cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ክርስትያን Gallery

Christian Gallery በዚህ ቻናል ክርስቲያናዊ የሆኑ - wallpaperዎች - የእ/ር ቃል - ለናንተ ለክርስትያኖች ተብሎ የተከፈቱ ቻናሎች 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @christiangallery_Tube 👈 @christianzema_Tube 👈 ይቀላቀሉን @christianzena_Tube 👈 @C_hristian_Tube 👈 ☝☝☝☝☝☝☝☝☝

Більше
Ефіопія10 502Амхарська9 052Категорія не вказана
Рекламні дописи
310
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Repost from Unique picture ✟
የሰዎችን አጥያት ሊያስተሰርይ የሚችል ብቸኛ የመዳኛ መንገድ የቱ ነው? join 👇👇 @C_hristian_tube @C_hristian_tubeAnonymous voting
  • መጋቢ
  • ኢየሱስ
  • ነብይ
  • የተማረ
0 votes
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
. አዲስ ቪድዮ youtube ቻናላችን ላይ ተለቋል ገብታችሁ ተመልከቱ https://youtu.be/AwLjGGy_XV0
Показати все...
🔸OPEN🔸
🔸 OPEN 🔸
. አቤቱ ማረን ! እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን ! በቃችሁ በለን 🙏 @christiangallery_tube @christiangallery_tube
Показати все...
❌ሰበር ዜና❌ አደጋ ላይ ነን!! ካስደነገጥኳችሁ አዝናለሁ ግን በጣም መደንገጥ አለባችሁ፡፡በመላው የአዲስ አበባ የመንግስት ሁለተኛ ደረጃ ትምርህት ቤቶች ማለት ይቻላል በነSave The Children ፊት አውራሪነት እየተሰጠ ያለው የግብረሰዶማዊነት ትምህርት ተጠናክሮ እየቀጠለ መሆኑን ሳረዳችሁ ከፍተኛ ሀዘን እየተሰማኝ ነው፡፡እስካሁን ከ40 በላይ የሚሆኑ የአዲስ አበባ ት/ቤቶች ውስጥ ለውስጥ በአንድ ክፍለ ጊዜ በ120 ብር በተቀጠሩ የየትምህርት ቤቱ የባዮሎጂና የአይሲቲ መምህራን አማካኝነት እየተሰጠ ነው፡፡ሁለት አይነት ነው ትምህርቱ፡፡Life Skill (ላይፍ እስኪል) እና Comprehensive Sexuality Education (ከምፕሬኤንሲቭ ሴክሽዋሊቲ ኤጁኬሽን) የሚባሉ፡፡በሁሉም ትምህርት ቤቶች የመጀመሪያ ዙር ስልጠናው አልቋል፡፡ሁለተኛ ዙሩ የተግባር ትምህርት ነው፡፡ በቪዲዮና በተግባር እንቅስቃሴ የተደገፈ፡፡ ከሚሰጡት ትምህርቶች መካከል FREE KISSING (በፍሪ ኪሲንግ) እና MASTERBATION (ማስተርቤሽን)የሚባሉ የልቅ ወሲብ አይነቶች አሉበት፡፡ ልቅ ስል በ FREE KISSING (በፍሪ ኪሲንግ) ጊዜ ጾታ ሳይለይ የፈለጉትን ደፍሮ መሳም ሲሆን በ MASTERBATION (ማስተርቤሽን) የሚለው ደግሞ ሴቶችም ወንዶችም በቪዲዮ የታገዘ የ Pornography (የፖርኖ) ፊልሞች እያዩ እንዲተገብሩት የታሰበ ነው፡፡ ለዚህም አላማ ከየትምህርት ቤቱ ጎበዝ የተባሉ ተማሪዎች ተመርጠው ተዘጋጅተዋል፡፡ ጉዳዩ እስከ ትምህርት ሚኒስተርና ቢሮ ቢደርስም እስካሁን መልስ ሊሰጡ አልቻሉም፡፡አንዳንድ የክፍለ ከተማ ሀላፊዎች እንዳሉት እነSave The Childern (ሴቭ ዘቺልድረን) በኢትዮጵያ የተለያዩ ስራዎች ስለሚሰሩልን አቁሙ ብንላቸው ግንኙነታችን ይበላሻል፡፡በላይ አመራሩም ዘንድ ያለው እሳቤና አቋም ይሄ ነው ብለዋል፡፡የተከበራችሁ የአዲስ አበባና በመላው ኢትዮጵያ የምትገኙ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ፤ ወላጆች ፤ቤተሰቦች ይህ የምነግራችሁ ነገር ተራ አሉባልታ አለመሆኑን በተለያየ ጊዜ ለማሳያ የተለጠፉ መረጃዎችን አይታችሁ መፍረድ ትችላላችሁ፡፡ የተከበራችሁ ተማሪዎች ወላጆች እና በዚህ ጉዳይ እንደ እኔ የተንገበገባችሁ ሁሉ አደጋ ላይ ነን፡፡በተለይ ድርጅቶቹ ነገሩን እንዲሰሩላቸው የመረጧቸውን ሰዎች ለመግዛት እያወጡት ያለው ምራቅ የሚያስውጥ ገንዘብ በየክፍሉ ከሚያስተምሩላቸው መምህራንና ከተባባሪ የትምህርት ቤት አስተዳደሮችም አልፎ እስከ ላይ ድረስ ኪስ ሳያሞቅ አልቀረም፡፡ የእናንተ እርዳታ ቆፍጠን ያለ ውሳኔ ያስፈልጋል፡፡ ተማሪዎችና ወላጆች በአዲስ አበባ በብዛት የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ላይ ቢያነጣጥርም ነገሩ በኦሮሚያ፣ በአማራና በሌሎች ክልልሎች ግን እስከ ታችኛው ክፍል ድረስ በስነተዋልዶ፣በጸረኤድስና በስርአተ ጾታ ሰበብ የግብረሰዶማዊነት ትምህርት እየተሰጠ መሆኑን ሳረጋግጥላችሁ በአውነት ነው፡፡ ስለዚህም ተማሪዎች፣ ወላጆች የሚመለከታችሁ ሁሉ አይናችሁን ወደ ትምህርት ቤት አንሱ!! ተማሪዎች በገንዘብ በተደለሉ ግለሰቦች እተረጨባቸው ያለውን መርዝ አስቁሙ፡፡በተለይ በአሁኑ ወቅት አስረኛና አስራ ሁለተኛ ክፍሎች ትምህርት በጨረሱበት ጊዜ እየሆነ ያለው ተማሪዎችን በክረምት ትምህርትና ስልጠና ሰበብ ለዚህ ተግባር እየመዘገቡ ያሉ ትምህርት ቤቶች እንዳሉ ልነግራችሁ እችላሁ፡፡ ሴቭ ዘቺልድረን በክረምት ወራት ትምህርት ቤቶችን በክረምት ትምህርት አሳቦ በመከራየት የሰዶማዊነት ትምህርት ሊሰጥ መሆኑን ስነግራችሁ ያለምንም ጥርጥር ነው፡፡አስካሁን የግብረሰዶማዊነት ትምህርት ሁለተኛ ዙር ለመስጠት ፈቃደኛ ሆነው ካሉ ትምር ቤቶች መካከል፡ ሚኒሊክ፤መድሀኒአለም፣ባልቻ አባነፍሶ፣ኤስኦኤስ፣ህዳሴ፣አፍሪካ ህብረት፣የካቲት 23 ፣መነን፣አየርጤና እና ሌሎችም ይገኙበታል፡፡ይህ ነገር ሀሰትነው ብላችሁ የምትጠራጠሩ ከሆነ በተለይ ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች በተለይ ወላጆች አንደኛ በየክፍለ ከተማ የሚገኙ የስርአተ ጾታ ሀላፊዎችን ፣በአዲስ ትምህርት ቢሮ በተለይ አቶ ሀይለ ስላሴ የተባሉ የስራ ሀላፊን መጠየቅ ይቻላል፡፡በተጨማሪም በኢትዮጵያዊነት ድምጽ ላይ የተለጠፉ የመማሪያ ሰነዶችን ማየት ይቻላል፡፡ወላጆች ልጆቻችሁን አድኑ!! የተከበራችሁ ተማሪዎች በየትኛውም አጋጣሚ በትምህርት ቤትም ሆነ ከትምህርት ቤት ውጪ በስነተዋለዋልዶና ስርአተ ጾታ ስም የሚሰጠውን ፍጹም የግብረሰዶማዊነት ትምህርት አንማርም ንድትሉ ብትሉም እራስን የማዳንና የመከላከል ተግባርና እርምጃ መሆኑን አውቃችሁ በዚህ ተግባር ላይ የተሳተፉ መምህራንም ሆኑ በገንዘብ ተደልለው ሊያስተምሩ የተዘጋጁ ተማሪዎችን አምርራችሁ እንድታገሉ ሁላችንም በፈጠረን አምላክ ስም እለምናቿለሁ!! ኢትዮጵያ የግብረሰዶማዊነት መቀበሪያ ትሆናለች እንጂ መቼም ከግብረሰዶማዊነት ጋር አትጋባም!! ❗️እባካችሁን ሼር አድርጉ ትውልድ እንታደግ 🙏 ምንጭ :- holyspritlife @C_hristian_tube @C_hristian_tube △Join△
Показати все...
Watch "ክርስትያን ቲክቶክ / christian tiktok" on YouTube https://youtu.be/27C28R34znQ
Показати все...
ክርስትያን ቲክቶክ / christian tiktok

አዝናኝና አስተማሪ ክርስትያን ቲክቶክ ቪዲዮ ስብስቦችን Like / share / subscribe በማድረግ ተመልከቱ

Watch "ክርስትያን ቲክቶክ ስብስቦች" on YouTube https://youtu.be/9DJHfSBQ-yg
Показати все...
ክርስትያን ቲክቶክ ስብስቦች

አዝናኝና አስተማሪ / tiktok video Like /share / subscribe ያድርጉ #ክርስትያን_Tube | tiktok ቪዲዎ ስብስቦች

🔸 በዚህ ምድር ስንኖር ማሰብ ያለብን አንድ ትልቅ ነገር አለ። ☞አንተ፣እኔ፣አንቺ ሁላችንም በዚህ ምድር ስንኖር እንግዶች ነን ዘላለም የምንኖርበት ቦታችን እዚህ አይደለም። ስለዚህ እዚህ እንዴት እንኑር ሳይሆን ዘላለምን እንዴት እንኑር ብለን ነው ማሰብ ያለብን ምክንያቱም ጥቂት አመታትን በተድላ ከመኖር ዘላለምን በደስታ እና በመንፈስ እፎይታ መኖር ይሻላል። ☞ዛሬ ማሰብ ያለብህ በእንግድነት ለምትኖርባት ሀገር ሳይሆን ዘላለም ለምትኖርባት ሀገር ነው። ይህችን የምትኖርባትን ሀገር ዛሬ፣ነገ ወይም አንድ ቀን ትሰናበታታለህ ታድያ ዘላለም የምትኖርበትን አሁኑኑ ምረጥ። መርጣህም ከሆነ ለመረጥከው ቦታ ሚያደርስህ ነገር በጊዜ አዘጋጅ ልትሄድ ነውና ተዘጋጅ። ☞ዘላለም በደስታ እና በእፎይታ ልትኖር ያለህ አንድ ደስ የምል አማራጭ ብቻ ነው እርሱም በክርስቶስ ኢየሱስ ማመን እና ፈቃዱን መፈፀም ነው። ☞የመዳን ቀን ዛሬ ነው ጊዜ አትስጥ የሞተልህን ጌታን እመነው። @C_hristian_tube @C_hristian_tube △Join△
Показати все...
Watch "ክርስትያን ቲክቶክ ስብስቦች" on YouTube https://youtu.be/8_UUhVw6fWs
Показати все...
ክርስትያን ቲክቶክ ስብስቦች

የክርስትያን Tube tik tok video ስብስቦች Like / share / subscribe

. ክርስትያን Tube youtube ቻናል 🔸 የምንለቃቸውን ቪዲዮ ለማግኘት ሰብስክራይብ አድርጉ። @C_hristian_tube @C_hristian_tube ከስር ያለውን Link በመንካት ይመልከቱ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
Показати все...
🔰 start🔰
🔰 ጀምር 🔰
🛑 On youtube 🛑
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.