uk
Feedback
SATCOM

SATCOM

Відкрити в Telegram

Short term Maint. courses | Special Tech skills, Graphics & Multimedia courses 📍ቱሉዲምቱ ፣መገናኛ ፣ፒያሳ ፣ጦርሃይሎች ☎️0901777771 | 0911548383 "ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ"

Показати більше
7 354
Підписники
+224 години
+547 днів
+26530 день
Архів дописів
SATCOM
7 360
ዜና ሣትኮም!! ሣትኮም ኮሌጅ በነፃ ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ሊያመስረቅ ነው:: ኮሌጁ በተለያዩ አጫጭር የሙያ ዘርፎች ያለምንም ክፍያ በነፃ ያሠለጠናቸውን ከ50 በላይ ሠልጣኞች ሊያመስረቅ መሆኑን አስታውቋል :: የኮሌጁ አስተዳደር እንዳስታወቀው ሠልጣኞቹ ሥልጠናውን በሚገባና በተሣካ ሁኔታ በማጠናቀቅ ላይ መሆናቸውን የአፈፃፀም ግምገማ ባደረገበት ወቅት ማረጋገጡን ገልፆ ቀሪ ሥራዎች ላይ ምልከታ በማድረግ ሥልጠናው ግቡ እንዲመታ እየተሠራ መሆኑንም ጨምሮ ገልጿል:: የነፃ ሠልጣኞቹ ኮሌጁ ከሚሰጣቸው የማህበራዊ ሃላፊነት ሥራዎች አንዱ የሆነውና በ2016 ዓ.ም ግንቦት ወር ላይ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ጥሪ ተደርጎላቸው የተመረጡ መሆናቸውን አስታውሶ በቀጣይም ማህበራዊ ሃላፊነቱን በሚገባ ለመወጣት ዝግጁ መሆኑንም የኮሌጁ አስተዳደር ተናግሯል:: ሠልጣኞቹ በበኩላቸው ኮሌጁ ለሠጣቸው የነፃ የትምህርት ዕድል ምስጋናቸውን አቅርበው የተሣካ እና ቆይታቸውም አስደሳች እንደነበር ጠቅሰዋል:: ሣትኮም ኮሌጅ ላለፉት 16 ዓመታት በተለያዩ አጫጭር የሙያ ዘርፎች በርካታ ባለሙያዎችን ያፈራና ለክብር ያበቃ አንጋፋ ተቀም ነው::

SATCOM
7 360
photo content

SATCOM
7 360
ተጀምሯል !! ተጀምሯል !! TVET Level 1-4 ምዝገባ ተጀምሯል!! ቱሉዲምቱ ኢሉ አደባባይ አጠገብ በኮሌጁ ዋና ካምፓስ ስልክ ፦0966 72 37 37 / 0901 77 77 71 ለበርካታ ዓመታት ለማህበረሰበቡ ከታመነና ብዙዎችንም የተመራጭ ሥራና የምርጥ ሙያ ባለቤት ካደረገ አንጋፋ ተቋም አሁን ደግሞ ከፍ ባለ በደረጃ (በዲፕሎማ) መርሐ-ግብር ምዝገባ ተጀምሯል ።ፍላጎቱ ያላችሁ በክብር ተጋብዛችኋል ኑ በቴክኒክና ሙያው ዘርፍ ተመራጭና ተፈላጊ ባለሙያ እናደርጋችኋለን:: TVET- Where greater Ideas Begin!! ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ! Telegram - @Satcomtechnology FaceBook–Satcom College Instagram –Satcom College TikTok - Satcom College YouTube- @satcomcollege Website- www.satcomethiopia.com

SATCOM
7 360

SATCOM
7 360
የፌስቡክ አካውንትዎን ደህንነት ለመጠበቅ ሊወሰዱ የሚገቡ የጥንቃቄ እርምጃዎች❗️ 1. የይለፍ-ቃልዎን ደህንነት ማረጋገጥ ✅ የፌስቡክ አካውንቶን ለሌላ ማንኛውም የኦንላይን አገልግሎት ላይ አይጠቀሙ፤ ✅ የይለፍ-ቃልዎን በፍፁም ለሌላ ሰው አያጋሩ፤ ✅ የሚጠቀሙበት የይለፍ-ቃል ለመገመት አዳጋች የሆነ፣ በፍጹም የእርሶን ስም እና የተለመዱ ቃላትን ያልያዘ ሊሆን ይገባል፤ ✅ የይለፍ-ቃልዎ ፣ኢ-ሜይልዎን፣ የስልክ ቁጥሮን ወይም የልደት ቀንዎን በፍፁም የሚጠቀም መሆን የለበትም፤ 2. የሚያስሱትን ድረ-ገጽ መረጃ በፍጹም አያጋሩ ✅ አጥቂዎች ፌስቡክ የሚመስል የሐሰት ገጽ ፈጥረው በኢ-ሜይል አድራሻዎና በይለፍ ቃልዎ እንዲገቡ ሊጠይቁዎ ይችላሉ፤ ✅ ሁልጊዜም መረጃ የሚያስሱበትን ድረ-ገጽ URL ትክክለኝነት ያረጋግጡ፤ አጠራጣሪ ነገር ሲያጋጥሞ www.facebook.com በማፈላለጊያው ላይ በመጻፍ ወደ ትክክለኛው የፌስቡክ  ገጽ ለመመለስ ይሞክሩ፤ ✅ ከሜታ /Meta/ ወይም ፌስቡክ የሚላክሎትን ኢ-ሜይል በፍጹም ለሌላ ሰው አያጋሩ፣ በተለይም ስለ አካውንቶ ምስጢራዊ መረጃዎችን የያዙ ከሆነ፤ ✅ ስለፊሺንግ ጥቃት እና ጠንካራ የይለፍ-ቃል አጠባበቅ ላይ ያለዎትን እውቀትና ግንዛቤ በየጊዜው ያሳድጉ፤ 3. ኮምፒውተርዎን ለሌላ ሰው የሚያጋሩ ከሆነ የፌስቡክ አካውንቶን ዘግተው መውጣትዎን /Log Out/ ማድረግዎን  አይዘንጉ፤ ✅ ኮምፒውተርዎን ዘግተው ሳይወጡ ወይም መሣሪያዎን ያዋሱ ከሆነም ከርቀት እንዴት መውጣት /Log Out Remotely/ እንደሚችሉ ይወቁ፤ ✅ ከርቀት ሆነው ለሌላ አካል ካዋሱት ኮምፒውተር ላይ ለመውጣት(log out) ለማድረግ ወደ ፌስቡክ "Security and Login Setting" ሲገቡ ከዚህ በፊት ይገቡባቸው የነበሩ መሣሪያዎችን ዝርዝር የሚያቀርብልዎ ሲሆን ከዚህ ውስጥ የሚፈልጉት መሣሪያ ላይ "Logout" የሚለውን ትዕዛዝ በመጫን መውጣት ይችላሉ፤ 4. ከማያውቋቸው ሰዎች የጓደኝነት ጥያቄ ሲላክልዎ አይቀበሉ ✅ ጠላፊዎች ሰዎችን ለማጥመድ ሲፈልጉ ሀሰተኛ አካውንት ሊፈጥሩ ይችላሉ፤ ✅ የጠላፊዎች ጓደኛ መሆን ምን አልባት የእርሶን የፌስቡክ የፊት ገጽን /Timeline/ ሊበክሉ፣ የተለያዩ ጉዳዮችን በገጾ ላይ ሊያጋሩ ወይም በካይ መልዕክቶችን በመልዕክት መቀበያዎ ሊልኩብዎ ይችላሉ፤ 5. ከበካይ ሶፍትዌሮች እራሶን ይጠብቁ ✅ አጥፊ ሶፍትዌሮች ኮምፒውተሮች፣ ሰርቨሮች /Server/ ወይም የኮምፒውተር ኔትወርክ ላይ ጉዳት ሊጥሉ ይችላሉ፤ ✅ የተበከለ ኮምፒውተር ወይም መሣሪያ ምን ዓይነት ባህሪያት እንደሚያሳዩ እና እነዚህን በካይ ሶፍትዌሮችን እንዴት ማስወገድ እንደሚችሉ በሚመለከት ያለዎትን እውቀት ያዳብሩ፤ ✅ ማፈላለጊያዎትን በየጊዜው ያዘምኑ፣ አጠራጣሪ መተግበሪያዎችን እና የማፈላለጊያ ማስታወቂያዎችን ያስወግዱ፤ 6. አጠራጣሪ ማስፈንጠሪያዎችን /Links/ ከሚያውቁት ጓደኛ ወይም ድርጅት እንኳ ቢላክልዎ ከመክፈት ይቆጠቡ ✅ እነዚህ በፌስቡክ ወይም በኢ-ሜይል የሚላኩ ማስፈንጠሪያዎች /Links/ ሊሆኑ ይችላሉ፤ ✅ ፌስቡክ ወይም Meta የይለፍ-ቃሎን በኢ-ሜይል እንዲያስገቡ በፍጹም እንደማይጠይቅዎ ይወቁ፤ ✅ አጠራጣሪ ማስፈንጠሪያ ሲያጋጥሞ ለፌስቡክ ሪፖርት /report it/ ያድረጉ፤ 7. ተጨማሪ የደህንነት መጠበቂያ መንገዶችን ይተግብሩ ✅ ከማይታወቁ አድራሻዎችና መሣሪያዎች ወደ አካውንትዎ የመግባት ሙከራ ሲደረግ የጥቆማ መረጃ እንዲደርሶ /get alerts about unrecognized logins/ ያድረጉ፤ ✅ ባለሁለት ደረጃ የማንነት ማረጋገጫ ዘዴ /Set up two-factor authentication/ ይጠቀሙ፤ ✅ ሌሎች የደህንነት ጉዳዮችን በተመለከተ የፌስቡክ Help & Support ላይ በመግባት ያለዎትን ግንዛቤ በየጊዜው ያሳድጉ፤

SATCOM
7 360
photo content

SATCOM
7 360

SATCOM
7 360

SATCOM
7 360

SATCOM
7 360

SATCOM
7 360
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሣችሁ
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሣችሁ

SATCOM
7 360
photo content
+1

SATCOM
7 360
photo content
+1

SATCOM
7 360
ይምጡ በ

SATCOM
7 360
photo content
+1

SATCOM
7 360
በአዲስ ዓመት አዲስ ተስፋ አዲስ መንገድ ከሣትኮም! ለ16 ዓመታት ከተሣካ ጉዞ:ለማህበረሰቡ ከታመነ ተቋም: በቴክኖሎጂው ዘርፍ ከዳበረ ልምድና: በሙያቸው አንቱ ከተሰኙ ከፍተኛ ልምድ ካላቸው ባለሙያዎች የሚቀዳ የህይወት ዘመን የቴክኖሎጂ ሙያዎች የዕውቀት ማዕድ ስጦታ:: ለሁላችሁም ይገባችኋል!! በድጋሚ እንኳን ለ2017 ዓ.ም. አዲስ ዓመት አደረሣችሁ። ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ!! Telephone፦0911 54 83 83 / 0904 73 73 73 Youtube –Satcom College Facebook–Satcom College Instagram –Satcom College TikTok - Satcom College Website- www.satcomethiopia.com

SATCOM
7 360
በዛሬው ዕለት በነፃ የሰጠነው የዲጅታል ሙያዎች ሰልጠና በአስደሳች መልኩ ተካሄዷል ። መጥታችሁ ለተሳተፋችሁ ተማሪዎች ምስጋና እናቀረባለን። ሣትኮም ኮሌጅ
+3
በዛሬው ዕለት በነፃ የሰጠነው የዲጅታል ሙያዎች ሰልጠና በአስደሳች መልኩ ተካሄዷል ። መጥታችሁ ለተሳተፋችሁ ተማሪዎች ምስጋና እናቀረባለን። ሣትኮም ኮሌጅ

SATCOM
7 360
ነገ ነው ቀኑ! ለነፃ የዲጂታል ሙያ ኦረንቴሽን ክፍል ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች ብቻ የስልጥና ቦታ ሣትኮም ኮሌጅ መገናኛ ሙሉጌታ ዘለቀ ህንጳ 4ተኛ ፎቅ ከቀኑ 8፡00 - 11፡00 ሰዓት። እዛው እንገና
ነገ ነው ቀኑ! ለነፃ የዲጂታል ሙያ ኦረንቴሽን ክፍል ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች ብቻ የስልጥና ቦታ ሣትኮም ኮሌጅ መገናኛ ሙሉጌታ ዘለቀ ህንጳ 4ተኛ ፎቅ ከቀኑ 8፡00 - 11፡00 ሰዓት። እዛው እንገናኝ::

SATCOM
7 360
መሰከረም 11 ከ8 እሰከ 11 ሰዓት ነፃ የdigital skill set የመጀመርያ ክላስ ለተወሰኑ ተማሪዎች ብቻ ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ!! ስልክ፦0911 54 83 83/0904 73 73 73 www.satcomethiopia.com #ሣትኮም #digitalmarketing

SATCOM
7 360
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1499ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1499ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።