cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ታሪክ ፣ስነ-ልቦና እና ቅኔ👍❤️

Рекламні дописи
189
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

#Updated! ምዝገባው አብቅቷል። እናመሰግናለን። 25 ሰዎች ተመዝግበዋል። ከ25ቱ እንቀጥላለን ትልልቅ ስኬቶችንም እናሳካለን። በመንፈሳዊ ፣ በዕውቀት ፣ በጤና ፣ በቤተሰባዊ፣ በገቢ ፣ በማሕበራዊና በዓላማ ሕይወታችን ደረጃ በደረጃ ከፍ እንላለን። እናመሰግናለን #ጤና_ይስጥልኝ #ለዘንድሮ_2015_ራሳቸው_ላይ_መስራት ለሚፈልጉ_የቀረበ_ዕድል። ይህንን እድል እንዲጠቀሙ የምንፈልገው ግን 25 ሰዎችን ያክል ነው። ራዕዬን ለመኖር በማደርጋቸው የተለያዩ ተግባራት መሀከል አንደኛው 25 ሕልም ያላቸውን፣ መለወጥ የሚፈልጉ፣ ቁርጠኛ የሆኑ፣ ፅኑ የሆኑ ሰዎችን ለአንድ አመት በማይንድ ፕሮግራሚንግ ውጤታማ እንዲሆኑ የማገዝ እቅድ አውጥቻለሁ። ከዛሬ አንድ ዓመት በፊት በዚህ ቻናል በወጣው ዕድል ምክንያት መሰረት ከ120 ሰዎች 25 ፍቃደኛ እና ዝግጁ ሆነው ስልጠናቸውን በቆራጥነት አጠናቀዋል ተቀብለናል። እናም #አንድ_አመት በቀጥታ እኔ ኮች እያደረኩት ስኬጁል አውጥተን ራስ ላይ በመስራትና መንገድ በማሳየት ብቻ ስኬታማ እስኪሆኑ ድረስ በውስጠህሊና ፕሮግራሚንግ ለመማገዝ 25 ሁነኛ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ሰዎች እየፈለኩኝ ነው።    1, ለውጥን እንደ ኦክስጅን የተጠማ    2, የ አእምሮውን አሰራር በደንብ ማወቅ የፈለገ እና ለመተግበር ዝግጁ የሆነ ሰው!   3, ለሚሰጠው አሳይመንት የመስራት ቁርጠኛ የሆነ! በዚህ ፕሮሰስ ያለፈ 1, አእምሮዉ እንዴት።እንደሚሰራ ያውቃል 2, በቀን ለ 20 ደቂቃ ያክል ከተገበረው ህይወቱን ትራንስፎርም ሊያደርግ ይችላል 3, በሰባቱም የህይወት ዘርፉ ( ጤና ፣ መንፈሳዊ ፣ ማህበራዊ ፣ ገንዘብ ፣ ቤተሰብ ፣ እውቀት እና ራእይ) ውጤታማ ይሆናል። 4, ለሌሎቹም ምሳሌ ይሆናል @Ela216 ላይ ሙሉ ስምና ስልክ ይላክልኝ! ወይም በ 0932123434 ቀጥታ መልእክት ይላክልኝ!
Показати все...
ቻናላችሁ እጅግ ማራኪ ነው ቅኔው ግን ቆሟል ለምን አትገቡም። ተሣታፊ የለም ሁሉም አድማጭ ሆኗል።
Показати все...
የዚህ ግሩፕ ተጠቃሚዎች ማለትም የታሪክ ስነ ልቦና እና ቅኔ ፔጅ ያልተመቸው በዚህ መንገድ ብትቀርቡ የምትሉን ካላችሁ በኮመንት ላይ አስተያየት ስጡን።
Показати все...
አስቸኳይ ሰላም የዚህ ታሪክ፣ስነልቦና እና ቅኔ ጓደኞቼ በዚህ ፔጅ የሚለቀቁት የሚከታተል አስተያየት ስጡኝ። ይኽ ፔጅ ከ200 በላይ ማሣደግ አይቻልም በኮመንት ላይ ብቻ "ሰው ማለት" የሚለው ላይ ነው የሚያድገው ስለዚህ የማይከታተሉ ስላሉ ላስወጣ ነው በርካቶች ደግሞ አስገባን ይሉኛል መኖራችሁን በኮመንት አለን ብላችሁ አሳውቁኝ ያለውን አስወጥተን ከበር የቆሙ አሉን እናስገባለን።
Показати все...
Фото недоступне
እውቁ ድምጻዊ አሊ ቢራ ከዚህ አለም በሞት ተለየ። ነብስ ይማር ጥቅምት 27 ቀን 2015 ዓ.ም
Показати все...
በጣም ያሳዝናል
Показати все...
" በዚች ዓለም ላይ መጥፎ ዕድል የሚባል ነገር የለም የተገኙ አጋጣሚዎችን በአግባቡ የመጠቀምና ያለመጠቀም ጉዳይ እንጂ " አንድ ትልቅ የኮንፒዩተር ድርጂት ውስጥ የሺንት ቤት የጽዳት ሰራተኛ ሆኖ ለመስራት የአመለከተ ሰውዬ ስራ አስኪያጁ ኢንተርቪው ሲያደርገው ከቆየ በኋላ ለስራው ተቀባይነት አግኝተሃል ስለዚህ የስራ ስምሪትና ውሉን እንድንልክልህ ኢሜልህን ስጠኝ ይለዋል። ሰውዬውም ኤሜልም ኮንፒውተርም እንደሌለው ይገልጻል። ከዚያም ማናጀሩ ኮንፒውተር የለህም ማለት አንተ የለህም ማለት ሲሆን ከሌለህ ደግሞ ለእኛ መስራት አትችልም በማለት በሩን እፊቱ ላይ ዘጋበት። ሰውዬውም እያዘነ ከዚያ እንደወጣ እኪሱ በነበረው 10$ ዶላር 10ኪግ እንጆሪ በመግዛት ቤት ለቤት እየዞረ በመሸጥ ቀኑ መጨረሻ ላይ 20$ አተረፈ። ከዚያም ነገሩ ቀላል እንደሆነ ሲረዳ መጠኑን በእጥፍ እየጨመረ እየሸጠ በሚያተርፈው አንድ ሳይክል ገዝቶ በዚያ እየተንቀሳቀሰ ስራውን ቀጠለ። ከዚያም ገቢው እ የጨመረ ሲመጣ በመደብር መሸጥ ጀመረ። ጠንክሮ በመስራቱ ከአምስት አመታት በኋላ የትልቅ የምግብ መደብር ባለቤት ሆነ። እንዲህ እየሆነ ሲመጣ ስለ ድርጂቱ ስለ ወደፊቱ ማሰብ ሲጀምር ከኢንሹራንስ ኩባንያዎች ጋር ውል መግባት እንዳለበት ወሰነ። ከኢንሹራንስ ኩባንያ ባለሙያው ጋር ማውራት እንደጀመሩ ተግባቡና ውሉን እንድልክልህ ኢሜልህን በማለት ይጠይቀዋል? ሰውዬውም ኢሜይልም ኮንፒውተርም የለኝም በማለት መለሰለት። የኢንሹራንስ ባለሙያውም በመደነቅ በአምስት አመት ውስጥ ትልቅ የምግብ መደብር አቋቁመህ ኢሜይል የለህም? ቢኖርህ ምን ትሆናለህ አለው። እሱም መለሰ ከአምስት አመት በፊት ኢሜይል ቢኖረኝ አሁን ድርጂት ውስጥ ሺንትቤት አጸዳ ነበር አለው። አንዳንድ ነገሮች የማይሆኑት ለበጎ ነው ወይም በምክንያት ነው። ምንአልባት አንደኛው በር ሲዘጋ ሌላኛው እየተከፈተ ይሆናልና ሁሌም በፈጣሪህ ተስፋ አትቁረጥ! ከሽመልስ ጌታቸው የፌስ ቡክ ላይ የተወሰደ። 👇👇👇👇👇👇👇👇❤️❤️❤️👇https://t.me/+UGAnn3y2ZTvyajtK
Показати все...
ታሪክ ፣ስነ-ልቦና እና ቅኔ👍❤️

[email protected]

ለላቀ ውጤታማነት ቃል ግባ የመረጡት መስክ ምንም ይሁን ምን የአንድ ሰው ህይወት ጥራት የሚወሰነው ለላቀ ውጤታማነት ባለው ቁርጠኝነት ጥልቀት ላይ ነው። @ ቪንስ ሎምባርዲ የታላቅ ስኬት መነሻን ወደ ኋላ ከሚከለክሉት የአእምሮ ትስስር መላቀቅ ነው። ትልልቅ ህልሞችን ማለም እና ትልልቅ ግቦችን ማውጣት የአስተሳሰብ፣ የማየት እና የመሰማት መነሻ ነጥብ ይሆንልሃል እናም ከዚህ በፊት ከነበሩት እጅግ የላቀ ስኬት ማግኘት ይችላሉ። ስለራስህ ያለህን አስተሳሰብ እና ስሜት በአብዛኛው የሚወሰነው አንተ በምሰራው አስፈላጊ ነገሮች በተለይም በስራህ ወይም በተግባሩ ውስጥ ምን ያህል ውጤታማ እንደሆንህ በሚሰማህ ስሜት ላይ ነው። ለግል ማንነትህ ዋና በሆኑ የህይወትህ ዘርፎች ብቁ እና ብቃት ከሌለህ እንደ ሰው ደስተኛ እና በራስ የመተማመን ስሜት ሊሰማህ አይችልም። ስለራስህ ያለህን አስተሳሰብ ለመለወጥ በጣም ኃይለኛ ከሆኑ መንገዶች አንዱ ለላቀ ደረጃ መሰጠት ነው። ምንም ያህል ጊዜ ቢወስድም በሜዳህ ውስጥ ከፍተኛውን 10 በመቶውን ለመቀላቀል፣ አሁኑኑ፣ ምርጥ ለመሆን መወሰን ነው። በምታደርገው ነገር ላይ እራስህን በጣም ጥሩ አድርጎ የማሰብ ተግባር የአንተን አስተሳሰብ ይለውጣል እና ስብዕናህን ያሻሽላል። የበለጠ ደስተኛ ያደርገሃል እናም ለራስህ ያለህን ግምት ከፍ ያደርገዋል።አንተነትህን የበለጠ ትወደዋለህ እና እራስህን ታከብራለህ፣ ምርጥ ለመሆን በመወሰን ብቻ ፣ገበያው የላቀ ሽልማቶችን የሚከፍለው ለላቀ አፈጻጸም ብቻ ነው። https://youtu.be/E-v4o7z5ngk
Показати все...
October 4, 2022

https://fb.watch/gyjS_Epn-K/ ድርድሩ በቀጥታ እየተሠራጨ ነው
Показати все...
ፈላስፋው አልበርት ካሙ "የሰው ልጅ ሕይወት ትርጉም አልባ የሆነው በሁለት ጉዳዮች አለመስማማት ነው ›› ይለናል ሁለቱ ነገሮችም ሰውና ተፈጥሮ ናቸው የሰው ህይወት ትርጉም አልባነት መሰረቱ ከሰው ከራሱ ብቻ የሚመጣ አይደለም ከተፈጥሮም የተፈጠረ አይሆንም  የህይወት ትርጉም አልባነት ዋና ምክንያቱ የሰውና የተፈጥሮ ተጣጥሞ አለመሄድ ነው ይለናል አልበርት ካሙ  አዎ! ሰው ተፈጥሮን የሚበይነው ተፈጥሮ እንደሆነው ሳይሆን ሰው እንደደረሰበት ግንዛቤው ነው  አንድ ሰውም ሌላውን ሰው ሲፈርጅ ሰውየው እንደሆነው ሳይሆን እሱ ሰውየውን እንደተገነዘበው መጠን ነው ተፈጥሮን እንደሆነው ለመገንዘብ ሰው ከተፈጥሮ ጋር መዋሃድ ይገባዋል ሰውና ተፈጥሮ ካተጣጣሙ ግጭት ውስጥ ይገባሉ ግጭት ደግሞ አንዱ በአንዱ ላይ እንዲነሳ ያደርጋል፡፡ ለዚህ ነው ፍረጃዎች የሰዎች የገዛ ራሳቸው ትርጓሜዎች እንጂ ጥሬ ሃቆች አይደሉም "
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.