cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ቅድስት አናሲሞስ

" ማርያም ግን ይህን ነገር ሁሉ በልብዋ እያሰበች ትጠብቀው ነበር።" (የሉቃስ ወንጌል 2:19) Ftem/kylmf17

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
328
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧🥀🥀ንስሐ በጾመ ፍልሰታ🥀🥀፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧ ቀን ፬ 🔴 #ከንስሐ_ርቀን_ይቅርታን_አናገኝም ❖ ንስሐ ለተጠመቁ ሰዎች ከጥምቀት በኋላ የተሰጠች ሀብት ናት፤ ይህንንም የሚያስረዳ ነገር በጥምቀት ከእግዚአብሔር ከምትገኝ ልጅነት ሁለተኛ ማዕረግ ናት፤ በሃይማኖት ገንዘብ ያደረግነው የመንግስተ ሰማይ መያዣ ከናት፡፡ ❖ በንስሐ ምክንያት የእግዚአብሔርን ቸርነት እናገኛለን፤ ንስሐ ለሚሿት ሰዎች የተከፈተች የይቅርታ በር ናት፤ በንስሐ በርነት ከፈጣሪ ወደሚገኝ ቸርነት እንቀርባለን፤ መከላከያ ከሚሆን ከንስሐ ርቀን ይቅርታን አናገኝም 📚ምክር ወተግሣጽ ዘማር ይስሐቅ ††† ጽንዕት_በድንግልና ሥርጉት በቅድስና እመቤታችን ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኝልን:: አእምሮውን ለብዎውን ጥበቡን በልቡናችን ሳይብን አሳድሪብን:: ጾሙን የፍሬ የትሩፋትና የበረከት ያድርግልን አሜን።†††
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ካንሰር እንዳለብዎ መጀመሪያ ሲሰሙ ፍርሀት ጭንቀት እና ብቸኝነት ሊሰማዎት ይችላል። እስቲ ስለ ካንሰር ትነሽ ነገር ልበላቹ . ካንሰር (cancer) ምንድን ነው? . - ካንሰር የሴሎቻችን ደህንነት በሚቆጣጠሩ የዘረመል(genetics) ለውጥ የሚመጣ በሽታ ነው። ሰውነታችን ብዙ ትሪሊየን በሚሆኑ ህዋሳት(cells) የተሰራ ነው። . በእያንዳንዱ ህዋስ (cell) ውስጥ የሚገኝ ጂን (gene) ደግሞ ሴሎች አንዲያድጉ ፣ አንዲሰሩ ፣ እንዲባዙና እንዲያድጉ ያዛል። ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ከአንዳንድ ጂኖች የሚመነጭ ትእዛዝ ሴሎችን ባልተለመደ ሁኔታ አንዲሰሩ ያደርጋቸዋል። ይህም ባልተለመደ ሁኔታ ይከፋፈሉና ያድጋሉ። ከዚያም ቁጥጥር በሌለዉ መንገድ ይራባሉ ከጊዜ በዃላም በአንድ ላይ የተሰበሰቡ የተናጉ ሴሎች እብጠትን ፣ አጢን (tumor) ይፈጥራሉ። . የካንሰር መነሻ የሰውነት ክፍሎች ምን ምን ናቸው? . - ከ100 በላይ የካንሰር አይነቶች አሉ። - ካንሰር ከማንኛውም የሰውነት ክፍል ውስጥ ሊጀምር ይችላል። በተለይም የጡት ፣ የሆድ እቃ ፣ የፊኛ ፣ የሰንባ ፣ የቆዳ ፣ የጉበት ፣ የማህጸን በር ፣ የመሳሰሉት እያልን ልንከፉፍላቸው እንችላለን። . እንዴት በካነሰር ሊያዙ ይችላል? . - ካንሰር በማንኛውም ሰው ፣ በማንኛውም እድሜ ላይ ሊከሰት ይችላል። - ካንሰር የሚያመጡ የዘረመል ለውጦች (genetic changes) ከወላጆቻችን ልንወርሰው (inherit) ልናደርገው እንችላለን። - ሰዎችን ለበለጠ ለከፍተኛ ለካንሰር የሚያጋልጡን ነገሮች አሉ ለምሳሌ ሲጋራ ማጨስ ፣ ከመጠን በላይ አልኮል መጠጥ መጠጣት ፣ እድሜ እየገፋ ሲሄድ ፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለማድረግ ፣ ከመጠን በላይ መወፈር ፣ ከቤተሰብ የሚመጣ ፣ አንዳንድ ኬሚካሎች ለምሳሌ አሰቤስቶስ (asbestos) ፣ አፍላቶክሲን (aflatoxin) በተለያዩ የተበላሸ ለዉዝ ፣ ሩዝ ፣ በቆሎ ውስጥ የሚገኝ ፣ ቫይረሶች ለምሳሌ human papilloma virus ፣ ሄፓታይቲስ (hepatitis virus) ፣ ጨረር (radiation) . ካንሰር በሽታ ከሰው ወደ ሰዉ ይተላለፋል? . - ካንሰር ተላላፊ በሽታ አይደለም። ካንሰር ካለበት ሰው ጋረ መሆን ፣ መነካካት ፣ መሳሳም ፣ በትንፋሽ ሊተላለፍ አይችልም። . መቼ ነው የህክምና እርዳታ ማግኘት ያለብን? . - የማያቋርጥ ሳል ፣ የትንፋሽ ማጠር ፣ የድምፅ መቀየር - የአይን ቢጫ መሆን ፣ የሆድ እብጠት ፣ የምግብ ፍላጎት መቀነስ ፣ ምክንያቱ ያልታወቀ የክብደት መቀነስ ፣ የማያቋርጥ ማቅለሽለሽ እና ማስመለስ . - በጡት አካባቢ ያልተለመዱ ለውጦች ፣ የጡት ቀለም መቀየር ፣ ህመም ወይም እብጠት ፣ በጡት ጫፍ አካባቢ ፈሳሽ ካለ ወይም የጡት ጫፍ ወደ ውስጥ ከገባ - ከሴቶች ብልት የደም መፍሰስ ፣ በግብረ ስጋ ግንኙነት ጊዜ ህመም ስሜት መኖር ፣ ከብልት አካባቢ ፈሳሽ መኖር . - ያልተለመደ የቆዳ ቀለም መቀየር ፣ የቆዳ ጥቁር ነጠብጣብ መኖር አንዲሁም ሽታ ያለው የሚያመረቅዝ ያልዳነ ቁስል . ከላይ የተጠቀሱት በሌላ የጤና ችግር ምክንያትም ሊሆን ይችላል? . *"ካንሰር በሰውነት ክፍላችን ሊሰራጭ ይችላል?** . - አንድ ሰው ካንሰር ከተያዘ በዃላ ከጀመረበት ቦታ አነስቶ በአቅራቢያው የሚገኘውን አካል ወይም በደም ዝውውር (blood stream) ወይም በፍርንትት (lymph node) አመካኝነት በተለይ ወደ ሳንባ ፣ ጉበት ፣ አጥንት አንዲሁም ወደ ጭንቅላት ሊሰራጭ (metastasize) ሊያደረግ ይችላል። - ስለዚህ ቀደም ብሎ የቅድመ ካንሰር ምርመራ ማድረግ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው። . ህክምናውስ ምንድን ነው? - ኬሞቴራፒ (ፀረ ካንሰር መድሀኒት በመጠቀም) ፣ ራዲዮቴራፒ (የጨረር ህክምና) ፣ ቀዶ ጥገና ፣ ኢሚዩኖቴራፒ ፣ ሆርሞንቴራፒ ፣ ስቲም ሴል ትራንስፕላንት ፣ . ጤና ይብዛሎ ዶ/ር ኤርሚያስ ማሞ
Показати все...
በሁለተኛው ክፍለ ዘመን የነበረው የአቴንሱ ክርስቲያን አርስጣደስ እንዲህ ብሎ ጽፎ ነበር :- "ከክርስቲያኖች ወገን ምስኪን የሆነ ሰው ቢኖርና ወንድሞቹ እርሱን የሚረዱበት መንገድ ቢያጡ (ከእነርሱ ተርፎ የሚሰጥ ባይኖራቸው)፣ ሁለት ወይም ሦስት ቀን ጾመው በእነዚያ ጊዜያት ያስቀመጡትን ማዕድ ለተራበው ይሰጡ ነበር" ከእነርሱ ጋር እንደ ተራቡ ሆነን የተራቡትን የምናስብበት ጾም ያድርግልን! ዲያቆን አቤል ካሳሁን
Показати все...
''እውነተኛ ጿሚ ራሱን ከክፉ ምግባራት የከለከለ፤ ከንቱ የሆኑ ንግግሮችን ከመናገር የተቆጠበ፣ ሐሰትን የማይናገር፣ ሐሜተኛ ያልሆነ፣ በማንም ላይ የማይፈርድ፣ሽንገላን የማይወድና እኒህንም ከመሰሉ ነገሮች ራሱን የተጠበቀ ፣የማይቆጣ፣ የማይበሳጭ ፣ተንኮለኛ ያልሆነ ፣ ቂመኛ ያልሆነና፣ እነዚህን ከመሳሰሉ ክፋቶች ሁሉ የራቀ ሰው ነው፡፡ ሕሊናህ ኃጢአትን ከማሰብ ይጡም፡ አእምሮህም ኃጢአትን ከማስታወስ ይከልከል፡፡ ክፉን ከመመኘት ሁሉ ጡም፡፡ ዐይኖችህ ከንቱ የሆኑ ነገሮችን ከመመልከት፣ ጆሮህም ከንቱ ከሆኑ ዘፈኖችና ከሐሜተኞች ሹክሹክታዎች ጠብቅ፡፡ አንደበትህ ከሐሜት፣ በሌላው ላይ ከመፍረድ ፣ ከስድብ፣ ከውሸት ፣ከማታለል፣ከሽንገላ ንግግሮች እንዲሁም ከማይጠቅሙና አጸያፊ ከሆኑ ቃላት ይጡሙ፡፡ እጆችህም ሰውን ከመግደልና የሌላውን ንብረት ከመዝረፍ ይጡሙ፡፡ እግሮችህም ኃጢአትን ለመፈጸም ከመሄድ ይጡሙ፡፡ ከክፉ ተመለስ መልካምንም ፈጽም፡፡'' #ቅዱስ_ኤፍሬም እኛስ እውነተኛ ጿሚ ልንባል ይገባን ይሆን? @beteafework @beteafework @beteafework @beteafework @beteafework @beteafework
Показати все...
ቅዱስ አግናጥዮስ ቁም ነገሩ በየእለቱ ወደ ቤተ ክርስቲያን መምጣት ብቻ ሳይሆን አንድን ነገር ያለማቋረጥ ማዳመጥ እንድንችል እና አርባ ቀናትን ሙሉ መጾም ነው። አይ! እኛ ያለማቋረጥ ወደዚህ ከመምጣትና ትምህርቱን ከመስማት ምንም ነገር ባናገኝና ከጾም ጊዜ ጀምሮ ለነፍሳችን ምንም ዓይነት በጎ ነገር ባናገኝ ይህ ሁሉ ለእኛ ምንም አይጠቅመንም ይልቁንም ለበለጠ ውግዘታችን የሚያገለግል ነው። ምንም እንኳን ለቤተክርስቲያን ምንም ያህል ብታስብም እንደ ቀድሞው ሁኔታ እንቀጥላለን። ይህን ያህል ቀን ጾሜአለሁ፥ ይህን ወይም ያን አልበላሁም፥ የወይን ጠጅ አልጠጣሁም፥ በችግሬም ታገሥሁ አትበሉኝ። ነገር ግን ከተቆጣ ሰው የዋህ እንደ ሆንህ፥ ከጨካኝ ሰው ቸር እንደ ሆንህ አሳየኝ። ቍጣ ከተሞላህ ሥጋህን ለምን አስጨንቀው? በአንተ ውስጥ ጥላቻና ቂም ቢሆኑ ውሃ መጠጣት ምን ይጠቅመዋል? ከንቱ ጾም አትጹሙ፡ ጾም ብቻውን ወደ ሰማይ አያረግምና። @felgehaggnew @felgehaggnew
Показати все...
"እኛ አክብረን ጠርተናችኋል። መምጣት አለመምጣት የእናንተ ፋንታ ነው።" ቅዱስነታቸው ከንቲባዋ እንዴት ካልመጣሽ ትላላችሁ? ብለው ለጠየቁት የሰጡት ፍርጥም ያለ ምላሽ። አያድርስ፤ ለማሸማቀቅ ሔዶ ተሸማቅቆ መመለስ።
Показати все...
Показати все...
ስብከት በብፁዕ አቡነ ኤርምያስ | የጥምቀት ክበረ በዓል| ወረብ | መዝሙር |

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.