cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

♡ Alhamdulilah♡islamic info exchanging

"በብዕርህ መጣራት ባትችል በሰዎች ብዕር ተጣራ" እዚ ቻናል ሲቀላቀሉ በየቀኑ ኢንሻላህ ኢስላማዊ አስተምረቶች አዳዲስ መረጃ ከናንተ ሚጠበቀዉ join ማድረግ ከዛ ጓደኞቻችሁን join እንዲያደርጉ መጋበዝ @semuislamic "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰዉ የሰራዉን ያህል ያገኛል" For any comment please welcome https://t.me/@Alhamdu20

Більше
Рекламні дописи
1 030
Підписники
Немає даних24 години
-87 днів
-1730 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Repost from Alhamdulilh♡
Alhamdulilah#Semuti በመልካምነት አሸንፍ ! በተቻለህ አቅም ሁሉ ለሰዎች መልካም ሁን ምን አይነት ሁኔታ ላይ እንዳሉ አታውቅም እና አትክፋባቸው! ክፋ ለመሆን የተፈጠረ ሰው የለም ሁኔታዎች ግን ሰዎችን ይቀያይሯቸዋል ! የእኛ ጥሩ መሆን ግን በእነዚያ ሰዎች ህይወት ላይ የሚፈጥረው ተፅዕኖ ቀላል አይደለም ! ስለዚህ በተገኘህበት ቦታ ሁሉ የጥሩነት ምሳሌ ሁን ፤ ሁኔታዎች አይገድቡህ የበላያቸው ሆነህ አስደንግጣቸው ! https://t.me/Enamange
Показати все...
Alhamdulilh♡

"በብዕርህ መጣራት ባትችል በሰዎች ብዕር ተጣራ For any comment please welcome

የ1444ኛው ዓ.ሂ የሸዋል ወር ጨረቃ ዛሬ በቱማይር እና በሱዳይር በመታየቱ ዒድ አል ፊጥር ጁምዓ መሆኑን ገለጿል። © ምንጭ : ሐረመይን ሸረፈይን እንኳን ለ1444ኛው  ዓ.ሂ የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ጾማችን የተሟላ፣ ዒባዳችን የተዋበ፣ ሥራችን ሚዛን የሚደፋ አላህ ያድርግልን! 🤲 ዒድ ሙባረክ!!
Показати все...
Alhamdulilah#Semu የቱንም ያህል ብንወዳቸዉም የማይወዱን፣ ፊት ለፊታቸው ብንቆም እንኳ የማያዩን ልቦች አሉ። #እንዲሁ_ደግሞ_የቱንም_ያህል_ችላ_ብንላቸውም_እኛን_ከመውደድ_የማይመለሱ_ሁሌም_ሲከተሉን_የሚኖሩ_ልቦች_አሉ።      አላህ እንዲህ አጠላልፎ ፈጠረን። #በምንወዳቸው_የምንወደድ በወደዱን የማንኮራ አድርገን ያ ረብ      🤲   🤲   🤲   🤲   🤲   🤲 https://t.me/Enamange
Показати все...
Alhamdulilh♡

"በብዕርህ መጣራት ባትችል በሰዎች ብዕር ተጣራ For any comment please welcome

Repost from Alhamdulilh♡
Alhamdulilah#Semu ሁሌ እንደምናፍቀኝ ዛሬም ናፍቀህኛል ❤️‍🔥❤️‍🔥💔❤️‍🔥❤️‍🔥 አንድ ቀን ድፍረት ካገኘው ድሮ ድሮ ኳ እወድህ ነበር ብዬ ብነግርህ ምነኛ ደስ ባለኝ💔 https://t.me/Enamange
Показати все...
Alhamdulilh♡

"በብዕርህ መጣራት ባትችል በሰዎች ብዕር ተጣራ For any comment please welcome

Repost from Alhamdulilh♡
Alhamdulilah#Semuti ማወቅ እፈልጋለው መጠየግን ፈራው💔 https://t.me/Enamange
Показати все...
Alhamdulilh♡

"በብዕርህ መጣራት ባትችል በሰዎች ብዕር ተጣራ For any comment please welcome

Показати все...
Designer semuti

ለማዘዝ @Onlineorde

Repost from Alhamdulilh♡
Alhamdulilah#semu #ያረብ የቀልቦች ተቆጣጣሪ የሆንከው ጌታዬ ሆይ የልቤ ንጉስ የሆነውን ከልቤ አልጠፋ ያለውን የፍቅር ትርጉሜን ለኔ አይበጅም ና አርቅልኝ ምንም ብንዋደድ አላህ ካልፈቀደ አይሆንም ና ልቤን አበርታልኝ ናፍቆቱ በረታብኝ 💔 ወላሂ እወደዋለው ግን ግን የምኖርለት አላማ ከፍቅር በልጦብኝ እራስ ወዳድ ነቴ በዝቶ ብለይህም አንተን በልቤ አኑሬ ጉዞዬን ለብቻዬ ጀመርኩ 😭🥹 ከተሰበሩ ልቦች በውስጥ ከተላከልኝ መልክት 👆 https://t.me/Enamange
Показати все...
Alhamdulilh♡

"በብዕርህ መጣራት ባትችል በሰዎች ብዕር ተጣራ For any comment please welcome

Alhamdulilah ያለፈውንን ይቅር በል ! ቂም መያዝ አቁም በደሉኝ ተገፍቼ ነበር ሰው ለእኔ ክፉ ነው ጥሩ የሚያስብልኝ የለም ብለህ ማሰብህን ተው ሁሉን ነገር ፈተና አታድርገው ሰው ሁሉ ሆን ብሎ አንተን ሊያጠቃህ እና ሊበድልህ የሚተጋ አይደለም ምናልባት አንዲት ሴት ባልጠበቅኸው ሁኔታ አስከፍታህ ይሆናል ያ ማለት ግን ሁሉም ሴት አንተን ሊጎዳ የተዘጋጀ ነው ማለት አይደለም ይጎዱኛል ብለህ ከቀረብህ ግን እመነኝ መጎዳትህ አይቀርም ምክንያቱም አንተ የምታየው ሁሉ መጥፎ ነገሩን ብቻ ስለሆነ ስለዚህ ይቅርታ አድርግ እናም ሁሌም አዲስ ህይወት ጀምር ሁሉም ነገር ባለበት አይቀጥልም ! https://t.me/Enamange
Показати все...
Alhamdulilh♡

"በብዕርህ መጣራት ባትችል በሰዎች ብዕር ተጣራ For any comment please welcome

Показати все...
Designer semuti

ለማዘዝ @Queensemuti

Repost from Alhamdulilh♡
01:47
Відео недоступнеДивитись в Telegram
የልብ መረጋጋትን❤️❤️❤️❤️❤️ አዳምጡት ግብዛዬ ነው https://t.me/Enamange
Показати все...