cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

# M U A Z E 📷 ممآذ

🏻👳🏻M R E H A B A👳🏻 In dis Channel u can get Quote ❤ Music 🎵 Video 🎬 Dance & Tik Tok pic competition🎁 Twerk video 🔞 All in one channel J O I N👉 @Amazing50 For promotion contact 🔥🔥🔥🔥🔥 @selimc1 @Selimc2 or @Islamic_4

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
162
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

I came back guy's join &share 🇪🇷🔥 @EB12H 👈
Показати все...
💃🕺 🤷‍♀🤷‍♀🤷‍♀🤷‍♀🤷‍♀🤷‍♀🤷‍♀🤷‍♀🤷‍♀🤷‍♀ @EB12H ❣❣❣❣❣🇪🇷
Показати все...
8.57 KB
Am Nani I Come back 🔥 @EB12H Join &share
Показати все...
2.94 KB
It's all about time We will be safe and happy after all 💛❤💛 #AMHARA @LINDASPAT
Показати все...
Показати все...
Follow her on Instagram 🥺🥺
Показати все...
Happy New Year's Eve🎆🎇🎊🎉 2014 @lindaspat
Показати все...
🌙 እንኳን ለኢድ አል አደሀ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። 🌙 @lindaspat
Показати все...
የነቢያት ታሪኮች
አጫጭር ልቦለዶች
ጥያቄና መልስ
አነቃቂ አባባሎች
ዬሶሀቦች ታሪክ
አጫጭር ዳእዋወች
ዬሀድስ ማህደር
ሁሉንም ያካተተ
​​ነ ነገር ነካኝ በድንጋጤ ተስፈንጥሬ ወደፊት ተንከባለልኩ። << አንተ ፈሪ 'ሃሃሃሃ' ይችን ድፍረት ይዘህ ነዉ ብቻህን ጫካ ዉስጥ የምትቀመጠዉ 'ሃሃሃሃ'>>..ምን ሆኜ ነበር የደነገጥኩት? የት ነበር ያለሁት?...ይህ ፈገግታ ከማንነት ጋር ያጣላል። ስርጉድ ያሉ ጉንጮች፣ ስትስቅ የሚከደኑ አይኖች፣ ልስልስ እያለ የሚሰማ የሳቅ ድምፅ ከአዕዋፋቱ ዝማሬ ጋር ታጅቦ፣ ጫካዉን በብርሀን የሞላ የጥርስ ንጣት፣ ብሉኝ ብሉኝ የሚሉ ከናፍሮች፣ የሚያፈዝ ደም ግባት....ያቺ ቀበጥ ልጅ ተመልሳለች!! << እንዴ ፈዘህ ቀረህ እኮ ኧረ ነቃ በል 'ሃሃሃ'>> ይሄ ምክንያት የሌለዉ ሳቅ እንደጉድ ይዘንባል። << አስደንግጠሽኝ እኮ ነዉ ምናባቴ ላድርግ...እኔማ የሆነ አዉሬ የነካኝ ነበር የመሰለኝ>> በዉበቷ መፍዘዜ እንዳይባነንብኝ መቀባጠር ጀመርኩ። << ደግሞ ይህን ጫካ ታዉቂዋለሽ እንዴ?>> << እንዴ ለምን አላዉቀዉም? ሰፈሬ አይደል እንዴ>> < እዚህ በምመጣበት ጊዜ አይቸሽ አላዉቅም ብየ ነዋ። በዛ ላይ ሴትም ስለሆንሽ ጫካዉን አትዳፈሪዉም ብየ ስላሰብኩ ነዉ>> አልኳት በድንጋጤ ስንከባለል አቧራ የነካዉን ልብሴን አራግፌ ፊትለፊቷ እየተቀመጥኩ። << እኔኮ ሁሌ ከጫካ ስትወጣ አይሃለሁ...አንድም ቀን ሳላይህ ቀርቼ አላዉቅም። እኔም እንዳንተ ጫካዉን እወደዋለሁ። ሲከፋኝ መጥቼ አለቅስበታለሁ፣ ስደሰት መጥቼ ቦርቅበታለሁ፣ ከራሴ ጋር ማዉራት ስፈልግ መጥቼ እመሰጣለሁ። እንደ አጋጣሚ ሆኖ ግን እኔ እና አንተ ተገናኝተን አናዉቅም>> << ብቻሺን እዚህ ጫካ ስትመጪ አትፈሪም?>> አወራሯ፣ ቃላት አጣጣሏ፣ የከንፈሮቿ እንቅስቃሴ..ሁሉም ስለሳበኝ ብዙ እንድታወራኝ ፈልጌያለሁ። << ብቻየን እኮ መጥቼ አላዉቅም...ስመለስ ነዉ ብቻየን የምመለሰዉ>> ደነገጥኩ ምን ለማለት ፈልጋ ነዉ? << አልገባኝም >> አልኳት በተደናገረ ስሜት። << ምን መሰለህ ወደዚህ ስመጣ ብዙ ሀሳብ፣ ጭንቀት፣ ድብርት ይዤ ከነሱ ጋር ነዉ የምመጣዉ። ስመለስ ግን ሁሉንም እዚሁ ትቻቸዉ ነዉ የምመለሰዉ..አሁን ተረዳሃኝ>> አለች አስካሪ ፈገግታዋን እየረጨች << አሁን በደንብ ገብቶኛል>> አልኳት በአስተሳሰቧ እየተገረምኩ። በድንገት ስልኳ ጠራ..<< ወይኔ ዛሬ ባባ ገደለኝ!! በል ቻዉ አሰላሙ አለይክ>> ብላኝ ምላሽ እንኳን ሳትጠብቅ እየተጣደፈች ተነስታ ሄደች። እኔም ሰላምታዉን ዝግ ባለ ድምፅ መልሼ በአይኔ ተከተልኳት...ሁሉ ነገሯ ያምራል። እኔም መመሰጤን አቁሜ ወደ ቤት ለመሄድ ተነሳሁ። መግሪብን ቤቴ ከሰገድኩ ቡሃላ ትንሽ አረፍ ለማለት አልጋዬ ላይ ተዘረርኩ። ያቺ ቀበጥ በሀሳብ አብራኝ ተዘረረች። ዛሬ በደንብ ተመልክቻታለሁ። በጣም ቆንጆ ናት! ትላንት ዝም ብላ በወሬዋ መሀል ስትስቅ ነበር ያየኋት ዛሬ ደግሞ ትንሽ ጠጠር ብላ ቁምነገር ጀማምራልኛለች። ለምን እንደሆነ አላዉቅም ነገም ባገኛት ደስ ይለኛል። ሰዉ እንዲሁ ከላይ ሲመለከታት ደስተኛ ትመስላለች እንጅ ዉስጧ ግን ብዙ ነገር እንደያዘ፣ ከፈገግታና ከጥርሶቿ ጀርባ ህመም እንዳላት ዛሬ ተረድቻለሁ። ቀርቤ ባዉቃትና ችግርና ጭንቀቷን ባማክራት ብየ ተመኘሁ...ምኞት አይከለከል። ብዙም ሳልቆይ ዒሻ አዛን አለ እኔም ተነስቼ ሰገድኩ...እራት በላሁትንሽ አንብቤ ለመተኛት ስሞክር አንድ ሀሳብ መጣብኝ...ለኳ ስሟን አልጠየኳትም! . . ይቀጥላል https://telegram.me/Amazing50
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.