❤Ã 💞Ł❤V❤€ 💞F❤
wel come to ❤Ã💞Ł❤V❤€ 💞F❤ kegna gar 💙 ye fkr tksoch 💙 picture 💙 music 💙 poem 😍😍😍,no tata just feta bcha😍😍😍 ❤ÃŁF❤ @ALF
БільшеКраїна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
171
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
Repost from ❤Ã 💞Ł❤V❤€ 💞F❤
"ዝምታ ፍርሀት አይደለም፡፡ ከመናገር በላይ መልስ ነው ዝምታ . . . ለተረዳው ሰው ተናግረህ ካላሳመንክ ዝም በል፡፡ስትናገር ካልገባቸው ዝም በል፡፡ . . . ዝምታ መልስ ነው፡፡
╔═══❖•🌺•❖══
#ÃŁF
💔💔💔💔💔
1000
Repost from ❤Ã 💞Ł❤V❤€ 💞F❤
💖ፍቅርን ፈራሁ💖
ፍቅርን ፈራሁ... ፈራሁ ... መውደድ ፈራሁ... ፈራሁ ...
ፍቅርን ፈራሁ... ፈራሁ... መውደድ ፈራሁ...ፈራሁ...
💔ፍቅርን ለመልመድ ላልሞክር ምየ💔
💔 ጉልበቴን ሳክም ልቤን ረፍ ብየ ከልክየ💔
ቁምነገርሽ በውስጤ ጠልቆ💔
💔 ጨዋታሽ ደምቆ ልቆ💔
💞#ÃŁF💞
1000
Repost from ❤Ã 💞Ł❤V❤€ 💞F❤
✿┈┈🌹┈••✦🌹✦••┈🌹┈┈✿
❤️ ❤️
መርሳት ማስታወሴ
ልረሳሽ ፈልጌ
መርሳቴ ተረስቶኝ ፣ ያው እንደፈራሁት
ስምህ ማነው ቢሉኝ
ስሜን እረስቼ ፣ ስምሽን ጠራሁት
አንቺን ልረሳ ስል
አንቺን እያወሳሁ ፣ ስሚኝ ስቀባጥር
ለካስ ማስታወስ ነው
የማይረሱትን ሰው ፣ ለመርሳት መሞከር
👇
✥----------------✥🌹✥----------------✥
✥🌹 🌹✥
✥----------------✥
#ÃŁF
🌹✥----------------✥
1000
በምን ላወዳድር ያን ልዩ ፈገግታ
ከ ጨረቃ ምደምቅ ከኮከብ ያማረ
ልብን የምታሞቅ የጌታ ስጦታ
ሁሉንም ተክነሻል አፍዝዞ የሚያስቀር
ባንቺ ውስጥ አየሁኝ የሱን ድንቅ ተዓምር
💔 #ÃŁF 💔
♥️ ❤
❤ ❤
❤ ❤
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
2600