cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ፍቅር

✴ ይሄ ቻናል በአይነቱ ልዮ የሚያረገዉ ነገር ✒ የተለያዩ የፍቅር ታሪኮች 💞 ✒አዳዲ ሙዚቃ 🎶 ✒ለየት ያሉ ግጥሞች 🎫 ✒ ለpp የሚሆኑ photo 📷 አጠቃሎ መያዙ ነዉ ✏ Join ፍቅር group https://t.me/channelmarial ✏️ ማናገር ለምትፈልጉ in box 📩 @wedegawalew

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
190
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

አልቅሰክ ማስቀረት ማትችለዉን ነገር ስቀህ መሸኘት ልመድ🤗
Показати все...
ምንም እንዳልመሰለው እንዳልሆን የሆነ ነገር መስሎኛል የሆነ ነገር እንደመሰለው እንዳልሆን ምንም አልመሰለኝም😮‍💨🥺💔 #....💔
Показати все...
በ computer ሙያ ስራ ልትቀጠር Interview እየተደረክ እና ለስራው ብቃት እንዳለህ ማረጋገጫህ ምንድነው? ሲሉህ የናንተን Computer Hack አድርጌ ለስራው Interview ራ ሴን የጠራውት እኔ ነኝ 🤷‍♂😂
Показати все...
ምድረ ደነዝ ሁላ ለ እናንተ አይደል ምናገረው Don't post admin❌❌ ያማችኋል እንዴ እንዚህ😡
Показати все...
•○ አለ ብለህ ያመንከው ግን የለለህ እሱ አወ እሱ ነገር በጣም ይጎዳል🖤•○ ....... # 🥀💔🧸
Показати все...
ቆይ ግን ዝናብ ሲመጣ መብራት የሚጠፋው ከዝናብ ብር ተበድሮ ነው ወይስ ሊጠለል ነው 🤔😂😂
Показати все...
#ፈረንጅ 10 ኛው ፎቅ ላይ ወቶ ወደታች ያይና አቤት ደስ የሚል ቦታ ነው ይላል #ሐበሻ ደግሞ ወደታች ያይና ...አሁን ሰው ከዚህ ላይ ቢወድቅ ይተርፋል ?! 😜😂
Показати все...
ፋዘር ኤሌክትሪክ እያስተካከለ ቆጣሪውን አብርቼው . . . ደስ ብሎት ነው መሰለኝ እስክስታ እየመታ ነው😎😂😂
Показати все...
ቀጫጫው ጀለስ ከሱ የባሰውን ቀጫጫ ሲያይ ምን ቢል ጥሩ ነው . . . ማመስገኛዬ🎼 😂
Показати все...
Sis አንድ ነገር ልንገርሽ ልብሽን ለሠበረው ሠው እድል መቼም ቢሆን ሁለተኛ እድል አትስጪው ገደል መግባት ይችላል😋😋😋😋😋
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.