uk
Feedback
SATCOM

SATCOM

Відкрити в Telegram

Short term Maint. courses | Special Tech skills, Graphics & Multimedia courses 📍ቱሉዲምቱ ፣መገናኛ ፣ፒያሳ ፣ጦርሃይሎች ☎️0901777771 | 0911548383 "ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ"

Показати більше
7 363
Підписники
+624 години
+477 днів
+26630 день
Архів дописів
SATCOM
7 363
photo content

SATCOM
7 363
አዲስ ዓመት አዲስ ተስፋ አዲስ ነገር ከሣትኮም! ለ16 ዓመታት ከተሣካ ጉዞ:ለማህበረሰቡ ከታመነ ተቋም: በቴክኖሎጂው ዘርፍ ከዳበረ ልምድና: በሙያቸው አንቱ ከተሰኙና ከፍተኛ ልምድ ካላቸው ባለሙያዎች የሚቀዳ የህይወት ዘመን የዕውቀት ማዕድ ስጦታ: ለሁላችሁም ይገባችኋል። በድጋሚ ለ2016 ዓ.ም. አዲስ ዓመት እንኳን አደረሣችሁ።አዲስ ዓመት አዲስ ተስፋ አዲስ ነገር ከሣትኮም! ለ16 ዓመታት ከተሣካ ጉዞ:ለማህበረሰቡ ከታመነ ተቋም: በቴክኖሎጂው ዘርፍ ከዳበረ ልምድና: በሙያቸው አንቱ ከተሰኙና ከፍተኛ ልምድ ካላቸው ባለሙያዎች የሚቀዳ የህይወት ዘመን የዕውቀት ማዕድ ስጦታ: ለሁላችሁም ይገባችኋል። በድጋሚ ለ2016 ዓ.ም. አዲስ ዓመት እንኳን አደረሣችሁ።

SATCOM
7 363
photo content

SATCOM
7 363
ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ለተማሪዎቻችን እንዲሁም ለኮሌጃችን ሠራተኞች በሙሉ እንኳን ለ2016 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሠላም አደረሣችሁ።

SATCOM
7 363
photo content

SATCOM
7 363
photo content
+2

SATCOM
7 363
አዲሱን ዓመት 2016 ዓ.ም. ልንቀበል አንድ ወር ብቻ ቀረን:: እንኳን አደረሣችሁ::  ለተማሪዎች በቴክኒክ ክህሎት ጎልብተው በመጪው ዓመት ከህልማቸው የሚገናኙበት ውብ የዝግጅት ጊዜ  ለሠራተኞች ተጨማሪ ገቢና የተፈላጊ ሙያ ባለቤት የሚሆኑበት  ለተመራቂዎች የራስ መተማመናቸውን በማሳደግ በሚፈልጉት የሥራ ዘርፍ ለመሠመራት ብቁና ተመራጭ የሚያደርጋቸውን ሙያ የሚቀስሙበት  ለባለሙያዎችም ካሉበት እርከን በእጥፍ ከፍ የሚሉበት እንዲሆን ቀሪው አንድ ወር ይበቃችህል:: አዎ በፍጹም አልዘገዩም!! ይምጡ የሚፈልጉትን ዓይነት ባለሙያ ሆነው ይመለሣሉ!! ስልክ ፦ +251 911548383 / 0901 77 77 71/ 0904 73 73 73 FaceBook- satcom college ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ!

SATCOM
7 363
የስልክዎን ባትሪን ለረዥም ጊዜ ለመጠቀም የሚያግዙ መንገዶች የስማርት ስልኮች ባትሪ ቶሎ ቶሎ ማለቅ የቴክኖሎጂው ትልቁ ድክመት ሆኗል። አፕል ከቀናት በፊት የባትሪዎችን እድሜ ለማርዘም ሲባል የስልኮቹን የአሰራር ሥርዓት (ኦፕሬቲንግ ሲስተም) ዝግ እንዲል ማድረጉን ይፋ አድርጓል። ሞባይል ስልኮች የሚጠቀሙት በቶሎ የሚሞሉ ሊቲየም አየን ባትሪዎችን ሲሆን ዲዛይናቸውም ባትሪዎቹ ተጠጋግተው እንዲቀመጡ የሚያደርግ ነው። የስማርት ስልኮች ግፅታና ዲዛይን ቶሎ ቶሎ መቀያየር ማሻሻያውን እንዳከበደውም እየተነገረ ነው። በርግጠኝነት ይህ ነው የሚባል ነገር ባይኖርም የስማርት ስልኮችን እድሜ ለማርዘም የሚረዱ ነገሮች አሉ። 1.ደካማ በይነ መረብ ስልኮዎ በየሄዱበት ጥሩ የበይነ-መረብ (ኢንተርኔት) መስመርን ለማግኘት ይሞክራል። በተለይም ደካማ የበይነ-መረብ አገልግሎት ባለበት ወይም አንድ ቦታ ላይ ብዙ ሰዎች የገመድ አልባ ኢንተርኔትን (ዋይ ፋይ) ለመጠቀም ሲሞክሩ ስልክዎ ሙከራውን ያከረዋል። ምርጥ የሚባል መፍትሄ ባይሆንም ስልክዎን ኤርፕሌን ሞድ ላይ ማድረግ ጥሩ ኢንተርኔት ለማግኘት እየታገለ ያለው ስልክዎ ባትሪ እንዳይጨርስ ይረዳዋል። 2. አንዳንድ መተግበሪያዎች (አፕልኬሽኖች) አንዳንድ መተግበሪያዎች ባትሪ ይጨርሳሉ። ስለዚህ የማይፈልጓቸውን መተግበሪያዎችን መዝጋት የባትሪን እድሜ ያረዝማል። በተጨማሪም ባትሪ የሚለው ክፍል ውስጥ በመግባት በከፍተኛ ሁኔታ ባትሪ እየጨረሰ ያለውን መተግበሪያ መለየት ያስፈልጋል። 3. ያሉበትን ቦታ አመልካች (ጂፒኤስ) የቦታ አመልካችን (ጂፒኤስ) ማብራትም ባትሪ የሚጨርስ ነገር ነው። እንደ ትዊተር ያሉ አፕልኬሽኖች ደግሞ እርስዎ ሳያውቁት ሁሉ ያሉበትን ቦታ መዝግብው ይይዛሉ። ስለዚህ ያሉበትን ቦታ የሚመዘግቡ መተግበሪያዎችን ቁጥር ለመቀነስ የማይፈልጓቸውን እንዳይሰሩ ማድረግ ይቻላል። 4.ከፍተኛ ሙቀት ሊቲየም ባትሪዎች ለከፍተኛ ሙቀት ከተጋለጡ በደንብ አይሰሩም። ምክንያቱም በውስጣቸው ያለው አየን ባትሪው ቶሎ ቶሎ ቻርጅ እንዲደረግ ቅዝቃዜ ያስገድዳልና። ስለዚህ ስልክዎ ለከፍተኛ ሙቀት ወይም ለከፍተኛ እንዳይጋለጥ ማድረግ አይነተኛ መፍትሄ ነው። 5. ትልልቅ ስክሪኖች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ስልኮች ትልልቅ ስክሪኖች እንዲኖራቸው እየተደረገ ነው። ይህ ትልቅ ስክሪን ሲከፈትና ሲበራ ባትሪ ይጨርሳል። ስለዚህም የስክሪኑን የብርሃን መጠን መቀነስ ጠቃሚ ነው። ስክሪኑን ማጥፋትና ቶሎ ቶሎ ስልክዎን አለመመልከትም ሌላው መፍትሄ ነው። 6. ከፍተኛ ድምፅ የመተግበሪያዎች ወይም ጥሪዎች ድምፅ ከፍተኛ ከሆነ ባትሪ ይጨርሳል። አብዛኛውን ጊዜመጠቀምና የድምፅ ነገር ስልክዎ ባለው ስፒከር የሚወሰን ይሆናል። የጆሮ ማዳመጫ በሚያዳምጡበት ወቅት የሌሎች መተግበሪያዎችን ድምፅ ማጥፋትም ጥሩ ነው። 7. ቶሎ ቶሎ ቻርጅ ማድረግ በፊት በፊት ስልየሚጠቅመው እስኪጨርስ ከተጠቀሙ በኋላ ቻርጅ ማድረግ ነበር ተመራጩ። አሁን ግን ማድረግ የሚጠቅመው ተገላቢጦሹን ነው። ይህ ማለት ደግሞ ከስር ከስር ባትሪ ሳይጨርስ ስልክን ቻርጅዝቅ ማድረግ መልካም ነው። ባትሪዎ መጠን ከግማሽ በታች እንዳይል ቻርጅ ቢያደርጉ የባትሪዎን እድሜ እንደሚያረዝም የሞባይል ስልኮች ባለሙያዎች ይመክራሉ። እርግጠኛ መፍትሄዎች ሁሉም የሞባይል አምራቾች የሚስማሙበት ዋነኛ መፍትሄ ስልክዎን ባትሪ ሃይል ቆጣቢ ሞድ ላይ ማድረግን ነው። ይህ ማለት ደግሞ የስልክዎ ስክሪን ብርሃን ይቀንሳል፣ አይደርስዎትም። ያቆማል፣ ብዙ ማሳወቂያዎች (ኖቲፊኬሽን) አይደርስዎትም። ያሉበትን ቦታ አመልካች አገልግሎት አይሰጥም። ነገር ግን ባትሪዎ በአሁኑ ወቅት የደከመ ከሆነ እነዚህ ማድረግ ብዙም ለውጥ አያመጣም፤ ያለው አማራጭ የስልክዎን ባትሪ መቀየር ብቻ ነው። ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ! ስልክ ፦ +251 911548383 / 0901 77 77 71/ 0904 73 73 73 FaceBook Satcom college #satcom # #latestnews #SMART phone batteries #new #phone #technology #technicians #training #education #equipment #innovations #maintenance #ethiopianschool #knowledge #satcomcollege #addisababa #ethiopia

SATCOM
7 363
photo content

SATCOM
7 363
የላፕቶፕ ጥገና እና አያያዝ ምክሮች 1.ላፕቶፕዎን በጥንቃቄ ይያዙ ላፕቶፖች ከአንድ ቦታ ወደሌላ ቦታ በቀላሉ የሚንቀሳቀሱ በመሆናቸው የአያያዝ ስልትን ይጠይቃሉ። በተለይም ይዘዋቸው በሚዘዋወሩበት ጊዜ ከአደጋ ሊከልላቸው የሚችል የቆዳ ሽፋንን መጠቀም ተመራጭ ነው።ይህ ሲሆን በቀላሉ ከመሰበር፣ከመጫጫር ፣ ከመውደቅ እና ሌሎችም አደጋዎች እንዲጠበቁ ይረዳቸዋል ። 2. ኦፕሬቲንግ ሲስተም ያሻሽላሉ ከአዳዲስ ምርቶች እና አገልግሎቶች ጋር ተመጣጣኝ የሆነ ችሎታ እና የመሳሰሉት ነገሮች በኦፕሬቲንግ ሲስተም ውስጥ አዲስ የሆኑ ባህሪዎች ሁልጊዜ ይገባሉ እናም እነዚህን ባህሪዎች የበለጠ የእርስዎን ኦፕሬቲንግ ሲስተም ማዘመን ይችላሉ። 3. ላፕቶፕዎን ሀርድዌር ያሻሽሉ በላፕቶፕዎ ላይ አድስ ሀርድዌር ሲጪኑ በጥሩ አቅም እንዲሰራ ለማድረግ የሚያስችለው ሲሆን - ራምዎን ማሻሻል ደግሞ በአንድ ጊዜ ብዙ ነገሮችን ለማስኬድ ያግዛል ። - ፕሮሰሰር ማሻሻል፦ በትንሽ ሀይል ብዙ ለመስራት ያስችለዋል። - በተጨማሪም ኤስኤስዲዎ ላይ ማሻሻያ ማድረግ ፍጥነቱን እና አፈፃፀሙን ለማሻሻል ይረዳል። በላፕቶፕዎ ላይ እነዚህንና የመሳሰሉ ማሻሻያዎች ሲያደርጉ ብቃቱን በመጨመር አፈፃፀሙን ሊያሻሽል ይችላል። ተጨማሪ ጠቃሚ ምክር፡ የእርስዎን ላፕቶፖች አቅም እና አዲሱን የሃርድዌር ተመሳሳይነት ያረጋግጡ...........

SATCOM
7 363
የስልክዎን ባትሪን ለረዥም ጊዜ ለመጠቀም የሚያግዙ መንገዶች የስማርት ስልኮች ባትሪ ቶሎ ቶሎ ማለቅ የቴክኖሎጂው ትልቁ ድክመት ሆኗል። አፕል ከቀናት በፊት የባትሪዎችን እድሜ ለማርዘም ሲባል የስልኮቹን የአሰራር ሥርዓት (ኦፕሬቲንግ ሲስተም) ዝግ እንዲል ማድረጉን ይፋ አድርጓል። ሞባይል ስልኮች የሚጠቀሙት በቶሎ የሚሞሉ ሊቲየም አየን ባትሪዎችን ሲሆን ዲዛይናቸውም ባትሪዎቹ ተጠጋግተው እንዲቀመጡ የሚያደርግ ነው። የስማርት ስልኮች ግፅታና ዲዛይን ቶሎ ቶሎ መቀያየር ማሻሻያውን እንዳከበደውም እየተነገረ ነው። በርግጠኝነት ይህ ነው የሚባል ነገር ባይኖርም የስማርት ስልኮችን እድሜ ለማርዘም የሚረዱ ነገሮች አሉ። 1.ደካማ በይነ መረብ ስልኮዎ በየሄዱበት ጥሩ የበይነ-መረብ (ኢንተርኔት) መስመርን ለማግኘት ይሞክራል። በተለይም ደካማ የበይነ-መረብ አገልግሎት ባለበት ወይም አንድ ቦታ ላይ ብዙ ሰዎች የገመድ አልባ ኢንተርኔትን (ዋይ ፋይ) ለመጠቀም ሲሞክሩ ስልክዎ ሙከራውን ያከረዋል። ምርጥ የሚባል መፍትሄ ባይሆንም ስልክዎን ኤርፕሌን ሞድ ላይ ማድረግ ጥሩ ኢንተርኔት ለማግኘት እየታገለ ያለው ስልክዎ ባትሪ እንዳይጨርስ ይረዳዋል። 2. አንዳንድ መተግበሪያዎች (አፕልኬሽኖች) አንዳንድ መተግበሪያዎች ባትሪ ይጨርሳሉ። ስለዚህ የማይፈልጓቸውን መተግበሪያዎችን መዝጋት የባትሪን እድሜ ያረዝማል። በተጨማሪም ባትሪ የሚለው ክፍል ውስጥ በመግባት በከፍተኛ ሁኔታ ባትሪ እየጨረሰ ያለውን መተግበሪያ መለየት ያስፈልጋል። 3. ያሉበትን ቦታ አመልካች (ጂፒኤስ) የቦታ አመልካችን (ጂፒኤስ) ማብራትም ባትሪ የሚጨርስ ነገር ነው። እንደ ትዊተር ያሉ አፕልኬሽኖች ደግሞ እርስዎ ሳያውቁት ሁሉ ያሉበትን ቦታ መዝግብው ይይዛሉ። ስለዚህ ያሉበትን ቦታ የሚመዘግቡ መተግበሪያዎችን ቁጥር ለመቀነስ የማይፈልጓቸውን እንዳይሰሩ ማድረግ ይቻላል። 4.ከፍተኛ ሙቀት ሊቲየም ባትሪዎች ለከፍተኛ ሙቀት ከተጋለጡ በደንብ አይሰሩም። ምክንያቱም በውስጣቸው ያለው አየን ባትሪው ቶሎ ቶሎ ቻርጅ እንዲደረግ ቅዝቃዜ ያስገድዳልና። ስለዚህ ስልክዎ ለከፍተኛ ሙቀት ወይም ለከፍተኛ እንዳይጋለጥ ማድረግ አይነተኛ መፍትሄ ነው። 5. ትልልቅ ስክሪኖች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ስልኮች ትልልቅ ስክሪኖች እንዲኖራቸው እየተደረገ ነው። ይህ ትልቅ ስክሪን ሲከፈትና ሲበራ ባትሪ ይጨርሳል። ስለዚህም የስክሪኑን የብርሃን መጠን መቀነስ ጠቃሚ ነው። ስክሪኑን ማጥፋትና ቶሎ ቶሎ ስልክዎን አለመመልከትም ሌላው መፍትሄ ነው። 6. ከፍተኛ ድምፅ የመተግበሪያዎች ወይም ጥሪዎች ድምፅ ከፍተኛ ከሆነ ባትሪ ይጨርሳል። አብዛኛውን ጊዜመጠቀምና የድምፅ ነገር ስልክዎ ባለው ስፒከር የሚወሰን ይሆናል። የጆሮ ማዳመጫ በሚያዳምጡበት ወቅት የሌሎች መተግበሪያዎችን ድምፅ ማጥፋትም ጥሩ ነው። 7. ቶሎ ቶሎ ቻርጅ ማድረግ በፊት በፊት ስልየሚጠቅመው እስኪጨርስ ከተጠቀሙ በኋላ ቻርጅ ማድረግ ነበር ተመራጩ። አሁን ግን ማድረግ የሚጠቅመው ተገላቢጦሹን ነው። ይህ ማለት ደግሞ ከስር ከስር ባትሪ ሳይጨርስ ስልክን ቻርጅዝቅ ማድረግ መልካም ነው። ባትሪዎ መጠን ከግማሽ በታች እንዳይል ቻርጅ ቢያደርጉ የባትሪዎን እድሜ እንደሚያረዝም የሞባይል ስልኮች ባለሙያዎች ይመክራሉ። እርግጠኛ መፍትሄዎች ሁሉም የሞባይል አምራቾች የሚስማሙበት ዋነኛ መፍትሄ ስልክዎን ባትሪ ሃይል ቆጣቢ ሞድ ላይ ማድረግን ነው። ይህ ማለት ደግሞ የስልክዎ ስክሪን ብርሃን ይቀንሳል፣ አይደርስዎትም። ያቆማል፣ ብዙ ማሳወቂያዎች (ኖቲፊኬሽን) አይደርስዎትም። ያሉበትን ቦታ አመልካች አገልግሎት አይሰጥም። ነገር ግን ባትሪዎ በአሁኑ ወቅት የደከመ ከሆነ እነዚህ ማድረግ ብዙም ለውጥ አያመጣም፤ ያለው አማራጭ የስልክዎን ባትሪ መቀየር ብቻ ነው።

SATCOM
7 363
photo content

SATCOM
7 363
photo content

SATCOM
7 363
የስማርት ስልኮችን ቅድመ እንክብካቤ እና ጥገና 1. ጥቅም ላይ ያልዋሉ አፖችን ከስልክዎ ላይ መሰረዝ ወይም ማጥፋት ስልክዎ በአግባቡ እንዲሰራ ለማድረግ ጥቅም ላይ የማይውሉ ፋይሎችንና አፖችን በሙሉ
የስማርት ስልኮችን ቅድመ እንክብካቤ እና ጥገና 1. ጥቅም ላይ ያልዋሉ አፖችን ከስልክዎ ላይ መሰረዝ ወይም ማጥፋት ስልክዎ በአግባቡ እንዲሰራ ለማድረግ ጥቅም ላይ የማይውሉ ፋይሎችንና አፖችን በሙሉ ማስወገድ ይኖርበዎታል ይህ ሲሆን ስልኩ በአድስ ጉልበት እንዲሰራ እና ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ይረዳል ። 2. የአፖችን ስርዓት ማዘመን የአፕ ስርዓትን ማዘመን ስልክዎ የቅርብ ጊዜውን ወይም አድሱን ስሪት መጠቀም እንዲችል እና የሀይል አጠቃቀሙ እንዲስተካከል ብሎም ቶሎ ለብልሽት እንዳይዳረግ ያግዘዋል። 3. የስልክ ባትሪዎን ጤና መጠበቅ ስልክዎን በማይጠቀሙ ጊዜ መዝጋት፣ ብሉቱዝ ፣ ዋይፋይ እና ጂፒኤስ እድጠፋ ማድረግ የባትሪዎን ጤና በእጅጉ ያሻሽላል። ስልክዎን ከማጥፋትዎ ወይም ከመዝጋትዎ በፊት ቻርጅ መሙላት የስልክዎን ባትሪ ሊጎዳው ይችላል። 4ኛ፦ እውቅና ያለው የአፕ ምንጭ መጠቀም አፖችን ወደስልክዎ በሚያወርዱ ጊዜ ከታማኝ መደብሮች የተገኙ መሆናቸዉን በቅድሚያ ያረጋግጡ። በስልክዎ መደብር ውስጥ የተገነባ አፕ ከሆነ ደግሞ ይበልጥ ደህንነቱ አስተማማኝ ስለሚሆን ምርጫዎ ያድርጉት ። 5ኛ፦ በስልክዎ ዉስጥ በቂ የፋይል ማከማቻ ማዘጋጀት አፖችን ሲጠቀሙ በስልኩ ውስጥ የተሰገሰጉ አልያም የተደበቁ አላስፈላጊ ፋይሎችን ማስወገድ ለተጨማሪ የፋይል ማከማቻ ማስፋፊያ እንዲያገኙ ያስችልዎታል። 6. ስልክዎ ለውኃ እና ከፍተኛ የሙቀት መጠን እንዳይጋለጥ መጠበቅ ስማርት ስልክዎ ለውኃ እና ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከተጋለጠ እንደባትሪ እብጠትና እና ፈሳሽ ፣የድምፅ መጥፋት እንዲሁም በካሜራ ሌንስ ውስጥ በሚፈጠር እንፋሎት የስልኩ የውስጥ ክፍል በእርጥበት እንዲሞላ ሊያደርግ ይችላል። ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ! ስልክ ፦ +251 911548383 / 0901 77 77 71

SATCOM
7 363
የስማርት ስልኮችን ቅድመ  እንክብካቤ  እና  ጥገና 1 ኛ፦ ጥቅም  ላይ  ያልዋሉ  አፖችን  ከስልክዎ  ላይ  መሰረዝ  ወይም  ማጥፋት ስልክዎ በአግባቡ እንዲሰራ ለማድረግ ጥቅም ላይ የማይውሉ ፋይሎችንና አፖችን በሙሉ ማስወገድ ይኖርበዎታል ።ይህ ሲሆን ስልኩ በአድስ ጉልበት እንዲሰራ እና ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን እገዛ ያደርግለታል ። 2ኛ፦ የአፖችን ስርዓት ማዘመን የአፕ ስርዓትን ማዘመን ስልክዎ የቅርብ ጊዜውን ወይም አድሱን ስሪት መጠቀም እንዲችል እና የሀይል አጠቃቀሙ እንዲስተካከል ብሎም ቶሎ ለብልሽት እንዳይዳረግ ያግዘዋል። 3ኛ፦ የስልክ ባትሪዎን ጤና መጠበቅ • ስልክዎን በማይጠቀሙ ጊዜ መዝጋት፣ ብሉቱዝ ፣ ዋይፋይ እና ጂፒኤስ እድጠፋ ማድረግ የባትሪዎን ጤና በእጅጉ ያሻሽላል። • ስልክዎን ከማጥፋትዎ ወይም ከመዝጋትዎ በፊት ቻርጅ (ሀይል) መሙላት የስልክዎን ባትሪ ሊጎዳው ይችላል። 4ኛ፦ እውቅና ያለው የአፕ ምንጭ ይጠቀሙ። • አፖችን ወደስልክዎ በሚያወርዱ ጊዜ ከታማኝ መደብሮች የተገኙ መሆናቸዉን በቅድሚያ ያረጋግጡ ። • በስልክዎ መደብር ውስጥ የተገነባ አፕ ከሆነ ደግሞ ይበልጥ ደህንነቱ አስተማማኝ ስለሚሆን ምርጫዎ ያድርጉት ። 5ኛ፦ በስልክዎ ዉስጥ ያሉ ማከማቻዎን ያስፋፉ አፖችን ሲጠቀሙ በስልኩ ውስጥ የተሰገሰጉ አልያም የተደበቁ አላስፈላጊ ፋይሎችን ማስወገድ ለተጨማሪ የፋይል ማከማቻ ማስፋፊያ እንዲያገኙ ያስችልዎታል። 6ኛ፦ ውኃ እና ከፍተኛ የሙቀት መጠንን ከስልክዎ ያስወግዱ ስማርት ስልክዎ ለውኃ እና ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከተጋለጠ እንደባትሪ እብጠትና እና ፈሳሽ ፣ዳታ ሎስ፣የድምፅ መጥፋት እንዲሁም በካሜራ ሌንስ ውስጥ በሚፈጠር እንፋሎት የስልኩ የውስጥ ክፍል በእርጥበት እንዲሞላ ሊያደርግ ይችላል። ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ! ስልክ ፦ +251 911548383 / 0901 77 77 71

SATCOM
7 363
photo content

SATCOM
7 363
የስማርት ስልኮችን ቅድመ እንክብካቤ እና ጥገና 1 ኛ፦ ጥቅም ላይ ያልዋሉ አፖችን ከስልክዎ ላይ መሰረዝ ወይም ማጥፋት ስልክዎ በአግባቡ እንዲሰራ ለማድረግ ጥቅም ላይ የማይውሉ ፋይሎችንና አፖችን በሙሉ ማስወገድ ይኖርበዎታል ።ይህ ሲሆን ስልኩ በአድስ ጉልበት እንዲሰራ እና ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን እገዛ ያደርግለታል ። 2ኛ፦ የአፖችን ስርዓት ማዘመን የአፕ ስርዓትን ማዘመን ስልክዎ የቅርብ ጊዜውን ወይም አድሱን ስሪት መጠቀም እንዲችል እና የሀይል አጠቃቀሙ እንዲስተካከል ብሎም ቶሎ ለብልሽት እንዳይዳረግ ያግዘዋል። 3ኛ፦ የስልክ ባትሪዎን ጤና መጠበቅ • ስልክዎን በማይጠቀሙ ጊዜ መዝጋት፣ ብሉቱዝ ፣ ዋይፋይ እና ጂፒኤስ እድጠፋ ማድረግ የባትሪዎን ጤና በእጅጉ ያሻሽላል። • ስልክዎን ከማጥፋትዎ ወይም ከመዝጋትዎ በፊት ቻርጅ (ሀይል) መሙላት የስልክዎን ባትሪ ሊጎዳው ይችላል። 4ኛ፦ እውቅና ያለው የአፕ ምንጭ ይጠቀሙ። • አፖችን ወደስልክዎ በሚያወርዱ ጊዜ ከታማኝ መደብሮች የተገኙ መሆናቸዉን በቅድሚያ ያረጋግጡ ። • በስልክዎ መደብር ውስጥ የተገነባ አፕ ከሆነ ደግሞ ይበልጥ ደህንነቱ አስተማማኝ ስለሚሆን ምርጫዎ ያድርጉት ። 5ኛ፦ በስልክዎ ዉስጥ ያሉ ማከማቻዎን ያስፋፉ አፖችን ሲጠቀሙ በስልኩ ውስጥ የተሰገሰጉ አልያም የተደበቁ አላስፈላጊ ፋይሎችን ማስወገድ ለተጨማሪ የፋይል ማከማቻ ማስፋፊያ እንዲያገኙ ያስችልዎታል። 6ኛ፦ ውኃ እና ከፍተኛ የሙቀት መጠንን ከስልክዎ ያስወግዱ ስማርት ስልክዎ ለውኃ እና ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከተጋለጠ እንደባትሪ እብጠትና እና ፈሳሽ ፣ዳታ ሎስ፣የድምፅ መጥፋት እንዲሁም በካሜራ ሌንስ ውስጥ በሚፈጠር እንፋሎት የስልኩ የውስጥ ክፍል በእርጥበት እንዲሞላ ሊያደርግ ይችላል። ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ! ስልክ ፦ +251 911548383 / 0901 77 77 71

SATCOM
7 363
photo content

SATCOM
7 363
ለወጣቶች የምርጥ ሥራና ሙያ ባለቤት ፣ለአዋቂዎች ተጨማሪ ገቢና ራስን upgrade ለማድረግ ግዜዉ አሁን መልሱም ሣትኮም ይሁን ስንል በብዙ ምክንያት ነው ይምጡ በጥገናዉ ዘርፍ ተመራጭና ተፈላጊ ባለሙያ ይሁኑ! በቡድንም ሆነ በግል ለሚመጡ ደንበኞች በተለየ ፕሮግራም አሰልጥነን በአጭር ጊዜ ዉስጥ ብቁ ባለሙያ እናደርግዎታለን። ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ! ስልክ ፦ +251 911548383 Facebook satcom college

SATCOM
7 363
photo content
+4