cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

አዳዲስ ወቅታዊ ድብቅ ነገሮች 🌍🌍

🌎News 🙉Amazing things #የአለማችን አስገራሚ ጉዳዮች እዚው Channel ላይ ጉዱን #ይስሙ_ያንብቡ_ይምልከቱ📜🗞📰 አለማችን እጅግ ለማመን ቀርቶ ለማሰብ እንኳን በሚከብዱ ጉዶች የተሞላች ነች 💡 ይህንን የአለማችን አስገራሚ ጉዶች❕❕እንዲሁም አስተማሪና ጠቃሚ የሆኑ ጉዳዮች የምንማማርበት ቻናል ነው🎗 🌎የማናውቀውን እንወቅ እናሳውቅ❕❕ ~~~~

Більше
Ефіопія4 829Амхарська4 636Факти3 766
Рекламні дописи
1 416
Підписники
Немає даних24 години
+67 днів
-530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ሮበርት ሲሞን Data Visualizer እና Designer ነው ! እናም የአለምን ገፅታ ለመጀመሪያ ጊዜ እሱ ነበር በተለምዶ Blue Marble ተብላ የታወቀቺውን ይፋ ያረጉት ! እናም እንዲህ ሲል ተደመጠ " ጠፍጣፋው ምድር ላይ የነበረውን ሳተላይት DATA ወይም ደሞ MAP ላይ የነበረውን DATA ወስደን FLAT የነበረውን የEARTH STRUCTURE ወደ BALL ( ክብነት ) መቀየር ነበር ሌላው ነገር ቀላል ነበር ! እናም ያ የሰራሁት ነገር የEARTH ምስል ሆኖ ቀረ " ነው ያለው ! እንዴት እንደቀየሩት ቪዲዮ እለቅላችኋለው @tofunjoinit
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ይሄ እስራኤላውያን ከ7000 አመታት በፊት ስለ ምድር ይዘት ቀርፀውት የሞቱት ነበር ! @tofunjoinit
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እንደምታዩት ይሄ ጥቂቱ ነው ለማሳየት ያክል የNASAን ትርጉም ቀሪውን ቀስ በቀስ እተነትንላችኋለው ! @Tofunjoinit #share
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አለም Falt ማለትም ልሙጥ ቀጥ ያለች ናት ! ይሄ ነገር ብዙ ቀልድ ይመስላል ! ነገር ግን እኛ በሀይማኖቶቻችን መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ምድረ ልሙጥ ናት ቢሉንም ቦታም አልሰጠነውም ነበር ! ነገር ግን እኛ በሳይንስ በሚባል ስለምንማር ውሸት ነው ብለንም አናስብም ! ነገር ግን የመጀመሪያው ሰው ጨረቃ ላይ ሄደ ሲባል አለም ክብ ናት ተብሎ ሲቀረፅ ቪዲዮው ውሸት እንደነበር ነገ በደምብ አሳያችኋለው ! ጨረቃ ላይ ወጡ የተባሉትም ሲጠየቁ ሲዘባርቁ ከሱም አልፎ አንዳንዶቹ ውሸት ነው ያሉም ነበሩ ! እና የNASAን ድብቅ ሴራ ነገ በግልፅ አሳያችኋለው !
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አለም Falt ማለትም ልሙጥ ቀጥ ያለች ናት ! ይሄ ነገር ብዙ ቀልድ ይመስላል ! ነገር ግን እኛ በሀይማኖቶቻችን መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ምድረ ልሙጥ ናት ቢሉንም ቦታም አልሰጠነውም ነበር ! ነገር ግን እኛ በሳይንስ በሚባል ስለምንማር ውሸት ነው ብለንም አናስብም ! ነገር ግን የመጀመሪያው ሰው ጨረቃ ላይ ሄደ ሲባል አለም ክብ ናት ተብሎ ሲቀረፅ ቪዲዮው ውሸት እንደነበር ነገ በደምብ አሳያችኋለው ! ጨረቃ ላይ ወጡ የተባሉትም ሲጠየቁ ሲዘባርቁ ከሱም አልፎ አንዳንዶቹ ውሸት ነው ያሉም ነበሩ ! እና የNASAን ድብቅ ሴራ ነገ በግልፅ አሳያችኋለው !
Показати все...
አዲስ አበባ ዙርያ ቤት እያፈረሱ ያሉበት ምክንያት ይህ ነው። አንተን አጭደው ከጨረሱ በኋላ ነገ በአውሬው ገንዘብ በcrypto-currency የሚንቀሳቀስ የአዲሱ ዓለም ስርአት ኢኮኖሚን ለማምጣት ነው የሚሰሩት። "አንተ" ስል ኦሮሞ ሆነህ አጥባቂ የኦሮቶዶክስ እምነት ተከታዩንም ጨምሮ ነው። በአዲሱ የዓለም ስርአት ውስጥ ቦታ የለህም። የአባ ገዳ ልጆች በሚገነቡት አዲስ ኢኮኖሚ ውስጥ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ እና የሰሜኑ ሰው ቦታ የላቸውም። ሰሜናውያኑ ኦርቶዶክስ ከእምነታቸው አልፋ ባህላቸው ማንነታቸው ስለሆነች አይታመኑም። ሙሉ በሙሉ መወገድ አለባቸው... በእቅዱ መሠረት። ትግሬ በእስካሁኑ 2 ሚሊዮን ተወግዷል። የቀረውንም በቀጣዩ መላው አፍሪካ ቀንድን በሚያካትተው ውጊያ ይጠናቀቃል። አማራውም እንደዛው። ከዛ የተረፈው ጥቂቱ ደሞ በረሃብ የተያዘው ስንዴ ተወርውሮለት በምላሹ ጴንጤን እንዲቀበል ይደረጋል። ዋቃ ጉራቻን ወይም ጌታ የሱስን ካልተቀበልክ ወደ ቀጣዩ የእቅዳቸው ዘመን መሸጋገር የለም። ወደ ተነሳንበት ርዕስ ስንመለስ... ሾርት ሚሞሪ ያልሆነ ሰው ታከለ ኡማ በ2007 አከባቢ የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን አጥብቀው ሲቃወሙ ከነበሩት አንዱ መሆኑን ያስታውሳል። እንግዴህ ታኬ ከ180ዎቹ አንዱ ነው ማለት ነው። በጣም smart ከነበሩት የአብይ ጓደኞቹ አንዱ የሆነው የአብይ ጓደኛ፣ የአፈወርቅ ተክሌ ደም፣ እንዴት የሸገር ልጆችን ሿሿ እንደሰራ፣ ያራዳ ልጆችን እንዴት ቅርጥፍ አርጎ እንደበላቸው አይተናል። ዛሬ ከአብይ ተጣልቻለው ብሎ ላሽ ሲል አትመኑት። እሱም ለማም ዘወር ያሉት ከጀርባ ጨዋታውን እያስቀጠሉ ስለሆነ ነው። ጓደኛቸው ሞኙ ሽሜም ይኸው በድፍረት እቅዳቸውን በአደባባይ ይዘከዝከዋል። ምንም እንደማታመጣ ስለሚያቅኮ ነው። ወለጋ ባሌ አርሲ ላይ ሲጨፈጭፍህ ዝም ብለህ ስላየኸው ልክህን አውቋል። ፈሪ ውሽልሽል እንደሆንክ ገብቶታል። እናም ሳልጨርስህ በፊት እወቀው እያለህ ነው። እመነኝ ዛሬ እነ አብይ የሚሰሩት ኢኮኖሚ፣ የዋጋ ግሽበቱ ሁሉ አውቀው የሚያረጉት ነው። inflation በጨመረ ቁጥር የሚጎዳው ደሃው ነው። ሀብታም ምኑም አይነካም። አዲስ አበባ ውስጥ ከሆነ የሀብት ደረጃ በላይ ካለፍክ ምንም አይነት የኢኮኖሚ ችግር አይኖርብህም። ዳቦ መቶ ብር ቢገባ አንተን ቅንጣት ታህል አይጎዳህም። ስለዚህ smart ከሆንክ ንጥጥ ያለ ሀብታም ለመሆን ትሰራለህ። ቲክቶክ ላይ ያሉ ወጣቶችም የተረዱት ይህንን ነው። እነ አብይም ገና ሲመጡ ለወጣቱ ያስተላለፉት ይህንኑ ነው። የተለያዩ influencers በመጠቀም በዛ የሀብት መንገድ እንዲገቡ ነግረዋቸዋል። ምጡቅ የሆኑት ወጣቶችም ተረድተውት በዛ የሀብት መንገድ ተንበሽብሸዋል። ዴቭ ሳክስ አራት አምስት ሳምሰንግ ይዞ ዱባይ ውስጥ ሰልፊ ሲነሳ አላየህም?... ያ ማለት ነው። እነዚህ ወጣቶች የገቡበት የጥፋት መንገድ ነው። የአውሬውን ስርአት መቀበል ነው። ነገ ለሚፈጠረው ስርአት (ያው በነሱ እቅድ መሰረት ማለቴ ነው) አእምሮአቸው የመጠቁ እና በጣም smart የሆኑ ወጣቶች ይፈለጋሉ። እሺ ካሉ ወደዛ ስርአት ይገባሉ። smart ስል በትምርት ማለቴ አደለም። ማትሪክ 4 ከሚያመጣው በላይ 3.ምናምን አምጥቶ ያለፈው ማንም የማያቀው አእምሮው በጣም ብዙ ርቀት የሚያስብ ምጡቅ ልጅ ይኖራል። ነገሩ በትምርት አደለም። የመንቃት ጉዳይ ነው። በትክክል የነቃ ሰው ትምርት ተራ ነገር እንደሆነ ይገባዋል። እና በጠቅላላው፣ ድሃ ከአዲስ አበባ ዙርያ የሚፈናቀለው... ደሃ የሆነው ኦሮቶዶክስ ስለሆነ ነው። አውሬው በዚህም ዘመን እየሰራ ስለሆነ፣ እምነትህን አጥብቀህ የምትይዝ ከሆንክ ደሃ የደሃም ደሃ ያደርግልሃል። ተምረህ፣ ሰርተህ የምታድግበትን መንገድ ሁሉ ጥርቅምቅም አርጎ ይዘጋብሃል። ትምርትም አይገለጥልህም። መጀመሪያ በተወሰነ ደረጃ የሱን አሰራር መቀበል አለብህ። ከዚህ ባለፈ አማራ የሆነውም በምንም መልኩ ስለማይታመን (እምነቱን ቢለውጥ እንኳ የአውሬውን ስርአት በደምብ አይቀበልም፣ ሊከዳም ሁሉ ይችላል...) እሱንም በደምብ ያስወግዱታል። ትግሬ መሬቱን ባፈናቀለችው ኮንደሚኒየም በሰራችው አማራው ተከሶ የፖለቲካ አይዲዮሎጂአቸው መተግበሪያ ያደርጉታል። ይህንንም ለሚሰሩት የጥፋት ስራ ሀሉ የራሳቸውን ህዝብ የሚያሳምኑበት የፕሮፓጋንዳ መሠረት ይሆናቸዋል። እያንዳንዱ ኦሮሞ እንግዴህ ራሱን ችሎ ካላሰበ የነሱን ውሸት ተሞልቶ ሰሜኑ ላይ ለሚፈጸመው ጥፋት ዝም ብሎ ይመለከታል። አንዳንዱ ደግሞ በጠማማነት እያወቀ የነሱን ውሸት ይቀበላል፣ ያራግባልም ጭምር። እንዲህ አይነቱ ደግሞ ክፉ፣ እባብ አረመኔ ነው። ፈጣሪዬ መጨረሻውን እንዲያሳየኝ ነው የምጸልየው። ብቻ ብዙ አወራሁ... ጉዳዩ በጣም ሰፊ እና ብዙ ርእሶችን የሚነካ ነው። ከዚህም በላይ ብዙ ያስወራል። ግን በዚሁ እንቋጨው ለዛሬ። ስለዚህ እንዲህ እንዲያ አልልም፣ ሁልህም በፈጣሪህ እጅ ውደቅ። ሌላ ምንም፣ ምንም መፍትሄ የለህም። በፈጣሪህ እጅ ከወደክ ዓለም ቢጥልህ እንኳ እሱ ይደግፍሃል። ©አዲስ ምልከታ https://t.me/tofunjoinit
Показати все...
አዳዲስ ወቅታዊ ድብቅ ነገሮች 🌍🌍

🌎News 🙉Amazing things #የአለማችን አስገራሚ ጉዳዮች እዚው Channel ላይ ጉዱን #ይስሙ_ያንብቡ_ይምልከቱ📜🗞📰 አለማችን እጅግ ለማመን ቀርቶ ለማሰብ እንኳን በሚከብዱ ጉዶች የተሞላች ነች 💡 ይህንን የአለማችን አስገራሚ ጉዶች❕❕እንዲሁም አስተማሪና ጠቃሚ የሆኑ ጉዳዮች የምንማማርበት ቻናል ነው🎗 🌎የማናውቀውን እንወቅ እናሳውቅ❕❕ ~~~~

00:13
Відео недоступнеДивитись в Telegram
የ 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ ቤተሰቦች ከባላደራው የአፋልጉኝ ጥሪ ደርሶዋቹዋል 😊 በርካታ አቅመ ደካማ የሆኑ ሰዎችን በመርዳት የሚታወቀው ባላደራው በመባል የሚታወቀው ወንድማችን በቪዲዮው ላይ የምትመለከቱትን ይህን ምስኪን ሰው ፈልጉልኝ ብሏል 🙏 ካገኛችሁት በዚህ ደውሉልኝ ወይም መልዕክት አስቀምጡልኝ 👉 09-61-33-26-04 ሼር ማድረግ እንዳትረሱ ✅ አመሰግናለው 🙏 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Показати все...
1.55 MB
27:04
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ሔዋን ገ\ወልድ በኢሉሚናቲ ተጠልፋለች!! | ሔዋን እና ግብረ-ሰዶማውያኑ ሙዚቀኞች | ጋዜጠኛ አብይ ይልማ ያጋለጠው ምስጢር | Haleta tv
Показати все...
ሔዋን_ገ_ወልድ_በኢሉሚናቲ_ተጠልፋለች_ሔዋን_እና_ግብረ_ሰዶማውያኑ_ሙዚቀኞች_ጋዜጠኛ_አብ_Hash6zg7rco.mp428.25 MB
12:50
Відео недоступнеДивитись в Telegram
👉ድምፃዊ አቤልና ኢሉሚናቲ አለምአቀፍ የሙዚቃ ኢንደስትሪ ላይ ስሙ በገናናነት የሚነሳው ኢትዮጵያዊው ድምፃዊ አቤል ወይም በመድረክ ስሙ The Weeknd (xo) ነፍሱን ለአጋንንቱ አለም የሸጠ ስለመሆኑና በርካታ ተከታዬቹን እያሳተ ስለመሆኑ በማስረጃ የተደገፈ ትንተና የተሰጠበትን ይህን አጭር ቪዲዬ በበመልከት ራሳችንና ልጆቻችንን በዘፈን ስም እየተሰራጩ ካሉት ከሰይጣን አምልኮ መዝሙሮች እንጠብቅ። በዚህ ጊዜ ካልነቃን አሰፍስፎ በሚጠብቀን አውሬ እራሳችንንም ሆነ ልጆቻችንን ነው ምናስበላውና #እንንቃ። ፈጣሪ ሀገራችንን ከክፉ ይመልስልን! #day_7_tube
Показати все...
10.75 MB
የእውነት ለልጆቻችሁ የምታስቡ ከሆነ ይህንን ዶክመንተሪ ቪዲዮ ሳታዩ እንዳታልፉ። በተለይ በውጭ ሀገር የምትኖሩ። የ transgender ማህበረሰቡ🌈 ወደለየለት እብደት ገብተዋል። የ transgender መብት በህግ ሊፅድቅ ነው፤ በትምህርት ካሪኩለምም ሊካተት ነው። መረጃውን ለሌሎችም እናጋራ! what is a woman👩‍🦰 ? በሚል ርዕሰ በ በደራሲና ጋዜጠኛ Matt Walsh የቀረበው ይህ ዶክመንተሪ የተለያዩ አካላትን ይጠይቃል፤ ዶክተሮችን፣ ፕሮፌሰሮችን፣ የዩኒቨርስቲ ምሁራንን እና ሌሎች በዘርፉ እውቀት ያላቸውን ግለሰቦች ይጠይቃል። ነገር ግን ሁሉም "a woman is someone who identifies as a woman" ከሚለው ትርጓሜ ውጭ ትክክለኛውን ለመናገር የደፈረ የለም። ይህም ማለት አንድ ሰው ሲወለድ ሀኪም የመራቢያ አካሉን አይቶ ወንድ ወይም ሴት የሚለው 'sex' የሚባለውን ስያሜ ሲያመላክት፤ ይህ ሰው ከተወለደ በኋላ በማንኛውም ሁኔታ ወንድ ሆኖ ተወልዶ ሴት ነኝ፤ ወይም ሴት ሆና ተወልዳ ወንድ ነኝ ካለች ደግሞ 'gender' ይባላል፤ መጠሪያውም በ gender ይሆናል። ያ ማለት sex እና gender ይለያያሉ ማለት ነው። ወይም የአንድ ሰው sex ወንድ፤ gender ደግሞ ሴት ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ያንድ ሰው ፆታ የሚወሰነው ይዞ በተወለደው ነገር ሳይሆን አሁን ላይ ነኝ ባለው ነው ማለት ነው። በጣም የሚያሳዝነው በዚህ በ transgender ተጠቂ የሚሆኑት ብዙ ጊዜ ከ16 ዓመት በታች ያሉት ህፃናት ናቸው🧒👦። ለዚህም ተብሎ አንዳንድ ቦታዎች ላይ ስለ transgender ለህፃናት ተብሎ መፅሐፍት ተዘጋጅተው ቀርበዋል፤ እንዲሁም የህፃናት የቴሌቪዥን ፕሮግራም ላይ እየተሰበከ ነው። አሁን አሁን ላይ እንዚህ ፆታችንን ቀየርን ያሉ ሰዎች(በተለይ transwomen) በስፖርቱ ዓለም በተለይም በአትሌቲክስ ዘርፍ🏃‍♂🏃‍♀ እኩል ከሴቶች ጋር እየተሳተፉ እና ሪከርዶችን እየሰባበሩ ይገኛሉ😁። ማንም አይነግራቸውም። ደፍሮ የሚናገር ካለም በቤተሰብ ያስፈራራሉ። ይህን ሰው እስከ ግድያም ሊያበቃው ይችላል። እነዚህ ማህበረሰብ(transgenders) አሁን ላይ በጣም ጥቂቶች ሊመስሉ ይችላሉ። ነገር ግን ሲነኩ በየሚዲያው ከሚስጥር ማህበረሰቡ👹 ድጋፍ ስላላቸው ድምፃቸው የትየለሌ ነው። በአሜሪካና አውሮፓ ያሉ ጥቁር አፍሪካውያን እንኳን ጥቃት ሲደርስባቸው የዚህን ያህል ተፅዕኖ የላቸውም። በቅርብ እንደውም በአሜሪካ የ transgender መብት በህግ ሊፀድቅ ነው። ይህ ማለት እስካሁን በድብቅ ሲያደርጉ የነበረውን አሁን ላይ በህግ ማእቀፍ ስም የፈለጉትን ማድረግ ይችላሉ። የፈለጉትን ማሰር ማስፈራራት ወይም መግደል። ባለፈው በአትሌቲክስ ዘርፍ🏃‍♂🏃‍♀ transwomen እኩል ከሴቶች ጋር ተወዳድረው በማሸነፋቸው የተበሳጩት ሴቶች፥ "ለምን እኛ ስንት ጊዜ የተዘጋጀንበትና የለፋንበት ውድድር ላይ transwomen እኩል ከእኛ ጋር ይወዳደራሉ" ብለው ሲጠይቁ እንኳን መልሳቸው "ብዙ ልምምድ አደረጋችሁ ማለት ታሸንፋላችሁ ማለት አይደለም። እንደውም እንደዚህ አይነት ክስተቶች ሌሎች transwomen እንዲመጡ ያበረታታል" የሚል መልስ ነው የተሰጣቸው። በዚህም transwomen ከሴቶች ጋር ተመሳሳይ መኝታ ቤትና መታጠቢያ ቤት ነው የሚኖራቸው። ለህፃናትም እርቃናቸውን ማሳየት ይችላሉ። ምን ያህል የሞራል ተፅዕኖ እንደሚኖረው ማሰብ ቀላል ነው። በዚህ ዶክመንተሪ ውስጥ በጣም የገረመኝና ያሳዘነኝ ታሪክ😢፥ አንድ ወላጅ ሴት ልጁን "አንቺ" ብሎ በመጥራቱ ለእስርና ለገንዘብ ቅጣት መዳረጉ ነው። ይህም የሆነው የ13 ዓመት ሴት ልጁን በካናዳ ለህክምና የወሰደው አባት ልጁ "ሴትነቷን አልተቀበለችውም" በሚል ምክንያት ሉፕሮን የተባለ ማምከኛ እና የወንድ ሆርሞን💉 ሊሰጧት እንደሆነ ሲረዳ ስላስቆማቸው ነበር። ነገር ግን ልጁ ፍቃደኛ ከሆነች የወላጅ ፍቃድ አላስፈለገም ሆርሞኑን ለመስጠት። ከዚያም የልጁን "ፆታ ለማሳሳት በመሞከር" በሚል ወንጀል ተከሶ አባትየው ቅጣት ተላልፎበታል። የሚገርመው አንድ ሰው ከወንድ ወደ ሴት ወይም ከሴት ወደ ወንድ ብቻ ሳይሆን ከፈለገ እኔ እንስሳ ነኝ ማለት መብቱ ነው😁። ለምሳሌ "ከዚህ በፊት የውሻ ባህሪ 🐕 በእኔ ላይ አስተውያለሁ፤ ስለዚህ ከዛሬ ጀምሮ ውሻ ነኝ" ቢል እና እንደ ውሻ መጮህ እና የውሻ ባህሪ ማሳየት ቢጀምር መብቱ ነው ማንም አይናገረውም። የሚናገር ካለም transphobic ተብሎ ቅጣት ይተላለፍበታል። የሚያሳዝነው ግን transgenders ብዙ ጊዜ ህፃናት🧒👦 ናቸው። ገና ክፉና ደጉን ያለወቁ። ከውሻ ጋር የሚውሉ ከሆነ ወይም በፊልም የሆነ እንስሳ ወይም ወይም እንዲሁ በተለያዩ ምክንያቶች ወንድ ሆነው ሴት፤ ሴት ሆነው ወንድ መሆን ከፈለጉ መብታቸው ነው። ወላጅ እንኳን አያገባውም። ከዚያም የተለያዩ ኬሚካሎችን ይወጋሉ። ይህ ኬሚካል ለጊዜው የሚፈልጉትን ስሜት ሊያመጣላቸው ይችላል። ነብስ ካወቁ በኋላ ግን አብዛኞቹ ማንነታቸውን በመጥላት ራሳቸውን አጥፍተዋል። እነዚህ የ transgender ማህበረሰብ 🌈 አሁን ላይ በተለይ በሶሻል ሚዲያ እና በሌሎችም ድጋፍ እና ተደራሽነት 1.4 ሚሊዮን የሚሆኑ በአሜሪካ እንደሚገኙ ይነገራል። ይህ ቁጥር ከሌሎች ማህበረሰብ አንፃር ትንሽ ሊመስል ይችላል፤ ነገር ግን ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሻቀበ ይገኛል⬆️። ይህም የሆነው በዋናነት በማህበራዊ ሚዲያ አማካኝነት ምንም የማያውቁ ህፃናትን በመሳብና በማማለል ነው። ወላጆች ለልጆቻችሁ ስልክ📲💻 ስትሰጡ ጥቅሙንና ጉዳቱን እያስተማራችሁ መሆን አለበት!! ከቪዲዮው የወሰድኩትን አንዳንድ ምስል ከታች አቀርብላችኋለሁ። በበለጠ ዶክመንተሪውን ተመልከቱት። @Aethiop
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.