cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🌴🌴መርጌታ ከፍተኛ የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ ተቋም🌿🌿

Рекламні дописи
7 218
Підписники
-924 години
-587 днів
-23530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

*መሪጌታ ነኝ የባህል መድሀኒት                 0922438586 """"እዉነት እላቹሀለሁ ሰማይና ምድር ያልፋሉ፡ ቃሌ ግን አያልፍም""" ⏺የደከሙ ሁሉ ያርፉ ዘንድ አቤቱ በምህረትህና በቸርነትህ ጎብኛቸዉ፡ሌሊትና ማታ በሀዘን፡በጭንቅና በመከራ የሚያሳልፉትን አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አፅናናቸዉ!! ✿መምጣት የማትችሉ በእ/ር ስም መዳኒቱን እናደርስልዎታለን ➡️የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች       1,ለመፍትሄ ስራይ       2,ለቡዳ       3,ለቁራኛ       4,ለመጠብቅ(ከጠላት፡ከሚላክ ሟርት       5,ለግርማ ሞገስ       6,ለጥይት(መሳሪያ የማያስነካ)       7,ለብትር(ዱላ የማያስነካ)       8,ለጋኔን       9,ለማንኛዉም አይነት የሰዉነት ክፍል በሽታ    10,ለሎተሪ    12,ለእቁብ    13,ለመስተሳልም    14,ትቶን የሄደን ሰዉ ለማስመለስ(ለፍቅረኛ)    15,ለስንፈተ ወሲብ    16,ዘኢያወርድ(ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይፈስ    17,ለመፍትሄ ሀብት(በማንኛዉም ስራ ገንዘብ፡ሀብት እንዲኖረን    18,ለገበያ    19,ለወር አበባ ችግር    20,ለአይነ ጥላ(የፍርሃት መንፈስ ማስለቀቂያ)    21,ለመስተሀድር(ንብረት ቢጠፋን በእጃችን ዉስጥ ማግኘት የሚያስችል    23,ለሙግት    24,ለመፍዝዝ (ጠላት ሊጎዳን ሲሞክር ሰዉነቱን አሳስሮ የሚያስቀምጥ፡የሚያፈዝ     25,ህገ ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደ ሌላ ሰዉእዳይሄድ፡ እንዳያመነዝር)     26,ለመሠዉር (ችግር ሲደርስብን ከዚያ ችግር በማይታወቅ ሁኔታ ለመዉጣት)     27,ለንቃተ ህሌና፡ ለድብርት፡ ለሆድ መረበሽ፡ ለብቸኝነት ስሜት ማስለቀቂያ     28,ለቀለም (ለትምህርት)     29,ለማንኛዉም የስራ አይነት እድል(እጣ)ለማግኘት     30,ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር     31, ለሁልም መስተፋቅር ዉድ ወንድሞቼና እህቶቼ ሀሳብዎን ያጋሩን 0922438586
Показати все...
የህዝብ መስተፋቅር ሶስት አይነት አሰራር እኛጋር ሲኖር 1/ በስም እና በእናት ስም 2/በስም እና በብር ቀለበት 3/ በስም እና በፎቶ የሚሰራ ሲሆን ከሁሉም በላይ ሀይል ያለው በፎቶ ላይ የሚሰራ መስተፋቅር ሀይሉ ከባድ ነው። በፎቶ የሚሰራው የህዝብም ሆን ለአንድ ሰው የሚሰራው ጥበብ ሳይውል ሳያድር የሚሰምር ነው። ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ባለ አምስት ጣት አምሳያ ዕፅዋት ጥቅሙ ለብዙ የሚሆን ሲሆን በተለይም በእየቀኑ የመረጥናትን ወይንም የመረጥነውን አምስ አምስት ሰው እንዲወደን እንዲቀርበን እንዲያፈቅረን የምናሰራበት ዕፅዋት ነው። በዚህ ዕፅዋት የተሰራለት ሰው እስከ አምስት ሰው የመረጣትን በእየቀኑ እንደፈለጋት እንዳዘዛት በእጁ እንደገባች እንደ እራሱ እጅ ሴቷን ያዛታል። ይህ ዕፅዋት እጃችን በከፍተኛ ትግል ገብቷል።የህዝብ መስተፋቅር በቀን እስከ አምስት ሴቶችን ብቻ የመረጣቸውን ለማስፈቀር የሚያስብ ካለ በራችን ክፍት ነው። በአለም ላይ በማንኛውም ሀገር በማንኛውም ቦታ ብትገኙ የህዝብ መስተፋቅር ከማሰራት አያግዳችሁም።ብቻ ስማችሁን እና ፎቶአችሁን ትልኩልናላችሁ። በእያላችሁበት የመወደድ እና በሴቶች የመከበብ ከራማን እናድላችኋለን። 0922438586
Показати все...
☎ 09 22 43 85 86       በሀገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 🌿 ለመፍትሄ ሀብት 2 🌿 ለህማም 3 🌿 ለመስተፋቅር 4 🌿 ቡዳ ለበላው 5 🌿 ለገበያ 6 🌿 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 🌿 ሚስጥር የሚነግር 8 🌿 ራዕይ የሚያሳይ 9 🌿 ለዓቃቤ ርዕስ 10🌿ለመክስት 11🌿 ለቀለም(ለትምህርት) 12🌿 ሰላቢ የማያስጠጋ 13🌿 ለመፍትሔ ስራይ 14🌿 ጋኔን ለያዘው ሰው 15🌿 ለሁሉ ሠናይ 16🌿 ለቁራኛ 17🌿 ለአምፅኦ 23🌿 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ 24🌿 ለግርማ ሞገስ 25🌿 መርበቡተ ሰለሞን 26🌿ለዓይነ ጥላ 27🌿ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28🌿 ለሁሉ መስተፋቅር 29🌿 ጸሎተ ዕለታት 30🌿 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31🌿 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32🌿 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33🌿 ለድምፅ 34🌿 ለብልት ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ 1🌿 የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ 2.🌿 ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ 3.🌿 ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው 4.🌿 ገንዘብ ለሚያባክኑ 5🌿 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ  6.🌿 ለሀብት  ለንብረት ሚሆንም አለን 7🌿  ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው 8🌿 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን 9.🌿 ትምህርት አልገባ ላለው 10🌿 መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር 11.🌿 ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን  ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ ☎ 09 22 43 85 86
Показати все...
  • Файл недоступний
  • Файл недоступний
☘ዘኢያወርድ/ገትር/☘ ፍትወትን የሚያቆይ በግብረ ወሲብ ጊዜ ለሚቸኩል እና ለሚሰንፍበት ሙት አንሣ አደንድን የጉሎ የጋንቢሎ ቅርፊት ሁሉንም በአንድ ላይ ወቅጦ በነጭ ማር ወይም በስንዴ ጉሽ ጠላ እየበጠበጡ መጠጣት ነው። ለበለጠ መረጃ 0922438586 ደውለው የገኙናል
Показати все...
=====አፍዝ ወአደንግዝ==== ዛሬ ትንሽ ጥበብ እንዴት እንደሚከወን ልግለፅላችሁ -->አፍዝ ወአደንግዝ አፍዝ ወአደንግዝ ማለት አፈዘዘ እና አደነገዘ ከሚል የግእዝ ግስ የመጣ ሲሆን የአማርኛ አቻ ትርጉሙ ማፍዘዝ እና ማደንገዝ ማለት ነው።ይህም ማለት ሰው በህይወት እያለ ሳይሞት በርሱ ላይ ሚሰራበትን ስራ እንዳያውቅ ሚያሰደርግ ማለት ነው።ይህም ማንኛውንም ሰው በፈለጉት ቦታ ድረስ እንደከብት እየነዱ መውሰድ እንዲሁም ማንኛውንም ስራ በግል ቁጥጥር ስር ማድረግ የሚያስችል ጥበብ ነው። ይህ ጥበብ በበርካታ እፅ እና ህቡእ አስማት አማካኝነት ይከወናል። ከዚህ በታች በምስሏ ምታዩት እፅ ሳረ ማርያም ወይም የማርያም ሳር በመባል ይታወቃል።እፁ ዝርያው ከሳር መደብ ሲሆን መልኩ ግን አረንጓዴ ሳይሆን የነጭ ቢጫ ነው።ነጭ ቢጫ ማለት ነጭም ያልሆነ ቢጫም ያልሆነ ቀለም ይዞ የሚፈጠር ማለት ነው። ይህ እፅ ለአፍዝ አደንግዝ መስርያ ዋና እፅ ነው።ነገር ግን ብቻውን ሳይሆን ህቡዕ አስማት በላዩ ላይ ይደገምበታል። በእፁ ላይ ሚደገመውን አፍዝ ወ አደንግዝ ድግምት ማግኘት ማትችሉ የቀበርቾ ተቀፅላ ካገኛችሁ ከእፁ ማንኛውም ክፍል ጋር አንድ ላይ በጥርሳችሁ አኝካችሁ በማንኛውም ሰው ላይ ብትተፉበት በቅፅበት ትፈዛል።ምትፈልጉትንም ስራ በሰውየው ላይ መስራት ትችላላችሁ። ጥበብ ለሰው ልጅ ክፉም መልካምም ታስተምራለች እናም ከጥበብ ክፋት ይልቅ መልካምነትን እንማር።
Показати все...
👍 1
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አመሻችሁ🙏 ለዛሬ ከምንሰጣቸው ኣገልግሎቶች ውስጥ ጥቂቶችን እናሳውቃችሁ ለጠላት => ከጠላት የተደረገ መፍቻ => ቅድሞ ለመከላከል => ግርማ ሞገስ ለኣይነ ጥላ ለወሲብ ችግሮች ለትምህርት ለመስተፋቅር =>የወንድና የሴት =>ኣጠቃላይ ለስራ =>ለንግድ => ለእርሻ => ኣጠቃላይ ለንዋይ/ለማንኛውም ስራ ለሥራይ => የዛር ወላጅ መፈታተን => የእጀ ሰብ መልካሙን ኣየተመኘችው ለዛሬ በዝሁ ተሰናበትኳችሁ ሰላም ጤና ለናንተ ይሁን ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት ነው ፡፡፡በስልክ 0922438586 ይደውሉልኝ መፍትሔ ያገኛሉ
Показати все...
ለሳይነስ (ሳይነሳይተስ) ህመም መፍትሔ #የሳይነስ መፍትሔ! መነሻቸውን ከቅንድባችን በላይ አድርገው በግራም በቀኝም በኩል እስከ አፍንጫችን ጫፍ ድረስ የሚገኙ አጥንቶች ውስጣዊ ክፍላቸው ሳይነሰንስ በመባል ይጠራል እነዚህ አካላት በጤናማ የአሰራር ሂደት ውስጥ ካሉ ትንሽ የሚባል የአፍንጫ ፈሳሽ የሚያመነጩ ሲሆን በባክቴርያ ወይም በቫይረስ ሲጠቁ የማበጥ እንዲሁም ከፍተኛ የሆነ የአፍንጫ ፈሳሽ ያመርታሉ፡፡ ይህም የሳይነስ ህመም ስሜትን በተጠቂው ግለሰብ ላይ ይፈጥራል፡፡ በተደጋጋሚ ይህ መሰል ህመም ሲከሰት የሳይነስ በሽታ ይባላል፡፡ ማንኛውም ግለሰብ በጉንፋን ሲጠቃ ሳይነስም አብሮ ሊከሰት ይችላል፡፡ ጉንፋኑን ያስከሰተው ጀርም ሳይነሰን የሚባለውንም ክፍል ሊያጠቃ ይችላልና፡፡ በጣም የተለመዱ የሳይነስ ምልክቶች፡፡ 1. የአፍንጫ መታፈን ስሜት 2. ወፍራም ቢጫ ፈሳሽ ከአፍንጫ መውጣት፡፡ 3. የጥርስ ህመም ስሜት፡፡ 4. ፊትን ክብድ የሚል ስሜት መሰማት ወደፊት ጎንበስ ብለው ሲመለሱ ከባድ የራስ እና የፊት ህመም፡፡ 5. የአይን ህመም፡፡ ከላይ ከተጠቀሱት በተጨማሪ የሚከተሉትን ምልክቶችም ሊከሰቱ ይችላሉ፡፡ 1. ትኩሳት 2. ሳል 3. ራስ ምታት 4. የጆሮ ህመም 5. መጥፎ የአፍ ጠረን 6. የድካም ስሜት #የሳይነስ መፍትሔ ቀላል የህመም ምልክቶች ለሚታይበት የህመም ስሜቱን ለመቀነስ የሚከተሉትን የቤት ውስጥ ህክምና ቢጠቀሙ ይበጃል፡፡ 1. አንድ የሻይ ማንኪያ ጨው በአንድ ብርጭቆ ወሃ ውስጥ ጨመረው ካማሙት ቡኃላ በጥጥ አድርገው ውሳጣዊ የአፍንጫን ክፍል ማጠብ ጧት እና ማታ ነው ። 2. የጥቁር አዝሙድ ዘይት ሁለት ሁለት ጠብታ ማታ ማታ መጠቀም ህመሙ ቶሎ እንዲለቀን ያደርጋል፡፡ ሀገር በቀል የባህል ህክምና መድኃኒቶች ከላይ በተጠቀሱት ቤት አፈራሽ መድኃኒቶች ተጠቅመው የሚፈልጉትን ለውጥ ካላዩ የካልተሻሎ ይህን ሀገረ በቀል የባህል ህክምና ይጠቀሙ። 1. የዶግ ስር 2. የዕፀ ሮማን አበባ 3. የደለሹት ስር አዘገጃጀት እና አጠቃቀም፡- 1. ከላይ የተጠቀሱትን የዕፀዋት ክፍሎች ሰብስቦ በንጽህና አድርቆና በጣም ማድቀቅ 2. ከሶስቱም እኩል እኩል አድርጎ አንድ የሻይ ማንኪያ የሚሆን ዱቄት ያዘጋጃሉ፡፡ 3. ከዚያ ቡኃላ ሁለት የሾርባ ማንኪያ በሚሆን የጫቅማ ዘይት ቢጠፋ በጥቁር አዝሙድ ዘይት በደንብ ለውሶ ሁለቱንም አፍንጫ በውስጥ በኩል ጧት እና ማታ ይቀቡት፡፡ ይህ መፍትሔ የህመም ምልክቶችን ቶሎ የሚያድን ሲሆን ከ 3- 7 ቀን ቢጠቀሙት ደግሞ ፍቱን የሆነ የማያዳግም ውጤት ያሳያል፡፡ በ 0922438586
Показати все...
💠👉መርጌታ የባህል ህክምና መዳህኒት ቀማሚና ህክምና ሰጭ☘          👉👉 0922438586 👉- ለስልጣን ለሹመት 👉- ለገበያ ለሃብት 👉- ለመስተፋቅር 👉- ለወሲብ ስንፈት 👉- ትዳርና ስራ ለሚገረግረው 👉- ለትምህርት 👉- ጥይት መከላከያ ጠላት ማፍዘዧ? 👉- ለመፍትሔ ስራይ 👉- ለህማም 👉-  ጋኔን ለያዘው ሰው 👉- የውጭ ፕሮሰስ ለሚቋረጥባቸው #ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት  ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ  ይሁን 👉 ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ  (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው  ለምሳሌ  ፦ 🌿ሆቴል 🌿ግሮሰሪ 🌿ሱቅ 🌿ጉልት 🌿ቡቲክ 🌿መጋዘን  🌿ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን #መፍትሔ#   ይደውሉ ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄ  መፍትሄ አለን ይደውሉ ☎➥ 0922438586 ✍በኢሞ ✍በቴሌግራም ✍በዋትስ አፕ ማናገር የችላሉ
Показати все...
❤️❤️❤️❤️ # ሠላም ለሀገራችን ይሁን.✍✍✍✍✍ 🌿💚💛❤️🌿 🍀🍀 🍀🍀 በቀጣይ እንደፍላጎታችሁ የሚከተሉትን የምናጋራ ይሆናል ለመፍትሔ ሀብት ወምስሀበ ንዋይ ለትምህርት አብነት ለመሰውር ለመፍትሔ እስኪት ለአንደርቢ ወህልመ ደብድብ ለአቃቤ ርዕስ ለግርማሞገስ ለዓይነ ጥላ ለሰላቢ ለታሰረ ሰው ለጥይት ለዱላ መፍዝዝ ለመድፍነ ጸር ለመፍትሔ ስራይ ዕፀ ደብዳቤ እንዲሁም ለተለያዩ ጉዳዮች ያናግሩን ያለሀሰት ሳይቆረጥ ሳይጨመር በተመጣጣኝ ዋጋ እናጋራለን ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላቸን ጋር ይሁን 💚💛❤ ለማንኛውም አይነት ጥያቄ ካለዎት በሜሴጅ ያናግሩን ፍጣን መልስ እንስጣለን ስ/ቁ 📱0922438586 ባህላዊ መድኃኒት እጸ ደብዳቤ ወመፍትሔ ስራይ
Показати все...