6 444
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለጌታችን እና ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ መድሀኒአለም
የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።
እንዲሁም በዓሉ
-የፍቅር
-የሰላም
- የመተሳሰብ
-የአንድነት ይሆንልን ዘንድ ከልብ እንመኛለን !
🎄 • መልካም በዓል • 🎄
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
ሶስት ሴሚስተር በአንድ ጊዜ አልተባለም ❗️
በውስጥ ብዙ ተማሪዎች የሶስት ሴሚስተር ትምህርት እንዴት በአንድ ጊዜ ብላቹህ ጠይቃችሁኛል ፤ ሶስቱን ሴሚስተር በአንድ ጊዜ አትማሩም ለእያንዳንዱ ሴሚስተር እስከ ሁለት ወር ጊዜ ተመድቦለታል❗️❗️❗️
በዚህ አመት ግን ሶስቱንም ሴሚስተር ለመጨረስ ታስቧል።
📌ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ጥረት እያደረግን ነዉ።
https://t.me/joinchat/AAAAAFDWC5_6jFFUN8lPaA
ውድ የዮኒቨርሲቲ ሚም አባላት አንደምን አላቹ ከብዙ እረፍት በኃላ ለናተ የምናደርሰውን የዮኒቨርሲቲ በmeme መረጃዎች News ወቅታዊ ጉዳዬችን ለማድረስ ተመልሰናል✈🛬🚀🚀😂😂
👍 44
#UNTIE_ME
#MOVEMENT
-መስማት የተሳናቸው ህፃናት ወላጆቻቸው ፍላጎታቸውን እንዲረዷቸው ፡ እንዲንከባከቧቸው ፡ እንዲተማመኑባቸው ይፈልጋሉ፡፡
-ማህበረሰባችን መስማት የተሳናቸው መማር ፡ መስራት ፡ ቤተሰባቸውን እና ሀገራቸውን መለወጥ እንደሚችሉ ይገንዘብ፡፡
-በከፍተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ መስማት የተሳናቸው የመረጡትን የትምህርት ዘርፍ በቋንቋቸው አንዲማሩ ይደረግ፡፡
#Post #Share