምሳሌ የናንተ d ከሆነ d መጠቀም አለባችሁ! ❻ active ... confirmation message ይኖራል ❼ exit ❽ shutdown -f -r -t 00 ... reboot ያደርጋል አለቀ ይኸው ነው የመጨረሻው command አልሰራ ካላችሁ shutdown /r ሞክሩ በተጨማሪም ለያንዳንዱ command መጨረሻ enter key መጫን እንደሚያስፈልግ ላስታውስ። #GPT ተጠቃሚዎች i'm Sry በራሳችሁ እንድታነቡ link ሰጣችኋለሁ ዋናው ልዩነት ያለው የሚገቡት commands ላይ ብቻ ነው! ወይም hard disk ላይ የምትፈልጉት file ከሌለ ወይም backup ካደረጋችሁ ከስር ያሉትን commands ተጠቅማችሁ GPT የነበረውን hard disk ወደ MBR ቀይሩትና ከላይ ያለውን procedures ተጠቀሙ!! * let's say የ ኮምፒውተሩ hard disk ያለበት ቁጥር 0 ነው። ❶ disk part ❷ list disk ❸ select disk 0 ❹ clean ❺ convert mbr ከዚህ በኋላ የ hard disk style ስለቀየራችሁ just ለ MBR የፃፍኩትን መጠቀም ትችላላችሁ! #Z credit goes to Microsoft & the Genius! @simatechnology

"Google"ልን እራሱ "Google" ለምን አታደርግም አባዬ? @simatechnology እሺ እሱን ተወው እና ለመጀመርያ ግዜ ኢንተርኔት አግኝተህ "Google" ላይ "Search" ያደረከው ነገር ምንድነው? . . . ለማንኛውም ስለ "Google" እና "Google" ኩባንያ የገረሙኝን እና ብታውቃቸው ይጠቅሙሃል ብዬ ያሰብኳቸውን ነገሮች እንደሚከተለው ቀድጄልሃለሁ!😃 የአሜሪካዋ የቴክኖሎጂ መናገሻ በምትባለው "San Francisco" "Silicon Valley" ውስጥ የሚገኘው "Google" ኩባንያን ለየት የሚያደርገው የቢሮው ሁኔታ እና የሰራተኞቹ የአሰራር መንገድ ነው። ተቀጣሪዎች "....በዚህ ሰዓት ውጣ፣ በዚህ ሰዓት ግባ ፣ ከዚህ እስከ እዚህ ሰዓት ስራ፣ ፊርማ ፈርም፣ እዚህ ተቀመጥ ፣ ይሄንን አትጠይቅ፣ ይሄንን አትንካ፣ ይሄንን ብቻ ስራ!...." ምናምን መባል የለባቸውም! እንደዚህ አይነት ኃላ ቀር አሰራሮች ለብዙ አመታት ውጤት አላመጡም!፣ ፈጠራን አላበረታቱም!፣ ሰራተኛውንም አሰሪውንም አልጠቀሙም!" ብሎ የሚያምነው የ "Google" ኩባንያ የራሴ አሰራር፣ የራሴ የስራ ፍልስፍና አለኝ ይላል! በዚህም ፍልስፍና እጅግ ውጤታማ ሆኗል! የመጀመርያው ድርጅቱን ከስራ ቦታ ይልቅ ሁሉም ነገር የተሟላለት መኖርያ ቤት የሚመስልበትን መንገድ ፈጠሩ። የተለመደውን የቢሮ ቅርፅ አስወገዱ! ድርጅቱ ውስጥ የአለቃ እና የሰራተኛ ወንበር የሚባል ነገር የለም። ሁሉም ቢሮ ክፍት ነው። ሁሉም የፈለገበት ቦታ ላይ ተቀምጦ መስራት ይችላል! የግል ንብረት፣ የግል ኮምፒውተር፣ የግል ወንበር ምናምን የለም! ማንም የምንም ነገር ባለቤት አይደለም! ሁሉም ነገር የሁሉም ንብረት ነው። @simatechnology የሰራተኞቹን የፈጠራ ብቃት ለመጨመር እና አዕምሯቸው የተፍታታ እንዲሆን በማሰብ የሚዝናኑባቸው እንደ ፑል፣ ቴኒስ፣ ጆተኒ፣ ጎልፍ፣ ዲጅታል ጌም መጫወቻዎች፣ መዋኛ ገንዳዎች እና የሙዚቃ መሳርያዎች በየቦታው አሉ። አንድ ሰራተኛ በፈለገበት ሰዓት መጫወት እና መዝናናት ይችላል። ስራህን ስትሰራ የተሻለ ስሜት እንዲሰማህ ውሻህ ወይም ድመትህን ጭምር ይዘህ መሄድ ትችላለህ። ድርጅቱ ገደብ (Limitation) የሰዎችን የመፍጠር "tendency" ይቀንሳል! ብሎ ያምናል። ውስጡ 25 ትልልቅ ካፍቴርያዎች እና ሬስቶራንቶች ያሉት "Google" ሰራተኞቹ በፈለጉት አጋጣሚ ያሻቸው ምግብ እንዲቀርብላቸው ያደርጋል። አንድ ሰራተኛ ከ 200 ጫማ (60 ሜትር) በላይ ከምግብ መራቅ የለበትም በሚል ፍልስፍናም ድርጅቱ ያምናል! "የራበው አይሰራም! ሁሉም ነገር የቀረበለት ሰራተኛ ደግሞ ትኩረቱን ወደ ስራ እና ስራ ብቻ ማድረግ ይችላል!" በሚል አመለካከት ያምናሉ። ሰራተኞቹ አዓምሯቸው ከተወጣጠረ እራሳቸውን ለማፍታታት በቢሮ ውስጥ ማሳጅ የሚደረጉባቸው ክፍሎች እና የሰለጠኑ እና ፍቃድ ያላቸው የማሳጅ ቴራፒስቶች ዝግጁ ሆነው ይጠብቋቸዋል! ለአካባቢያዊ አየር ጥበቃ ካላቸው ትኩረት የተነሳ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ሰራተኞቹ ከስራ ቦታ ወደ ቤት/ከቤት ወደ ስራ ቦታ የሚመላለሱት የልቀቅ መጠናቸው እጅግ በጣም ዝቅተኛ በሆኑ ባሶች ነው። እያንዳንዱ ሰራተኛ የራሱን መኪና እየነዳ ቢመላለስ በአመት ሊለቀቅ የሚችለውን ከ 20 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ ልቀት መቀነስ ተችሏል። ግቢ ውስጥ ሰራተኞች የሚንቀሳቀሱት በሳይክል ነው! ይህም ልቀትን ከመቀነስ አንፃር ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል! በቅጥር ግቢው የሚበቅለውን ሳር/አረም ለማስወገድ "Google" ማሽኖችን" ሳይሆን "ፍየሎችን" ነው የሚጠቀመው! በየግዜው ፍየሎችን እየተከራየ በግቢው ውስጥ የሚበቅለውን ሳር/አረም እንዲግጡለት ያደርጋል! አንድ ሰራተኛ እየሰራ በአጠገቡ ፍየል ሲያልፍ አይደንቀውም!😃 ሰራተኞቹ እንደውም እነዚህን ፍየሎች ማየታችን የፈጠራ አቅማችንን ጨምሮልናል ይላሉ። "Google" ዋናው ኩባንያ አጠገብ ለምትገኘው "Mountain View" ለምትባል አነስተኛ ከተማ ነዋሪዎች በሙሉ በነፃ ዋይ ፋይ እንዲያገኙ እና ኢንተርኔትን ያለምንም ገደብ እንዲጠቀሙ አድርጓል። @simatechnology በድርጅቱ የተቀጠረ ሰራተኛ ህይወቱ ቢያልፍ ሚስት ወይም ባል የሟች 50% ደሞዝን ለ 10 ዓመታት እንዲከፈላት/እንዲከፈለው ይደረጋል። በአጠቃላይ በድርጅቱ ውስጥ ሰራተኞች ላፕቶፓቸውን ይዘው ሸርተቴ እና ዥዋዥዌ ሲጫወቱ ማየት ብርቅ አይደለም አባዬ!😃@simatechnology "Larry page" እና "Sergey Brin" በተባሉ በ "Stanford University" የ "PHD" ተማሪዎች የተመሰረተው "Google" ኩባንያ አሁን ላይ ከ 500 ቢልዮን ዶላር በላይ "worth" የሚያደርግ ሲሆን የዓለማችን "Most Visited website" ነው። የዛሬ 22 ዓመት ሲመሰረት የመጀመርያ ቢሮው የክራይ ጋራዥ ውስጥ ነበር። በወቅቱ በተከራዩት ገራዥ ውስጥ 16 ሰራተኞች ብቻ ነበራቸው! አሁን ላይ በዓለም የተለያዩ 50 ሃገራት 70 ግዙፍ ቢሮዎች እና በ ብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ሰራተኞች አሉት። @simatechnology የመጨረሻ! "Google" በመጀመርያ ስፔሊንጉ "Googol" የነበረ ሲሆን መስራቾቹ የድርጅቱን "Domain" ለማስመዝገብ ሲሄዱ በተፈጠረ የስፔሊንግ ስህተት ነው "Google" ተብሎ የቀረው። በነገራችን ላይ በአማካይ በቀን "1 ቢልዮን" ነገሮች "Google" ላይ "Search" ይደረጋሉ። @simatechnology ደህና እደሩ! አባዬ! ደግሞ ቢሮ ሄደህ "ለምን ግን የኛ ቢሮ እንደ "Google" አይሆንም?!" ብለህ ጠይቅ አሉህ!😃 @simatechnology I take no responsibility!😜 @simatechnology

ብዙ ጊዜ ሶፍትዌር ስንገዛ crack የተደረጉ ናቸው። ይሄም የሆነው አንድም original የመግዛት አቅም ስለሌለን ሁለትም online ግብይት በኛ ሀገር ስላልተጀመረ ነው። crack የተደረገ ማለት የ የሶፍትዌር አምራቾች የሚያወጡትን original ሶፍትዌሮች ሀከሮች ሀክ በማድረግ ያለ ክፍያ መጠቀም ማስቻላቸው ነው። አንዳዴም ሀከሮች ለመልካም ነገር ይጠቅሙናል የሚባለው ለዚህ ነው። እነዚህን ሶፍትዌሮች ለመጫን ግን ብዙ ጊዜ ስንቸገር እንታያለን። ለዛሬም የተወሰኑ ነገሮችን ለማየት እንሞክራለን። በመጀመሪያ ደረጃ ከ crack በተጨማሪም keygen እና patch የተሰኙ መንገዶች መተዋል። ከዚህ ሌላም ሊኖሩ ይችላሉ። @simatechnology Step1 በመጀመሪያ ደረጃ internet ማጥፋታችንን ማረጋገጥ አለብን። ብዙ ጊዜ የሶፍትዌር ካምፓኒዎች originalityውን validate የሚያደርጉት በዚህ ስለሆነ ነው። ቀጥሎ አንቲ ቫይረስ ካለን disable ማድረግ አለብን አለበለዚያ crack ፋይላችንን ሊበላው ይችላል። Step2 ሶፍትዌራችንን run አርገነው ከጫንን በኋላ launch/ መክፈት/ የለብንም መመሪያውም ላይም tick ተደርጎ ከሆነ untick ማድረግ ይገባናል። Step 3 Crack file በ crack መልክ የመጣ ሶፍትዌር ከሆነ crack ፋይል ውስጥ ያሉትን ፋይሎች copy አድርገን ሶፍትዌራችንን የጫንበትን location ከፍተን paste ማድረግ በዚ ሰአት ተመሳሳይ ነው overwrite ላርገው የሚል ምርጫ ሲመጣልን የስ እንለዋለን።(ብዙ ጊዜ ሎኬሽኑ የሚገኘው local C/program file 86/ ውስጥ ነው አልያም የጫነው ሶፍትዌር icon ላይ right click በማድረግ open location የሚለውን መምረጥ።) Step 4 Keygen ሶፍትዌራችን በዚህ መልክ ከሆነ ደሞ ሶፍትዌራችንን patch ማድረግ አለብን። patcher በመጠቀም ያገኘነውን key ሶፍትዌሩ ላይ መሙላት ። አንዳንዴ ደሞ በ ጽሁፍ መልክ ይመጣል በዚህ ሰአት ከፍተነው የምናገኘውን key copy አድርገነው ከዛ ሶፍትዌሩን run ስናደርገው የሚጠይቀን ቦታ ላይ እናስገባዋለን። ለምሳሌ office 2007 እና window xp በዚህ መልክ ነው የሚጫነው። ነገር ግን keygen ከመጠቀማችን በፊት patching የሚያስፈልገው ከሆነ ቀጥሎ ያለውን step ይጠቀሙ። Step 5 Patch በዚህ መልክ ሲመጣ ደሞ patch ፋይሉን Run as Administration በሚለው እንከፍተዋለን right click አድርገን። በዚህ ሰአት በ administrator account መግባታችንን ልብ ልንል ይገባል። በላይ በገለጽናቸው መንገዶች ተጠቅመን activate ካደረግን በኋላ መስራቱን ቼክ አድርገን internet ከመክፈታችን በፊት firewall ውስጥ ገብተን የጫነው ሶፍትዌር access እናዳያደርግ block ብናደርግ ይመረጣል አለበለዚያ የተጭበረበረ መሆኑን ካወቀ መልሶ deactivate ሊያደርግብን ስለሚችል። N.B ! ሶፍትዌር የያዘውን ፍላሽ ከመሰካታችን በፊት anti virus ሳችንን disable ማድረግ አለብን በተለይም እንደ smadav auto run የሆኑትን። ! ከዚህ ሌላ መንገዶች ሊኖሩ ይችላል ምክንያቱም በየቀኑ ሴኪሪያቲያቸውን እያጠናከሩ ስለሚመጡ በዛው መጠን crack ለማድረግ ፈታኝ እና ኮምሌክስ እየሆኑ ነው የሚመጡት ለዚህ ARCI GIS ጥሩ ማሳያ ነው። ለሌሎች ማካፈል የምፈልገው ዕውቀት አለኝ የሚል ሰው ካለ በራችን ክፍት ነው። ያለንን የ ዕውቀት ጠብታ በማካፈል ለ ህብረተሰብ ንቃተ ህሊና ዕድገት የድርሻችንን እንወጣ! ♥@simatechnology♥ SOURCE:- Computers

TCP IP For Dummies, 6th Edition.pdf11.71 MB

Python Projects for Beginners.pdf3.87 MB

learn-python-in-7-days.pdf8.25 MB

Hacking For Dummies, 3rd Edition.pdf8.59 MB

Cracking Codes with Python.epub19.10 MB

Learning Kali Linux.epub6.78 MB

💻 ኮምፒዉተር የሚዘጋበት ወይም ክራሽ የሚያደርግበት 5 ምክንያቶች 💻 @simatechnology 💽📀የሀርድዌር መቃረን📀🔌 ለ Windows ክራሽ የማድረግ ዋነኛው ምክንያት የ Hardware መቃረን ነው፡፡እያንዳንዱ Hardware ክፍሎች ለመግባባት IRQ(interrupt request channel) ያስፈልጋቸዋል፡፡ እነዚህ IRQ ለየሀርድዌሩ የተለዩ ወይም የተነጠሉ መሆን አለባቸው፡፡ ለምሳሌ አንድ ፕሪንተር IRQ 7 ሲኖረው ኪቦርድ ደግሞ IRQ 1፡፡እያንዳንዱ ሀርድዌር የራሱ የሆን IRQ ለመያዝ ጥረት ያደርጋል፡፡ ግን ብዙ የሀርድዌር እቃዎች ስንጠቀም ወይም የሀርድዌሩ ሶፍትዌር በስርዓት ካልተጫነ ሁለት ሀርድዌሮች ተመሳሳይ IRQ ሊጋሩ ይችላሉ፡፡ በዚህም ሰዓት ሁለት የሀርድዌር ዕቃዎች በተመሳሳይ ሰዓት ለመጠቀም ስንሞክር ክራሽ ሊከሰት ይችላል፡፡ 📼የተበላሸ ራም📼 ራም Ram (random-access memory) ችግሮች ዋናው የብሉ እስክሪን ኦፍ ዴዝ (blue screen of death) ዋና መንስኤ ሲሆን የሚያሳየው መልእክት ፋታል ኤክሰብሽን ኢረር( Fatal Exception Error) የሚል ነው፡፡ ፋታል ኢረር የሚነግረን አሳሳቢ የሀርድዌር ችግር አለ ማለት ነው፡፡ አንዳንዴ የሀርድዌር ክፍል ስለተጎዳ መቀየር እንዳለበት ይናገራል፡፡ በራም የሚመጡ ችግሮች ብዙ ግዜ የራሙ ከኮምፒዉተሩ ጋር ሳይጣጣም ሲቀር ነው፡፡ ይህም ማለት ለኮምፒዉተር የራም ስሎት ጋር ሳይመጣጠን ሲቀር ፤ የራሱ ያልሆነ ሞዴል ስንጠቀም እና የተለያየ አይነት ራም በአንድ Computer ውስጥ ስንጠቀም ነው፡፡ለምሳሌ 70ns ለይ 60ns ራም ስንጠቀም ኮምፒተሩን ፍጥነት ይቀንሳል፡፡ይሄ ደግሞ ራሙን ከአቅሙ በላይ ይጫነዋል በዚህ ግዜ window ክራሽ ያደርጋል፡፡ 📟ባዮስ ሴቲንግ( BIOS settings)📟 እያንዳንዱ ማዘር ቦርድ ሲመረት የራሱ የሆነ የተለያዩ ቺፕሴት ሴቲንግ አብሮት ይጫናል፡፡ እነዚህን ሴቲንግ ለመጠቀም በኮምፒውተራችን ኪቦርድ ላይ F2 ወይም F10 (እንደ ኮምፒዉተሩ ይለያያል) ኮምፒዉተሩ ስንከፍት ከጥቂት ሰከንድ በኻላ በመንካት ሴቲንጉን አክሰስ ማድረግ ይቻላል፡፡ ነገር ግን አንዴ ባዮስ ዉስጥ ከገባን ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን፡፡ ማንኛውንም ሴቲንግ ከመቀየራችን በፊት ፎቶ ወይም ወረቀት ለይ ሴቲንጎቹን ማኖር አንድ ያበላሸነው ነገር ካለ በቀላሉ መቀየር ያስችለናል፡፡ብዙን ግዜ የባዮስ ችግር የራም ላተንሲ ችግር ነው፡፡ የድሮ ኮምፒዉተር ራም ላተንሲ 3 ሲሆን የቅርብ ግዜ ራሞች ደግሞ ላተንሲ 2 ናቸው፡፡ ይሄንን ሴቲንግ በምንቀይርበት ጊዜ ኮምፒዉተሩ ክራሽ ያደርጋል ወይም ፍሪዝ ይሆናል፡፡   🐞ቫይረስ🐞 ቫይረሶች የኮምፒዉተር ፕሮግራም ሲሆኑ እራሳችውን በማብዝት ወይም ኮምፒዉተር ፋይሎች ላይ በማጣበቅ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርሱ ይችላሉ፡፡ ቫይረሶች የትእዛዞች ስብስብ ሆኖ እራሱን በሌላ የኮምፒዉተር ፕሮግራም ያጣብቃሉ(ብዙ ግዜ ኦፕሬቲንግ ሲስተሙን)፡፡ ኮምፒዉተራችን ውስጥ ቫይረስ ሲያጠቃ የኦፕሬቲንግ ሲስተሙን ፋይል የመቀየር ሀይል ስላለው ኮምፒዉተሩን ክራሽ ወይም ፍሪዚ ሊያረግ ይችላል፡፡ ⚡መጋል⚡ በኮምፒዉተራችን ዉስጥ ካሉ ሀርድዌሮች በጣም አስፈላጊው እና ዋናው ሲፒዩ ነው፡፡ ሲፒዩ በኤሌትሪክ ሃይል የሚሰራ ሲሆን ካለው ውስብስብ የትራዚስተር ብዛት አማካኝነት የሚፈጥረው ከፍተኛ ሙቀት ሲፒዩን ሊያበላሸው ወይም ከጥቅም ውጪ ሊያደርገው ይችላል፡፡ ሲፒዩ ብዙ ጊዜ ከማቀዝቀዣ ቬንትሌተር ከኮምፒዉተራችን አንድ ላይ ይመጣል፡፡ እነዚህ ቬንትሌተር ከተበላሹ ወይም ሲፒዩ ካረጀ የኮምፒዉተራችን ሲፒዩ መጋል ይጀምራል፡፡ ይህ ደግሞ በኮምፒዉተራችን ላይ የከርንል ኢረር ያስከትላል፡፡ ይሄ ችግር ብዙ ጊዜ የሚታየው በኦቩር ክሎኪንግ ጊዜ ነው፡፡ ይህ ማለት ሲፒዩን ከሚገባው በላይ በማሰራት ወይም ከፍተኛ ፍጥነት እንዲገባ በማድረግ ነው፡፡ሲፒዩ በጣም ሲግል ኮምፒዉተራችን ሳናስበው እራሱን ይዘጋል ወይም ክራሽ ያደርጋል፡፡ @simatechnology ♥ጥያቄዎች ካላቹም ሀሳብ አስተያየታችሁንም♥ @simatechnology

እንዴት አድርገን Telegram sticker እንሰራለን🤏 @simatechnology የሚያስፈልገን ቦት 1⃣ @Stickers 2⃣ @stickerator_bot 1 ቁጥር ላይ ያለውን @Stickers የሚለውን በመንካት ወደ ቦቱ በመሄድ start የሚለውን በተን እንጫናለን በመቀጠል "Hello, I'm the Sticker Bot!…" የሚል መልስ ሲመጣልን ከዝርዝሩ ውስጥ /newpack የሚለውን መንካት ወይም ፅፈን መላክ ከዛ "Yay! A new stickers pack... "የሚል መልስ ሲመጣልን ለስቲከር ፓካችን የምንፈልገውን ስም በምንፈልገው ቋንቋ በመፃፍ መላክ ከዛ ስሙ ተቀባይነት ካገኘ "Alright! Now send me the sticker.…" ብሎ ስቲከር ለማድረግ የፈለግነውን ፎቱ እንድንልክ ይጠይቀናል 🎉 በመቀጠል 2 ቁጥር ላይ ያለውን @stickerator_bot የሚለውን በመንካት ወደ ቦቱ በመሄድ start የሚለውን በተን እንጫናለን በመቀጠል Stickerator is online! Please send an image or a sticker and it will be converted and resized to be suitable for... የሚጠይቀን ማንኛውም 🌅 ጋላሪ ላይ ያለውን ምስል ፎቶ edit ያረግነውን ፎቶ ወደ Png ፎርም Convert ስለሚያረግልን የፈለግነውን ፎቶ በመላክ እራሱ ቀይሮ ያመጣልናል ከዛ ቀይሮ ያመጣልንን ፎቶ ወደ @Stickers forward ማድረግ ከዛ "Thanks! Now send me an emoji" በማለት ለስቲከሩ የሚሆን emoji እንድንክለት ይጠይቀናል እኛ የምንፈለገውን emoji መላክ ከዛም "Congratulations. Stickers in the pack: To add another sticker… እንዲ እያረግን በመጨመር ስንጨርስ ...When you're done, simply send the /publish command." የሚል ስቲከራችን ተቀባይነት እንዳገኘ የሚናገር መልስ ይመጣልናል እኛም /publish የሚለውን በምንካት ወይም በመፃፍ መላክ ከዚህ በኋላ ለ ስቲከራችን የሚሆን link እንዲያዘጋጅልን "Please provide a short name for your stickerpack.…" የሚል ጥያቄ የያዘ መልስ ሲላክልን የፈለግነውን ለሊንክ የሚሆ ስም ፅፈን መላክ ስሙ ተቀባይነት ካገኘ "Kaboom! I've just published your sticker pack.…" በመላት ከሥር የ ስቲከራችንን ሊንክ አያይዞ ይልክልናል ተቀባይነት ከሌለው ሌላ ስም በማስገባት እንደገና መላክ አለብን ‼️ 🧩 ከዚህ በኋላ ስቲከራችን ሌላ ሰው እንዲጠቀምብት ከፈለግን ሊንካችንን ሼር ማድረግ ነው ። አንዴ ስቲከር pack ከከፈትን በኋላ ሌላ እስቲክር ለመጨመር ስንፈልግ ቀጥታ በቀላሉ ያዘጋጀነውን ፎቶ ልክ እንደመጀመሪያው በፋይል መልክ በመላክ ስቴፖችን መከተል ነው።👏 ግር ያላችሁ ያልገባችሁ ነገር ወይም ተጨማሪ ለመጠየቅ 👉 @simatechnology 👉 @simatechnology

How to check if a phone is original or fake @simatechnology Every mobile phone, GSM modem or device with a built-in phone / modem has a unique 15 digit IMEI number. Based on this number, you can check some information about the device, eg brand or model. Dial on your phone ;: 💡 *#06# to see your phone IMEI number. Open Online IMEI Number Checker Enter your IMEI no. And get your phone details. Or 💡 Compare the handset to the original one. Most of the expensive phones are made of high-quality materials. If possible, compare them to your handset and make a comparison. It is not an assurance that your phone is original if it looks exactly the same as the expensive, high-quality phone. 💡 Go to the cell phone manufacturer’s website and check the materials used. To be sure, it’s better to check their website to know what materials were used for your handset. For example, your handset is a Samsung; it states on the website that this Samsung cell phone’s screen is made of glass. If the screen of the handset you have is made of plastic, there is a possibility that it’s a clone. 💡 Check the specification on the box. You can find the product specification on the back of the box of the phone. Compare it with your handset by going to Settings > About phone. If the specifications don’t match, it’s possible your phone is a clone. 💡 Check your phone’s specification using a third-party app. To check your own handset’s specification, search and download Antutu Benchmark from Google Play. The logo is a red Android image with fire as a background. It will let you test your device’s speed and will later detect full specification of your phone and device’s name. If it will display another phone’s manufacturer’s name, then your phone might be a clone. 💡 Check the software. If your phone is an iPhone, you can check the software. iPhone clones are not Java capable and use Android as their OS. The clone manufacturer cannot use iOS because it’s Apple-exclusive. Remember also that the iPhone has the iTunes App Store, not Google Play. An iPhone is connected to iTunes, and you must have an iCloud account to allow synchronization from your phone. 💡 Check the serial number. If you have an iPhone, check its serial number and verify it on its website. To get an iPhone’s serial number, go to Settings > General > About phone. Once you get the serial number, input it here: https://selfsolve.apple.com/agre…. It will check your phone’s warranty period. If the system says “We’re sorry, but this serial number is not valid. Please check your information and try again,” it is likely that your iPhone is fake. 💡 Check your phone’s IMEI. For Android and other handsets, the IMEI can be found on the back of your handset. If the sticker has been tampered, you can find it in Settings > About > Status. The IMEI information is there too. You can also dial *#06# on your handset to display your IMEI. Once you get the IMEI, go to Online IMEI Number Checker. Input your phone’s IMEI in the box and hit “CHECK.” The system will verify the phone’s information. If it displays information different from the handset, then your handset might be fake. @simatechnology

ለመሆኑ ኢንተርኔትን የሚቆጣጠረው ማነው? ፨፨፨@simatechnology፨፨፨ የኢንተርኔትን ደህንነት የሚቆጣጠሩት 14 ሰዎች እንደሆኑ ታውቁ ኖሯል? እነዚህ በተለያየ የአለም ክፍል የሚኖሩ ሰዎች ይህን የሚፈጽሙት በከፍተኛ ሚስጥር የተያዙ ሰባት የቁልፍ ቁጥሮችን በተናጠል በ 3 ወር እየተቀያየሩ በመያዝ ነው። ይህ ከሳይንስ ፊክሽን ላይ የተወሰደ ታሪክ እንጂ እውነት ላይመስል ይችላል። "crypto officers" በሚል ስም የሚጠሩት እነዚህ14 ግለሰቦች "internet corporation for assigned names and numbers (ICANN) የሚባል ለድረ ገጾች የ IP አድራሻ ሰውኛ ትርጉም ያለው አድራሻ የሚሰጥና የማስተደደር ስልጣን ያለው ተቋም አባላት ሲሆኑ ዋና ኋላፊነታቸውም የ Domain name system (DNS) አሰራርን የሚያስተናግዱ የኮምፕዩተር ሰርቨሮችን በከፍተኛ ደረጃ ምንም እክል እንዳይገጥማቸው መጠበቅ ነው። በ ኦክቶበር 2016 ዲን በተሰኘ ኩባንያ ላይ በሀከሮች በተሰነዘረ ጥቃት አማዞንን እና ትዊተርን ጨምሮ በርካታ ድረ ገጾች ጥቃት ደርሶባቸው ለደቂቃዎች ተቋርጠው ነበር። ዲን የ DNS አገልግሎትን ከሚሰጡ ተቋማት ውስጥ ተቀዳሚው ነው። የ DNS አሰራር ዋና ተግባር በሰው ጭንቅላት መነበብ የሚችልን (ለምሳሌ www.amazon.com) የድረገጽ አድራሻ በኮምፒዩተር መነበብ ወደ ሚችል (ለምሳሌ http፡//173.252.110.27) የ Ip አድራሻ መቀየር ነው። ይህ አሰራር ባይኖር ኖሮ እያንዳንዷን ለመጠቀም የምንፈልገውን ድረገጽ ከላይ በተጠቀሰው አይነት የ IP አድራሻ አስታውሰን መጠቀም ይኖርብን ነበር። ሀከሮች ተሳክቶላቸው የዲን ኩባንያን ባጠቁበት መንገድ የ ICANN ቤተመረጃ ሰብረው መግባት ቢችሉ በአጠቃላይ የአለምን የኢንተርኔት አሰራር መቆጣጠር ይችላሉ። ለምሳሌ ሰዎችን ትክክለኛ ወዳልሆነና ገንዘባቸውን ሊያዘርፋቸው ወደሚችል የባንክ መሳይ ድረገጽ አታለው ሊወስዷቸው ይችላል። ለዚህም ነው ይህ ከፍተኛ ጥበቃ የሚያስፈልገው የ DNS server አንድ ሰው ብቻ እንዲቆጣጠረው ላለማድረግ ሰባት ሰዎች ለየብቻ በሚይዙት ልዩ የሚስጥር ኮድ ተቆልፎ አንድ ላይ ተገናኝተው በአንድነት ሲያቀናብሩት ብቻ መስራት በሚችል አሰራር ይጠበቃል። ሌሎች ሰባት ሰዎች ደግሞ በተጠባባቂነት የተመረጡ የሚስጥር ቁልፎች ተሰጥቷቸው በተጠባባቂነት ይቆያሉ! @simatechnology ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን! © ግርምተ ሳይቴክ

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️ ኢትዮ ቴሌኮም አንድ ወደፊት ሁለት ወደኋላ! Ethio-telecom አሁንም የኢትዮጵያን ህዝብ ማታለልና ማጭበርበሩን ቀጥሎበታል! @simatechnology ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌ ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች ለዛሬ አንድ የታዘብኩትን ነገር ላካፍላችሁ ብዙዎቻችን ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ መልኩ የBrodband/Wifi በየቤታችን እያስገባን እንገኛለን! ኢትዮ ቴሌኮም በተለያዩ ፍጥነቶች እና የገንዘብ መጠኖች አማራጭ በመስጠት ከ69% በላይ ቅናሽ በሚል ድለላ ብዙዎች Wifi አስገብተዋል! ጀርባው ሲጠና ግን ሀይለኛ ብዝበዛ (ዝርፊያ) ብንለው ይቀላል! እየፈፀመ  ይገኛል! በመጀመሪያ ቀነስኩ ያለው ዝርዝር ይህንን ይመስላል ለግለሰብና ለድርጅት በሚል ለ2 ከፍሎታል እኛ Review የምናደርገው ለግለሰብ የሚለውን ነው 1mb/s = 499 ብር 2mb/s = 699 ብር 3mb/s = 899 ብር 4mb/s = 1,099 ብር...እያለ ይቀጥላል ለምሳሌ : 2mb/s ፍጥነት ያለው  wifi አስገባሁ እንበል ማለትም በወር 699 ብር እየከፈልኩ ማለት ነው! በሚገርም ሁኔታ ፍጥነቱ ግን በሁለት እጥፍ የቀነሰ ነው የተገጠመው 1mb/ ተብሎ ቢሆንም የሚደርሰው 200kb/s ነው። የተገጠመው 2mb/s ተብሎ ቢሆንም የሚደርሰው 600-700kb/s ነው። የተገጠመው 3mb/s ተብሎ ቢሆንም የሚደርሰው 1mb/s ነው። ⚠️የዚህን ነገር እውነተኛነት ለማረጋገጥ speedtest.net ላይ በመሄድ ወይንም Speed checker የሚል የAndroid APK በመጠቀም ማረጋገጥ ትችላላችሁ! ኢትዮ ቴሌኮም ብዝበዛውን እንዲያቆምና Fair የሆነ ስራ እንዲሰራ ሁላችንም ቅሬታችንን እናሰማ! 🙅‍♂🙅‍♀ @simatechnology

@simatechnology #ኦርጅናል Samsung smart ሞባይሎችን በቀላሉ ማወቅ ይፈልጋሉ? @simatechnology መጀመሪያ *#06# ብለዉ ሲደውሉ የ IMEI ቁጥሩ ለምሣሌ 351532046393715 እዚህ ላይ ከመጀመሪያ ይቁጠሩ ''04" በ 7ና8ኛ ድጅት ይገኛል ስለዚህ 7&8 ከሆነ የchina low quality ነው 80 or 08 የጀርመን fair quality. 10 or 01 የfinland good quality. ◽00 ከሆነ original factory በጣም አሪፍ quality. ◽13 Azerbaijan ከሆነ በጣም መጥፎ (bad) quality. 03 or 04china ግን ጥሩ ከ 00,01 ያነሰ ነው። ልብ ይበሉ 05 China ,Brazil,USA, Finland ሊሆን ይችላል። 06 China, mexico, Brazil ሊሆን ይችላል ። #share info's for your friends @simatechnology

Good Evening to you all, If you would like to refresh your mind in this quarantine season, we have around 21 courses and here is lists of YALI network free online courses and their link:- @simatechnology 1.Agripreneurship: A Path to the Future https://yali.state.gov/course-2613 2.Fundamentals of Grant Writing https://yali.state.gov/course-2052 3.Effective Communication for Healthy Outcomes https://yali.state.gov/course-1281 4.Management Strategies for People and Resources https://yali.state.gov/course-887 5.Fundamentals of Starting and Running a Business https://yali.state.gov/course-959 6.Fundamentals of Business Expansion https://yali.state.gov/course-972 7.Strategies for Personal Growth and Development https://yali.state.gov/course-855 8.Community Organizing for Action https://yali.state.gov/course-942 9.Workforce Collaboration and Development https://yali.state.gov/course-872 10.Servant Leadership – The Deciding Difference https://yali.state.gov/course-768 11.Design Driven Entrepreneurship https://yali.state.gov/course-767 12.Basics of Public-Private Partnerships https://yali.state.gov/course-750 13.Creating and Maintaining Social Enterprises https://yali.state.gov/course-728 14.Fundraising Concepts https://yali.state.gov/course-766 15.Strengthening Public Sector Service https://yali.state.gov/course-754 16.Understanding the Rights of Women and Girls https://yali.state.gov/course-436 17.Understanding Human Rights https://yali.state.gov/course-412 18.Understanding Renewable Energy https://yali.state.gov/course-157 19.Responsible Leadership on Transparency and Good Governance https://yali.state.gov/course-266 20.Understanding Elections and Civic Responsibility https://yali.state.gov/course-714 21.Understanding Climate Change https://yali.state.gov/course-725 @simatechnology