ግጥም በዜማዬ የኔ መፀናኛዬ 📷
🌻የግጥምበዜማ ቤተሰቦች🌻 🎤ከተረሳው በእንነቴ፤ 🎤 ህመም አለው አከላቴ፤ 🎤 ይፈሳል ይወርዳል በደረቴ፤ 🎤 አጥቦ ያወጣዋል ያንኑ ጉዳቴ። 🎤 ግጥሞች#እና #ጣፋጭ የፍቅር ታራኮች#እና 🎤የተለያዪ ነገሮች ይዳሰሱበታል #ሰው ወይ ይሄን 🎤 ቻናል እንዳያምልጦ #join join join ይበሉት ይማሩበታል @poembytone @poembytone @Meba35💌💌 እዚ ላይ ይላኩልን👈
Більше312
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
በቃል ኪዳን ታስሮ ፍቅርሽ
እውነት እውነት ይሁን መውደድሽ
እውነት ከወነማ ማፍቀርሽ
እኔም አፈቅርሻለሁ ሳላውቅሽ
የምር እኔ አንቺን ባዓይኔ አይቼሽ
እቅፍ አርጌሽ ስሜሽ
መላ ሰውነትሽ 🙏
አለውቅም ብቻ የምር በጣም ነው የወደድኩሽ ❤️❤️
Watch "Wendmu የክስታኔ ጉራጌ ልጆች" on YouTube
https://youtube.com/channel/UCTJE4CAPeF8TYa5djY46FNg
Subscribers በማረግ የክስታኔ ጉራጌ ልጆች ይቅላቀሉ🙏🙏
──━━─━━ ⊱✿⊰ ━━━━━━──
16~8~2013
ሀገሩን በሙሉ ፥ ጨለማ ሲወርሰው
እድሜ ላንቺ ከንፈር
መብራት ጠፋ ብዬ ፥ አልጮህም እንደሰው
አንዴ ስትስሚኝ ፣
ብርሀን ያፈልቃል ፣ ነዝሮት ሰውነቴ
አለም ይታየኛል ፣ እንኳን ጠባብ ቤቴ
ይብላኝ ዝናብ ሲዘንብ
ቀድሞኝ ለመጠለል ፣ ለጠፋው መብራቴ።
ወንዳ .. ✍
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 🙏
አዘጋጅ፦ @ferandoch78
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.