cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Christ is Life

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
262
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

#የዕርቅ ቀን /ሌዋውያን 16ን አንብቡ/ የዕርቅ ቀን በዓል የሚደረግበት ሳይሆን ጾም የሚጾምበት ቀን ነበር፤ ሐዋ. 27:9 በዚህ ዕለት ሕዝቡ ስለኃጢአታቸው ያለቅሱ ነበር። ሊቀ ካህኑ የማዕረግ ልብሱን አውልቆ ቀላልና ነጭ ከተልባ እግር የተሠራ ልብስ በመልበስ ከኃጢአት መሥዋዕት የደም መሥዋዕት ይዞ ወደ ቅድስተ ቅዱሳን ይገባል። የሕዝቡን ኃጢአት ለዘላለም የመወገዱ ምልክት እንዲሆን የሕዝቡን ኃጢአት በሙሉ እንደተሸከመ ተቆጥሮ አንድ ፍየል ወደ ምድረ በዳ ይለቀቅ ነበር። _ በዕርቅ ቀን በምሳሌነት የሚፈጸሙት ድርጊቶች በሙሉ በዕብራውያን መጽሐፍ ውስጥ ክርስቶስን እንደሚያመለክቱ ሆነው ቀርበዋል። በአሁኑ ዘመን ያሉ በእምነታቸው ተመስጦ ያላቸው የአይሁድ ሃይማኖት ተከታዮች በዘመን መለወጫ ዕለትና በዕርቅ ቀን ባለፈው ዓመት ለሠሩት ኃጢአት ይቅርታ እንዲያገኙና አዲሱ ዓመት ውስጥም በይቅርታ እንዲገቡ ልባቸውን እየመረመሩ ንስሐ ይገባሉ። ይህም ድርጊት ለወጉት ለክርስቶስ መላ እሥራኤላውያን በአንድነት የሚያለቅሱለት የመሆናቸው ምሳሌ ነው፤ ካ. 12፡10፤ ሮሜ11፡25፤ ራእ.1፡7። ✍By. Eliyas ༶•┈┈⛧┈♛ ♛┈⛧┈┈•༶ @christ_is_life @christ_is_life @christ_is_life •┈┈⛧┈♛ ♛┈⛧┈┈• ∆∆∆∆share∆∆∆∆
Показати все...
​​❤️የአባቴ ውድ ልጅ ❤️ የመዳን ምስጢር ተፈቶልህ ኢየሱስ ነክቶህ በትናንትህ በፍቅሩ ስንቴ ተፅናንተሀል ሁሉም ትቶህ ከጎንህ ቆሞልሀል ዛሬ ግን ስንፍና ተበተበህ አጥርተህ እንዳታይ አይንህን ከለለ ከዘላለሙ ይልቅ ለሚያልፈው ተገኘ ጌታን በመተውህ እንደምን ተሞኘ የጌታ ውድ ልጅ የገዛህ በደሙ ከአሰረህ እስራት ያድንሀል ስሙ የተበተበህን በጣጥሰ ተራመድ ከነፍስህ አብልጠ ዓለምን አትውደድ ብርሀን ትተ ወደ ጨለመበት ትገሰግሳለ የነፍስ ሰላም ከማታገኝበት ሰፈር ትሮጣለ ምንስ ብትኮበልል ከኢየሱስ ፍቅር ወዴት ትሸሻለ ላንተ ሲል አይደል ወይ ነፍሱን የሰጠል በመስቀል የዋለ የአባቴ ውድ ልጅ የገዛህ በደሙ ከአሰረህ እስራት ያድንሀል ስሙ የተበተበህን በጣጥሰ ተራመድ ከነፍስህ አብልጠ ዓለምን አትውደድ እንዴት ይሆን ሰበብ ያንተ መገፋት ቢነሳብ ዱላ ይከፍል የለ ወይ ሁሉን እንደስራው ብትታገስ ዋላ ወንድሜ ተመለስ ጌታ ነው ሚበጅህ ምን ቢበዛ ሰልፏ ዛሬም ይወድሀል አልቀነሰም ፍቅሩ የአባቴ ውድ ልጅ የገዛህ በደሙ ከአሰረህ እስራት ያድንሀል ስሙ የተበተበህን በጣጥሰ ተራመድ ከነፍስህ አብልጠህ ዓለምን አትውደድ #ተመለስ ወደ ኢየሱስ @ethiowengel @ethiowengel
Показати все...
Показати все...
ኢትዮ_ወንጌል || Ethio_Wengel

🗣" በጨለማ የምነግራችሁን በብርሃን ተናገሩ፤ በጆሮም የምትሰሙትን በሰገነት ላይ ስበኩ።" (የማቴዎስ ወንጌል 10:27) 🧑CREATER፦ Ⓓⓐⓝⓘⓔⓛ(@Bilxasor) 📩ለ አስተያየት📬፦ @Ethiowengelcomment_bot 🔎አድራሻ🔍፦ ወሊሶ...ብርሃን ለአለም ቤ/ክ (light for the world church)

⁉️የሳምንቱ አነጋጋሪ ጥያቄዎች⁉️ 1⃣, እግዚአብሔር አምላክ በጥፋት ውሀ ጊዜ የሰው ልጅ ከ 120 ዓመት በላይ አይኖርም አለ። ከዛ በኃላ ከ120 ዓመት በላይ የኖሩ ሰዎች አሉ።ለምሳሌ አብርሐም,,,,ይስሐቅ,,,, ለምን ሆነ⁉️ 2⃣, ጳውሎስ ከበጉ ሐዋርያት አንዱን ገሰፀው። የተገሰፀው ማነው?⁉️ 3⃣, (የማቴዎስ ወንጌል ምዕ. 8) ---------- 21፤ ከደቀ መዛሙርቱም ሌላው። ጌታ ሆይ፥ አስቀድሜ እንድሄድ አባቴን እንድቀብር ፍቀድልኝ አለው። 22፤ ኢየሱስም። ተከተለኝ፥ ሙታናቸውንም እንዲቀብሩ ሙታንን ተዋቸው አለው። ⬆️ ኢየሱስ ምን ማለቱ ነው⁉️ ለመልሱ በcomment ╔════ஜ۩۞۩ஜ════╗ @ethiowengel @word_of_god1 @ethiowengel @word_of_god1 @ethiowengel @word_of_god1 ╚════ஜ۩۞۩ஜ════╝ ⇘⇘⇘⇘⇘SHARE⇘⇘⇘⇘⇘
Показати все...
😍 የተመረጡ 12 የምንወዳቸው አገልጋዮች ፎቶ የምናገኝበት የእጣ ጫወታ😍 አንዱን box በመክፈት ይመልከቱ😳👇👇👇
Показати все...
1⃣ 🖼
2⃣ 🖼
3⃣ 🖼
4⃣ 🖼
5⃣ 🖼
6⃣ 🖼
7⃣ 🖼
8⃣ 🖼
9⃣ 🖼
🔟 🖼
1⃣1⃣ 🖼
1⃣2⃣ 🖼
😍 LIKE 😍
. ከሞት የበረታ ሳሙኤል ንጉሴ|New Song ⏰ 8:51Min 📥 4.4MB sʜᴀʀᴇ ◈ JOIN ◈ sʜᴀʀᴇ ▷ @ETHIOWENGEL ◁ ▷ @ETHIOWENGEL ◁ △ Join Us △
Показати все...