cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

University Exams

ዋናው ቻናላችን @Nationalexamsresult ዜናዎችን እና መረጃዎችን የምናቀርብበት ሲሆን ይህኛው @universityexams ቻናላችም ደግሞ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎችን የፈተና ጥያቄዎችን እና ጠቃሚ materials ብቻ ያገኙበታል!!!

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
2 984
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

gonder universty Assignment for 1 year @UNIVERSITYEXAMS ለተጨማሪ መረጃ ዋናውን ቻናላችንን ተቀላቀሉን @NATIONALEXAMSRESULT
Показати все...
4_58997743958569810533.61 MB

4_5976525564515715433.docx0.27 KB
gonder universty Assignment for 1 year @UNIVERSITYEXAMS ለተጨማሪ መረጃ ዋናውን ቻናላችንን ተቀላቀሉን @NATIONALEXAMSRESULT
Показати все...
4_5963146861647759610.docx0.13 KB
gonder universty Assignment for 1 year @UNIVERSITYEXAMS ለተጨማሪ መረጃ ዋናውን ቻናላችንን ተቀላቀሉን @NATIONALEXAMSRESULT
Показати все...
4_5965463515467614187.docx0.14 KB
gonder universty Assignment for 1 year @UNIVERSITYEXAMS ለተጨማሪ መረጃ ዋናውን ቻናላችንን ተቀላቀሉን @NATIONALEXAMSRESULT
Показати все...
4_5969720064281151597.docx0.14 KB
ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በጠቅላላ ❗️ በሀገሪቱ በሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሁሉም ዘርፍ ትምህርታቸውን የሚከታተሉ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ ወደ ዩኒቨርሲቲ ሳይመለሱ በፊት የወጪ መጋራት ክፍያ ለመፈጸም እንዲያስችል የግብር ከፋዮች መለያ ቁጥር ( የቲን ቁጥር ) ማውጣት እንዳለባቸው የገቢዎች ሚኒስቴር በመንግስት የመገናኛ ብዙሃን ማስወቂያ እያስገነረ ነው። የየትኛውም ዓመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ የቲን ነምበር ማውጣት እንደሚገባቸው እና በሚኖሩበት የከተማ አስተዳደር በሚገኝ የገቢዎች ቢሮ በመሄድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥሩን ማውጣት እንደሚቻልም አስታውቋል፡፡ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማውጣት ያስፈለገው የኮስት ሼሪንግ ( የወጪ መጋራት ) ለመክፈል ብቻ እንደሆነም አስታውቋል። ዝርዝር መረጃዎችን አጣርተን እናቀርባለን #SHARE #FORWARD ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን @NATIONALEXAMSRESULT
Показати все...
ማሳሰቢያ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች በሙሉ❗️ አንደኛው ጠርቶ ሌላኛው የማይጠራ ዩኒቨርሲቲ ስለማይኖር በዝግጅት ግምገማ #ቀይና #ቢጫ የተሰጣቸው ዩኒቨርሲዎች በሁለት ሳምንት ዝግጅታቸው ጨርሰው ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ከጥቅምት 23/02/13-30/02/13ዓ.ም ድረስ በዩኒሲሲቲ የቦርድ አመራር እየተገመገመ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስተር በሚያጣው ፕሮግራም መሰረት ተመራቂ ተማሪዎች እንዲገቡና ያልተጠናቀቁ ዝግጅቶች በፍጥነት እንዲጠናቀቁ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስተር ዶክተር ሳሙኤል ኡርካቶ አቅጣጫ ሰጥተዋል። ©የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን @NATIONALEXAMSRESULT
Показати все...
Update| የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አቀባበል መመሪያ የተማሪዎችን ቅበላ ጥሪ በተመለከተ፡- √ ማንኛውም ከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋም የተማሪዎችን ቅበላ ጠሪ ከማድረጉ በፊት ቅድመ ዝግጅቱን በአግባቡ ስለማጠናቀቁ ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ወይም ውክልና ከተሰጠው አካል ፈቃድ ፈቃድ ማግኘት አለበት፡፡ √ ማንኛውም ከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋም የተማሪዎችን ቅበላ ጥሪ ማድረግ የሚችለው የተማሪዎችን ብዛትና የተቋሙን መሰረተ ልማት ቢያንስ በ3 ዙር ነው፡፡ በልዩ ሁኔታ በMoSHE ካልተፈቀደ በስተቀር ሁሉንም ተማሪዎች በአንድ ጊዜ መጥራት የተከለከለ ነው፡፡ 💠 ተማሪዎች ሲገቡ የሚጠበቅባቸው √ የያዙትን ሻንጣ በራሳቸው እየከፈቱ በውስጥ ያሉትን እቃዎችና አልባሳት በዝርዝር ለሚፈትሸው ሰው እንዲያሳዩ ይደረጋል፡፡ √ በር ሙቀት ሳይለኩ፡ የአፍና የአፍንጫ መሽፈኛ ማስክ ማድረግ ቀሪ መሆኑ እስከሚወሰንበትና ስልጣን ባለው አካል በይፋ እስከሚገለፅበት ድረስ ከመኝታና ከመመገቢያ ሰዓት ውጭ ማንኛውም ቦታ ማንኛውም ሰው በትምህርትና ስልጠና ተቋም ውስጥ የአፍና አፍንጫ መሽፈኛ ማስክ ሳያደርግ መንቀሳቀስ በፍፁም የተከለከለ ነው፡፡ ©የወሎ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ኅብረት ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን @NATIONALEXAMSRESULT
Показати все...
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ወደ ትምህርት የመመለሻ የጊዜ ሰሌዳ❗️ ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን @NATIONALEXAMSRESULT
Показати все...