cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ለሕግ ተማሪዎች

ለሕግ ተማሪዎች Access legal info center Law students legal info [email protected]

Більше
Рекламні дописи
4 262
Підписники
+1024 години
+437 днів
+16530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Call for new Members and Volunteers👇 Public Information Noble (PIN) is dedicated to advocating for the noble and fundamental right to access information. Please take a moment to fill out this form and send it back to us as soon as possible. [Click here to access the form](https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScXiS4woaxEHRKUQk8l0q7wnjLZPLCz4CV8D0EQVl4PeuVY3Q/viewform?vc=0&c=0&w=1&flr=0). Thank you. Remember, information is key! Information matters! Best regards, Public Information Noble (PIN) https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScXiS4woaxEHRKUQk8l0q7wnjLZPLCz4CV8D0EQVl4PeuVY3Q/viewform?vc=0&c=0&w=1&flr=0
Показати все...
Public Information Noble (PIN) ፐብሊክ ኢንፎርሜሽን ኖብል (ፒን) Empowering Communities through Access to Information Introduction

Public Information Noble (PIN) is a non-governmental and civil society organization dedicated to advocating for the fundamental right to access information, bridging the information gap, and promoting good governance, transparency, and accountability. Our mission is to enhance community knowledge and support active participation in all areas of life in Ethiopia. PIN obtained its local NGO permit with registry number 6932 from the Authority for Civil Society Organizations on June 21, 2023, in compliance with the civil society organizations proclamation number 1113/2019. PIN emphasizes the importance of providing accurate and reliable information to all individuals, with a particular focus on women, marginalized communities, and individuals with disabilities, youth, and environmental issues. By empowering these communities with essential knowledge, PIN aims to foster inclusive, social cohesion, and sustainable development in Ethiopia. PIN also has a branch in the United States, registered in Austin, Texas. We are…

👍 4
የገንዘብ ሚኒስቴር የደመወዝ ገቢ ግብር ለማሻሻል ጥናት መጀመሩ ታወቀ ዝቅተኛ ገቢ ያለውን የኅብረተሰብ ክፍል ለመደገፍ በደመወዝ ገቢ ላይ የሚጣለውን የግብር ምጣኔ ለማሻሻል የገንዘብ ሚኒስቴር ጥናት መጀመሩ ታወቀ፡፡ ማንኛውም ተቀጣሪ የሚያገኘው ጠቅላላ ገቢ ከ600 ብር በላይ ከሆነ አሥር በመቶ የደመወዝ ገቢ ግብር የሚከፍል ሲሆን፣ ከአሥር ሺሕ ብር በላይ ገቢ ያለው ተቀጣሪ ደግሞ 35 በመቶ የግብር ምጣኔ ይጣልበታል፡፡ ይህ የደመወዝ ግብር ምጣኔ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የኅብረተሰብ ክፍሎች ላይ ጫና እየፈጠረባቸው በመሆኑ ማሻሻያ ለማድረግ ጥናት መጀመሩን ለማወቅ ተችሏል፡፡ https://www.ethiopianreporter.com/130806/?sfnsn=mo&fbclid=IwZXh0bgNhZW0CMTEAAR0N4gxIUZJO1XCV3Ip9LVfIM79fGyxjJM8iXmhNEQOpI8wP8HaF2YbGr40_aem_kLLsxujrpnlV6FWervIW4g&sfnsn=mo
በጠበቃና የሕግ አማካሪ 0920666595 #ጠበቃ #ሚኪያስመላክ #MikiasMelak አለሕግ #Alehig 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 👉Telegram👈 https://t.me/lawsocieties 👉Facebook Page 👈 https://www.facebook.com/lawsocieties/ 👉YouTube 👈 https://youtube.com/@Ale_Hig 👉Website 👈 http://alehig.wordpress.com
Показати все...
የገንዘብ ሚኒስቴር የደመወዝ ገቢ ግብር ለማሻሻል ጥናት መጀመሩ ታወቀ - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Best And Reliable News Source In Ethiopia

ዝቅተኛ ገቢ ያለውን የኅብረተሰብ ክፍል ለመደገፍ በደመወዝ ገቢ ላይ የሚጣለውን የግብር ምጣኔ ለማሻሻል የገንዘብ ሚኒስቴር ጥናት መጀመሩ ታወቀ፡፡

👍 2 1
Legal Aid Qualifications and Experience: LLB in Law and Legislation or related fields with Three (3) years of relevant work experience. The Job Objective is to safeguard the bank from emerging legal issues by directing the handling of non-loan litigation cases and appearing in courts and arbitration tribunals. Place of Work: Head Office,  Addis Ababa https://etcareers.com/job/49253/legal-aid-branch-manager-iii/?utm_source=job-alert&utm_medium=email&utm_campaign=job-alert&alert_id=
በጠበቃና የሕግ አማካሪ 0920666595 #ጠበቃ #ሚኪያስመላክ #MikiasMelak አለሕግ #Alehig 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 👉Telegram👈 https://t.me/lawsocieties 👉Facebook Page 👈 https://www.facebook.com/lawsocieties/ 👉YouTube 👈 https://youtube.com/@Ale_Hig 👉Website 👈 http://alehig.wordpress.com
Показати все...
Legal Aid | Branch Manager III (Addis Ababa, Ethiopia)

Wegagen Bank S.C Vacancy 2024 Wegagen Bank S.C. is one of the seasoned private commercial banks providing a wide range of quality banking services in Ethiopia with an ever-growing and remarkable operational performance. Currently, the bank has devised a new strategic plan & sub

4👍 3
★ ወጋገን ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ ♦Deadline: June 29, 2024 Wegagen Bank invites qualified candidates for the the following job positions. ❇️ Qualifications: LLB in Law and Legislation, Accounting, Management, Business Administration, Economics, Banking and finance, Marketing, Management other Banking business related fields. 🔻Salary: Attractive and per the Banks Scale 🌀 How to Apply Online??     👇👇👇👇👇👇👇 https://ethiojobvacancy.net/2024/06/wegagen-bank-new-vacancy/
Показати все...
1
Chokie Journal of Law of Debre Markos University is accepting manuscripts for the upcoming issue. You can send us articles or commentaries via [email protected] or [email protected]
Показати все...
Chokie JoL V1 Issue 1.pdf1.38 MB
መሬት ረገጥ ሀብት ግዢ አንዳንድ ጥንቃቄዎች። Precautions in real estate purchase መሬት ረገጥ ሀብትን (real estate) ስንገዛ ማሰብና መከወን ያሉብን ቴክኒካዊ ጉዳዮች በ 22 ዝርዝሮች ተቀምጠዋል።  በብዙ ሚሊዮን ብር ኢንቨስትመንት ስናረግ እንደዚህ በጥልቀት ማየት የሚኖርብን ሲሆን እነዚህ ዝርዝሮች ከ አሻሻጮቹም ሆነ ከነጋዴዎቹ እውቀት በላይ በመሆናቸው ልፋት አከል ስራዎች ሊሆኑ ይችላሉ። በተጨማሪም አብዛኞቹ መሬት ረገጥ  ሀብቶች የሚሸጡት በአካል በአገር ውስጥ ለሌሉ ደንበኞች ሲሆን ባለሀብቶቹ ከማከራየት ባለፈ እንደኢንቨስትመንት ስለሚያዩአቸው እንደተዘረዘሩት የሚጨነቅ ገዢም ሆነ ገንቢ እንዲሁም ተከራይ አይገጥሙንም። (ያከራየኝ ሰው ቤቱንም አይቶት አያቅም ሲባል አልሰማችሁም) በቅርቡ ግን ሁላችንም በሰማይ ላይ ተንጠልጥለን መኖራችን ስለማይቀር ሁሉም ቴክኒካዊ ዝርዝሮች  ሁላችንንም አንድ  በአንድ እንደሚያገቡን እሙን ነው። ስለዚህ እነዚህን ጥያቄዎች ለማወቅ አልሚዎችን ስንጠይቅ እንደደፋር ተቆጥረን  " ትገዛ እንደሆነ ግዛ አንተ ምን ስለሆንክ ነው የምትጠይቀው? " አይነት መልስ ልናገኝ እንደምንችል ይገመታል። ወደዝርዝሩ 1. የአልሚ እና የገዢ ውሉን ህግ ለህግ አዋቂ ከፍሎ ማስመርመር። 2. የአልሚውን የበፊት የማልማት ዝናን መፈተሽ። 3. ከተቻለ የተገነባን  ሀብት መግዛት። 4. የተገነባ ሀብት ከሆነ የቤቱን ፕላን በህንጻ ነዳፊ ማስመርመር። ( እሳት ማጥፍያ ውሀ ስርአት ፣ የእሳት አደጋ ግዜ ማንቅያ ፣ በእሳት ግዜ አደጋ ማምለጫ ደረጃ እሳትና ጭስ የመቋቋም  ስርዓት  ፣ የምግብ ማብሰያ እና መታጠብያ ቤት ሽታ ማስወገጃ ፣ በቂ ተሽከርካሪ ማቆምያ፣ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ቻርጅ ማድረግያ ወዘተርፈ መኖሩን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።) 5. የህንጻ አስተዳደር (facility management) ተገማች ወርሀዊ ወጪ ስንት እንደሆነ መጠየቅ። 6. የመነሻ አፈር ምርመራን፣ የግንባታ ወቅት ተከታታይ የብረት እና አርማታ ምርመራ ምስክር ወረቀትን ጠይቆ ማየት። 7. የኤሌክትሪክ ገመዶችና ስርዓቶችን በባለሙያ ማስመርመር። ተጠባባቂ ሀይል አመንጪ መኖሩን እና አቅሙን መጠየቅ። ቁመተ ረጅም ህንጻ ከሆነ ስለመብረቅ መከላከያ ስርአት መጠየቅ። 8. የፍሳሽ መስመር ላይ በተጓዳኝ የሚዘረጋ የማስተንፈሻ ትቦ እና ስርዓት መኖሩን ማረጋገጥ (የፍሳሽ ሽታ ማስወገጃ ዘዴ) 9. ህንጻው የከተማ የፍሳሽ መስመር አጠገቡ መኖሩን ማጣራት (አለበለዝያ በየወቅቱ የፍሳሽ ማስመጠጫ ተሽከርካሪ አዋኪነትን መቀበል) 10. በቂ ውሀ ማከማቻ እና አቅርቦት ስርአት እንዳለው በባለሙያ ማጣራት። 11. የፍሳሽ ማስወገጃ የቁመት ትቦዎች የሚያልፉበት ድምጽ በማያሳልፍ  በተከለለ ቀዳዳ እንደሚያልፍ ማረጋገጥ። (እነዚህ ትቦዎች በድምጽ ስለሚረብሹ በየመታጠብያ ክፍሉ ተጋልጠው መገኘት የለባቸውም) 12. ለተሽከርካሪ መንገድ ቀረቤታ ካለው የድምጽ መከላከያ እርምጃዎች ምን እንደሆኑ ማጣራት። 13. ለሳተላይት ርቀት ማያ (TV) ወይም ለ በይነመረብ ፕሮቶኮል ርቀትማያ (IPTV) የተዘጋጀ መስመር እንዳለው ማረጋገጥ (አለበለዝያ ሁሉም ሰው የሳተላይት ሰሀኑን ሰገነት ላይ ሰቅሎ የህንጻው መልክ እንደሚበላሽ መቀበል) 14. የተጣራ እና ያልተጣራ የሚሸጥ የቤት ስፋትን ማጣራት። (መተላለፍያ፣ ደረጃ፣ ተሽከርካሪ ማቆምያ ወዘተርፈ.... በነዚህ ስፋቶች መካተት አለመካተታቸውን ማጣራት) 15. ከፍታ ተሽከርካሪ (lift) ሰው መጫን አቅምን  ብዛትን  እና ፍጥነትን ማጣራት። 16. የጥያራ  ማረፍያ (airport) በአካባቢው ካለ  ጥያራው የሚያስነሳውን አዋኪ ድምጽ ዴሲቤል በተንቀሰቃሽ ስልክ መለካት። 17. አካባቢው ከቤተእምነቶች በድምጽ ማጉልያ የሚወጡ ድምጾች እንዳሉ ማረጋገጥ። 18. የሚገዛው ቤት ዋና ዋና ክፍሎች አቅጣጫን ማወቅ። (ለምሳሌ ወደሰሜን የሚከፈት ክፍል በፍጹም ጸሀይ የማያገኝ ከመሆኑ የተነሳ በአርማታ በተሰራ ህንጻ ውስጥ ፣በአዲስአበባ ከተማ አውድ እጅግ ቀዝቃዛና የሚደብት መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል።) 19. የሚቻል ከሆነ አልሚው የመስኮቶች ክፍተት ላይ ትንኝ-ከላ ወንፊትን ከመስታወቶች አዳብሎ እንዲሰራ ማመላከት 20. አካባቢው በቋሚነት ከሚከሰት መጥፎ ሽታ ነጻ እንደሆነ ማረጋገጥ። 21. ልማቱ ላይ እጅግ የበዛ አባወራ እንዲኖርበት የተነደፈ ከሆነ ወደልማቱ የሚወስዱ ተመጣጣኝ ስፋት ያላቸው መጋቢ መንገዶች እንዳሉ ማረጋገጥ። 22. በመጨረሻም ባለብዙ ወለል ባለብዙ መኖርያ  የጋራ መኖርያቤት የሚሰራ ከሆነ እና እንደባህላችን በቀስታ ተቁላልተው የሚሰሩ ምግቦች የሚበስሉባቸው ማብሰያ ክፍሎች የሚኖሩ ከሆነ ማብሰያ ክፍሎች ውስጥ ያለውን የሽታ ማስወገጃ ስርአት በጥልቅ መመርመር ያስፈልጋል። አንደኛ ካንዱ ቤት ወደአንዱ ቡና እና ወጥ ሽታ እንዳንቀባበል ሲሆን።😁 ሁለተኛው ደግሞ ሽታዎች  ከምግብ ማብሰያ ወደመኝታ እና እንግዳ መቀበያ እንዳይገቡ ሲባል ነው። ዳዊት በንቲ። መምህርና ህንጻ ነዳፊ። #ethiopianarchitectureandurbanism https://t.me/LawSchoolStudents
Показати все...
Law Students የሕግ ተማሪዎች

የሕግ ተማሪዎች Access legal info center Law school students legal info [email protected]

👍 6
Dear Ethiopians, there are 10 selected websites that will help you before taking the IELTS test. If you know anyone preparing to take the IELTS, tell them to try one of these platforms. I know how excruciating prep can be; these resources helped a lot of peoples. 1. GlobalExam: https://global-exam.com/en 2. IELTS Simon: https://lnkd.in/ehvaNaQh 3. IELTS Advantage: https://lnkd.in/em6ytDkp 4. ielts-exam. net: https://lnkd.in/eyfpkz3R 5. IELTS Tutorials: https://lnkd.in/eRx5ghTP 6. IELTS Mentor: https://lnkd.in/eyCeQVtP 7. IELTS Liz: https://ieltsliz.com 8. IELTS Buddy: https://www.ieltsbuddy.com 9. Road to IELTS: https://lnkd.in/eUVcZjvy 10. IELTS up: https://lnkd.in/eWzP5vec Via Dagem Worku
በጠበቃና የሕግ አማካሪ 0920666595 #ጠበቃ #ሚኪያስመላክ #MikiasMelak አለሕግ #Alehig 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 👉Telegram👈 https://t.me/lawsocieties 👉Facebook Page 👈 https://www.facebook.com/lawsocieties/ 👉YouTube 👈 https://youtube.com/@Ale_Hig 👉Website 👈 http://alehig.wordpress.com
Показати все...
GlobalExam: Practice online and gain your certification

GlobalExam offers practice for 16 different language tests such as TOEIC, TOEFL, Linguaskill (Bulats), IELTS, HSK, and offers practice for Business English!

👍 4
Zemen Insurance Share Company would like to invite qualified and competent applicants to apply for the following vacant post.
Position:4. Legal Officer I Position:5. Senior Legal Officer Position:6. Legal Service Manager
How to Apply             👇👇👇                                 https://shegerjobs.com/2024/06/19/zemen-insurance-share-company-vacancy-announcement-2/ Deadline: June 22, 2024
በጠበቃና የሕግ አማካሪ 0920666595 #ጠበቃ #ሚኪያስመላክ #MikiasMelak አለሕግ #Alehig 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 👉Telegram👈 https://t.me/lawsocieties 👉Facebook Page 👈 https://www.facebook.com/lawsocieties/ 👉YouTube 👈 https://youtube.com/@Ale_Hig 👉Website 👈 http://alehig.wordpress.com
Показати все...
Zemen Insurance Share Company Vacancy announcement - shegerjobs.com

Fully Funded by GIZ : Apply for a short course on The Political Economy Of Land Governance in Africa at the University of the Western Cape More details and how to apply https://opportunitytracker.ug/opportunity/fully-funded-by-giz-apply-for-a-short-course-on-the-political-economy-of-land-governance-in-africa-at-the-university-of-the-western-cape/
በጠበቃና የሕግ አማካሪ 0920666595 #ጠበቃ #ሚኪያስመላክ #MikiasMelak አለሕግ #Alehig 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 👉Telegram👈 https://t.me/lawsocieties 👉Facebook Page 👈 https://www.facebook.com/lawsocieties/ 👉YouTube 👈 https://youtube.com/@Ale_Hig 👉Website 👈 http://alehig.wordpress.com
Показати все...
Fully Funded by GIZ : Apply for a short course on The Political Economy Of Land Governance in Africa at the University of the Western Cape 

Applications are open for the  for the NELGA_AU university-accredited online course on Land Governance in Africa. Why are you taking this course? Most people living in Africa's rural and urban areas have uncertain tenure rights, either legally or practically. The legacy of land dispossession, colonial legal codes, disputed traditional tenure systems, and increasing land demand due to commercial investments are all challenges they must contend with. How can land governance and rights be reinforced in Africa? Building a highly skilled cohort of land professionals and land policy makers is necessary to address these difficulties. These leaders will leave this quick course prepared to address the continent's land-related issues. What's provided? In partnership with the African Land Policy Centre (ALPC), the Institute for Poverty, Land & Agrarian Studies (PLAAS) at the University of the Western Cape is offering a brief course on the Political Economy of Land Governance in Africa. Both…

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.