cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ቅኔ ቤት የባህል ቡድን kena bat

kina bat

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
129
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Wendimoche 💖 ~le photo post ~Sorry malet kefelegu ~HBD lemalet >>..... ~fkr lemegiletsi ❤️👍👍 First join Channel 💞 @onlyethiofam 👉 S E N D. Pic👇 @yabu_classic_poii 💚💚💚💕💕💙
Показати все...
ሰላም ሰላም ቅኔቤት የባህል ቡድን ነን በቅርቡ በአዳዲስ video እና ለየት ባሉ ስራዎች እንመጣ ለን ከ ጎናችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን
Показати все...
ሰላም ሰላም ቅኔቤት የባህል ቡድን ነን በቅርቡ በአዳዲስ video እና ለየት ባሉ ስራዎች እንመጣ ለን ከ ጎናችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን
Показати все...
ሰላም ሰላም ቅኔቤት የባህል ቡድን ነን በቅርቡ በአዳዲስ video እና ለየት ባሉ ስራዎች እንመጣ ለን ከ ጎናችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን
Показати все...
ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች እንዴት ናችሁ አስደሳች ነገር ይዘንላችሁ መተናል አሁን ያለንበት ሰዓት ከቤት የማንወታበት ስለሆነም በቤት ዉስጥ ብዙ ነገር የምትሞክሩ ግን ለማሳየት እድሉን ያላገኛቹ ጥሩ እድል መቶላቹሀል 👉የግጥም 👉የዘፈን 👉የባህላዊ ወይ ዘመናዊ ዳንስ 👉የአጫጭር ቪዲዮ.... ተሰጦ ያላቹህ ከስር ባለው ይላኩ 👉 @Yabu_classic_poii ለሌሎችም እንደዚህ ዓይነት ተሰጦ ላላቸው ያጋሩ Join 👉 @keyabu መልካም ቆይታ
Показати все...
Astemari ena azinagn pic magignet kefelegu Join 👉 @keyabu Inbox 👉 @Yabu_classic_poii
Показати все...
Coming soon new oromgna music 👌👌 👉 @kinebet In box 👉 @Yabu_classic_poii
Показати все...
Показати все...
ከ ደብረ ሊባኖስ ገዳም አባቶች የመጣ መልክት- 1. ነጭ ሽንኩርት 2. ዝንጅብል 3. ጤናአዳም 4. ፌጦ 5. ማር እነዚህን አንድ ላይ አርጋችሁ 12 ሰዓት ሳይሞላ 1 ማንኪያ ውሰዱ ለምትወዱአቸውም አካፍሉ ከ ዛሬ ማለፍ የለበትም ብለዋል.
Показати все...
#ቅንጭብጭብ_ኢትዮጵያ የአፍ መሸፈኛ ማስክ አትጠቀሙ!! የዓለም ጤና ድርጅትን ጨምሮ በርካታ የጤና ተቋማት እንደገለጹት የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ማስክ የሚያስፈልገው ለሚከተሉት ብቻ ነው 👇 . 👉 ምልክቱ ለታየባቸው፤ 👉 ለኮሮና በሽተኛ አስታማሚዎች፤ 👉 ለሕክምና ባለሙያዎች፤ . 🔵 ምልክቱ ላልታየበት ሰው የአፍ መሸፈኛ ለብሶ መሄድ ይልቁንም ጉዳት አለው . 👉 አፍ ላይ ለቫይረስ ምቹ የትንፋሽ እርጥበት ይፈጥራል፤ 👉 ማስኩን ለማስተካከል ፊታችንን እንድንነካካ ይገፋፋል፤ 👉 ለሚያስፈልጋቸው ባለሙያዎች እጥረት ይፈጥራል፤ 👉 የሐሰት የደኅንነት ስሜት በመፍጠር ከጥንቃቄ ያዘናጋል፤ 👉 ለስግብግብ ነጋዴ ብዝበዛ ክፉኛ ይዳርጋል፤ . አንድን ነገር ጥቅም እና ጉዳቱን ሳናውቅ እንደፋሽን ማድረግ አይጠቅምም። ሐኪሞች «አትልበሱ» እያሉ መልበስ ከጉዳት በስተቀር ጥቅም የለውም። . የተሻለው አማራጭ አንድ ወይ ሁለት ማስክ ገዝቶ ምልክቱ ሲታይብን ወደሐኪም ቤት ስንሄድ እንድንለብሰው በቦርሳችን ማስቀመጥ ነው። ለማስክ መግዣ የምንጨፈጭፈውን ብር ሳኒታይዘር ወይም አልኮልገዝቶ አዘውትሮ መጠቀም ይሻላል። ንክኪዎችን መቀነስ እጅን በሳሙና በአግባቡ መታጠብ #ሲያስነጥሱ አፍዎን ይሸፍኑ ፊትን ከመነካካት መቆጠብ የጋራ መገልገያዎችን በአልኮል ማፅዳት ለበለጠ መረጃ በነጻ የስልክ መስመር #8335 ይደውሉ ሼር በማድረግ ላልሰማ አሰሙ! #ኮሮናቫይረስ #ኮቪድ19 @kinchebchabi @kinchebchabi
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.