cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ቁርአንን በቀላሉ ማንበብ እንድንችል አረብኛ ፊደሎችን ከእንግሊዝኛና አማርኛ ፊደሎችጋር ያላቸውን ዝምድና/ተመሳሳይነት እንወቅ

አዲስ ጀማሪ ለሆናቹህ ከ ክፍል 1-5 በደንብ አንብቡ ☪️ ሀ___ላ___ል____ት___ዳ___ር 👉ለምትፈልጉ 💟ሀላል ትዳር ፈላጊዎችን እናገናኛለን💟 በዚህ አቀራረብ የመጀመሪያ ነን! ሀቅ ይዞ ለመጣ ሰበብ እንሆናለን! 👉መዋሸት ሐራም ነው!!! 👉ልዩነታቺን ታማኝነታቺን ነው! 📶+251900078860 ☎️ +251118128955 https://t.me/joinchat/7Obz1z7oRUJmNjQ8

Більше
Рекламні дописи
2 735
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ይህ ለየት ያለ የቁርኣን አፕ ነው Check out "Tarteel: Quran A.I." https://play.google.com/store/apps/details?id=com.mmmoussa.iqra @manbeb_endinchil
Показати все...
Tarteel: Quran A.I. - Apps on Google Play

Your A.I. Quran Companion

Показати все...
ሀላል ፆታና ዕድሜ☪️መርጣቹህ በመግባት የሁሉንም መሥፈርት ማግኘት የምትችሉበት ቻናላቺን ነው

አል ሀበሽ በውጭ ሀገር ሥራ አገናኝ ኤጀንሲ ለበለጠ መረጃ ዋትሳፕ/ኢሞ ላይ በ+251911102693 ያናግሩ

ክፍል አንድን አንብባቹህ ፊደሎችን ካወቃቹህ በኋላ ለማንበብ ያልገባቹህ ነገር ሲኖር @habesh11 ጠይቁን
Показати все...
ክፍል አንድን በሚገባ ካወቅን የፊደሎቹ ስምና ቅርፅ ቢለያይም የሚሰጡን አገልግሎት ተመሳሳይ መሆኑን ስለምንረዳ የሆነ ነገር ለመፃፍ ስንፈልግ በአረብኛ ከፈለግን በእንግሊዝኛ ከፈለግን በአማርኛ መፃፍ የኛ ምርጫ ነው የሚሆነው አንንድ መሆናቸውን ለማረጋገጥ ለምሳሌ ሙሀመድ የሚለውን ስም በሶስቱም እንፃፈውና 👉ሙሀመድ 👉Muhammed 👈محمد አንድን ሰው አንዱን ብቻ እንዲያነብልን ብናደርና የትኛውን እንዳነበበ ቢጠይቀን ራሱ ያነበበው ሰው ካልነገረን እኛ ማወቅ አንቺልም ምክንያቱም በመልክ እንጅ በድምፅ ተመሳሳይ ናቸው
Показати все...
ክፍል 1 ላይ በተማርነው መሠረት ይህቺ👉و ፊደል መልኳን ሙሉለሙሉ ስሟን ደግሞ የተወሰነ ቀይራ ከእንግሊዝኛዎቹ ABCD ፊደላት ውስጥ አንዷ ናት ስለዚህ ይህቺን ፊደል በትምህርት ቤት መምህራን እንግሊዝኛ ፊደል ሲያስተምሩን ስሟን ማን ብለው አስተማሩን?Anonymous voting
  • V
  • W
  • X
  • Y
0 votes
ክፍል 1 ላይ በተማርነው መሠረት ይህቺ👉د ፊደል መልኳን ሙሉለሙሉ ስሟን ደግሞ የተወሰነ ቀይራ ከእንግሊዝኛዎቹ ABCD ፊደላት ውስጥ አንዷ ናት ስለዚህ ይህቺን ፊደል በትምህርት ቤት መምህራን እንግሊዝኛ ፊደል ሲያስተምሩን ስሟን ማን ብለው አስተማሩን?Anonymous voting
  • C
  • D
  • E
0 votes
ለጀማሪዎች ቁርኣንን በቀላሉ ማንበብ እንድንቺል ክፍል አንድን ምን ያህል አውቀናል የሚለውን ለማወቅ በጥያቄ መልክ ለማቅረብ ወደድን ክፍል 1 ላይ በተማርነው መሠረት ይህቺ👉ب ፊደል መልኳን ሙሉለሙሉ ስሟን ደግሞ የተወሰነ ቀይራ ከእንግሊዝኛዎቹ ABCD ፊደላት ውስጥ አንዷ ናት ስለዚህ ይህቺን ፊደል በትምህርት ቤት መምህራን እንግሊዝኛ ፊደል ሲያስተምሩን ስሟን ማን ብለው አስተማሩን?Anonymous voting
  • A
  • B
  • C
  • D
  • E
0 votes
ክፍል አንድን ምን ያህል አውቀናል የሚለውን ለማወቅ በጥያቄ መልክ ለማቅረብ እንወዳለን በተማሥነው መሠረት ይህቺ 👉ب ፊደል መልኳን ሙሉ ለሙሉ ስሟን ደግሞ የተወሰነ ብቻ ቀይራ በ እንግሊዝኛዎቹ ABCD ውስጥ ትገኛች ስለዚህ ይህቺ ፊደል በእንግሊዝኛው አጠራር ስሟ ማን ትባላለች?Anonymous voting
  • A
  • B
  • C
  • D
0 votes
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.