cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

MANCHESTER UNITED FANS

የታላቁ ክለባችን ትኩስ ዜናዎች አጫጭር ዘገባዎች ይከታተሉ 👆👆👆👆👆👆👇👇👇 የ 3 ጊዜ ቻምኘዎንስ ሊግ ባለ ድል 👑👑👑👑👑👑👑👑 የ 20 ጊዜ ኘሪምየር ሊግ አሸናፊ 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝 የብዙ ዋንጫዎች ባለቤት MANCHESTER UNITED WE ARE CHAMPIONS ☑☑☑☑☑☑☑☑☑☑☑☑

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
128
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

🏆 🇬🇧🇬🇧ዛሬ የጨዋታ ቀን በ31ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ 🇬🇧🇬🇧 ❤️ ማንችስተር ዩናይትድ 🆚 ሼፊልድ ዩናይትድ ⚪️ 🕐 ዛሬ ምሽት 2:00 🏟 ስታዲየም #ኦልድትራፎርድ 🏁 የመሀል ዳኛ #አንቶኒዮ_ቴይለር 📂 ይህ ጨዋታ ለዩናይትድ እጅግ አስፈላጊ ጨዋታ ነው ማንችስተር ዩናይትድ በ30 ጨዋታዎች 46 ነጥቦችን ሰብስቦ በ5ኛ ደረጃነት ሲቀመጥ የዩናይትድ ተጋጣሚ የሆነው ሼፍልድ ዩናይትድ በ30 ጨዋታዎች 44 ነጥቦችን ሰብስቦ በ8ኛ ደረጃነት ተቀምጧል። በመሃላቸው ያለው የነጥብ ልዩነት የ2 ነጥብ ብቻ መሆኑ ጨዋታውን ይበልጥ አጓጊ አድርጎታል። የዊልደር ክሪሱ ሼፍልድ ጠንካራ አስቸጋሪ ቡድን እንደሆነ ይታወቃል። በመጀመሪያ ጨዋታቸው ዩናይትድ ወደ ብራማል ሌን አቅንቶ 32024 ተመልካች በታደመበት ጨዋታ 2-0 ከመመራት ተነስቶ #ዊልያምስ #ግሪንዉድ እና #ራሽፎርድ ባስቆጠሩት ጎሎች 3-2 ሲመራ ቢቆይም በ90 ደቂቃ የሼፍልዱ ማክ በርኒ ጎል አስቆጥሮ 3-3 ጨዋታው መጠናቀቁ የሚታወስ ነው። ዛሬስ ዩናይትድ ድል አድርጎ ነጥቡን 49 አድርሶ ለቻምፒየንስ ሊግ የመሳተፍ ጉዞውን አጠናክሮ ይገፋበታል ወይንስ ሼፍልድ ድል ቀንቶት ዩናይትድ በነጥብ በልጦ ይቀመጣል...ኧረ የሴጣን ጆሮ ይደፈን 😂 ❤️ ዛሬም ነገም ወደፊትም ድል ለታላቁ ማንችስተር ዩናይትድ ❤️🤍🖤💪 🍭 ይህን ተጠባቂ ጨዋታ ቻናላችን ከወዲሁ ሽፋን እንደሚሰጠዉ ልናረጋግጥላችሁ እንወዳለን።
Показати все...
እየሰመረ ነው!😁 አሁን ልምምድ ሜዳ ላይ ፈገግታዎች በርክተዋል። የቡድን መንፈሱ ደስስስ ይላል። አለቃም ተጫዋቾቹን በሚዳያ ፊት ከመዘርጠጥ ይልቅ ሽንጡን ገትሮ ይከላከልላቸዋል። እንደምታዩት ነው ሌስተር ነጥቦችን እየጣለ ነው። ማንቼ ዛሬ በሜዳው የክሪስ ዋይልደርን ቡድን ከቀጣው ከቀበሮዎቹ በ6 ነጥብ ብቻ አንሶ ይቀመጣል። ፕሪምየርሊጉን እነሱን ገጥመን እንደምንጨርስ እንዳይዘነጋ ትንሽ እያፈተለኩ ያሉት ቼልሲዎች ናቸው። ያም ቢሆን ግን ሀያላኑን ክለቦች ገና መግጠም ስለሚኖርባቸው ልንጠጋቸው ከፍ ሲልም ልናልፋቸው እንደምንችል መተንበይ ቂልነት አይደለም። ይልቅ ወዳጆች የኑኖን ቡድን ፍሩልኝ! ትልልቅ ጨዋታዎቹን ጨርሶ በሰጋር ፈረስ ከከከም ከከከም ማለት የጀመረ ይመስላል። የዛሬው ጨዋታ ግን እጅጉን ወሳኝ ነው። የብሬሞን ሌኑን ቡድን ከረታን በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ነው የሚሆንለን። ከጨዋታው ጋር የተያያዙ ታክቲካል ጉዳዮችን እንዲሁም የጨዋታ አቀራረብን በተመለከተ በስፋት ወደ ቡኃላ በድምፅ እመለስበታለሁ። @zedolukaku2 ነኝ። በቅድመ ጨዋታ ዳሰሳው ወቅት እንዲነሳላችሁ የምትፈልጉት ነጥብ ካለ በውስጥ መስመር ጎራ ብላችሁ ፃፍ አርጉልኝ። እስከዛው ቸር ዋሉ❤️
Показати все...
🇬🇧 የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ 31ኛ ሳምንት ጨዋታ 🇬🇧 ማን ዩናይትድ 🔴 🆚 ⚪️ ሼፊልድ 🕐 ሰዐት ዛሬ ሞሽት 2:00 🔕 ዳኛ አንቶኒ ቴይለር 🏟 ስታድየም በኦልድትራፎርድ 👉 የቅድመ ጨዋታ ደሰሳ እንደተለመደዉ ይዘን እንመለሳለን 🍭 ይህን ተጠባቂ ጨዋታ ቻናላችን ከወዲሁ ሽፋን እንደሚሰጠዉ ልናረጋግጥ እንወዳለን እስከዛ ግምቶን በ Vote ያስቀምጡልን።
Показати все...
ተዉት ❤️ ልጁን ለምን እስከ ህይወት ፍፃሜው አታስፈርሙትም ቆይ እሱ እኮ ከዚህ ቡድን ውጭ ሌላ መለያ ያለ እራሱ አይመስለውም..ስለዚህ ለምን ታለፉታላችሁ በጨዋታ የሚለፋው አንሶት በመፈረም እና አስተያየት በመስጠት ልጁን አታድክሙት።ዩናይትድ ተወልዶበታል እዚሁ ዩናይትድ ይሙትበት ምንድነው 2025 እሱ በልቡ የህይወት ዘመን ፊርማ ፈርሟል አለቀ..አደል #ማክ😉
Показати все...
ስኮት ከፊርሚያው በኋላ! በዩናይትድ ውሉን ያራዘመው ድንቁ ወጣት የመሀል ክፍል የኳሱ ባለቤት ስለ ፋርሚያው እና ስለ ዩናይትድ እልሙ እንዲ ሲል ይናገራል 🗣" በአሁኑ ጊዜ ሁላችንም ልናስብባቸው የሚገቡ ሌሎች ብዙ ነገሮች እንዳሉን ተገንዝቤያለሁ ፣ ይህንን ውል በመፈረሜ እና ለወደፊቱ ለዚህ ቡድን በመጫወቱ በጣም ደስተኛ ነኝ ፡፡ የማውቀው ነገር ሁሉ ዩናይትድ ነው እናም ወደ ክለቡ በሄድኩ ቁጥር ለክለቡ ያለኝ ፍቅር እና ውጤት ለማስገኘት የተቻለኝን አደርጋለሁ ፡፡ ለዚህ ክለብ ሁሉንም ነገሬን መስጠቴን እቀጥላለሁ ፡፡ አሰልጣኜን እና እኔ ዛሬ ያለሁበትን ቦታ እንድደርስ የረዱኝን ሁሉንም እካላት ማመስገን እፈልጋለሁ " ፡፡ የማንቺስተር ዩናይትድ መሪ የሆኑት ሶልሻየር ማክቶሚናይ ኮንትራቱን ማራዘሙ እንዳስደሰተው ተናግሯል። አሰልጣኝ ኦሌጉናር ሶልሻየር አክለውም ስለ ስኮት ማክቶሚኔ ስገልፁ ፣ 🗣 “ ስኮት ከተቀላቀልኩበት ጊዜ አንስቶ እጅግ በጣም ጥሩ በሆነ ሁኔታ ሰርቷል እንዲሁም የኛን የ አማካይ መስመር በሚገባ እየመራ ነው ፡፡ በ ጨዋታ ላይ ቆራጥነት ፣ እልኅኝነትን ችሎታን የያዘ ተጫዋች ነው ሚመጣው አመት የስኮት ባህሪዎች ለቡድኑ ዋና ንብረት እንደሚሆን እናውቃለን። ሁሌም እንደምንናገረው አካዳሚው የክለቡ ዋና ክፍል ነው እና በስርዓቱ ውስጥ መግባቱ ስኮት በማንቸስተር ዩናይትድ ስኬታማ መሆን ትክክለኛ አስተሳሰብ እንደሆነ አሳይቷል ። በመጪዎቹ ዓመታት የእርሱን መሻሻል ለማየት በጉጉት እጠብቃለሁ ” ፡፡ ብለዋል ስኮት ማክቶሚኔ በዩናይትድ 🔴ያብባል የኔ ምኞት ነው።
Показати все...
የሚያው ፈርጥ ስለ ጥቁሩ አልማዝ! ከፖርጁጋል ሊዝበን በጥር የተጫዋቾች የዝውውር ወቅት ከፈረመ በኋላ በዩናይትድ ድንቅ ተዓምር ይመስል ተስኖ የፈጠረው ብሩኖ ፈርናዴዝ ከ ፖል ፖግባ ጋር ስለነበረው ሁኔታ እንዲ ብሏል 🗣 " ባለፉት ሳምንታት በጣም ጠንክረን ስንለማመድ ነበር እናም በጋራ በምንሰለጥንበት ጊዜ ከፖግባ ጋር አንድ ቡድን ነበርን ከእሱ ጋር ለመግባባት የበለጠ ቀላል ነዉ ነገር ግን ከሁሉም ጋር ጥሩ ግኑኝነት ማድረግ እፈልጋለሁ በጣም ጠቃሚው የቡድን መግግባት ነው ይህንን ፖግባም እንደሚያውቅ አስባለሁ ፖል ፍፁም ቅጣት ምቱን አስገኘ ፔናሊቲውን እኔ ነበር የመታሁት እናም ደስተኛ ነን በጣም ወሳኙ ነገር የቡድን ስሜቶና ማሸነፍ ነው ጎሉን ማን አስቆጠረ አቀበለ የሚለው ምንም ልዩነት አያመጣም እንደ ቡድን ስለ ቻምፒየንስ ሊግ መግባት ነው የምንፈልገው ወደ ፊት ያለፉንን መያዝ ነው የምንፈልገው እናም ሁላችንም በአንድ ነጥብ ላይ ነን መጫወት ይፈልጋሉ እኛም እናያቸዋ
Показати все...
#BREAKING NEWS! የቀዩ መንደር ነበልባሎች መካከል የሆነው ስኮት ማክቶሚኔ በዩናይትድ ቤት ኮንትራቱን እስከ 2025 አራዝሟል በውሉ ላይ የአንድ አመት ተጨማሪ የማራዘም መብትም ተካቶበታል ድንቁ ልጃችን በኦልትራፎርድ ለረዥም ጊዜ እንመለከተዋለን
Показати все...
✅የአለማችን ውዱ የአማካኝ ስፍራ ተጫዋች? ▪️CIES" የተባለ ኩባንያ የተጨዋቾችን ወቅታዊ አቋም እድሜያቸው ከክለቦቻቸው ጋር ያላቸው ቀሪ ኮንትራት ያላቸውን ቁጥራዊ መረጃዎችን አንድ ላይ በማድረግ ከስፖርቲንግ ሊዝበን ማንችስተር ዩናይትድ የተቀላቀለው ቡሩኖ ፈርናዴዝ በአለማችን ላይ ካሉ ውዱ የአማካኝ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል። @manchurians @manchurians
Показати все...
ዲሚትር ቤርባቶቭ በመጪው የዝውውር መስኮት ሶልሻየር ጃክ ግሪሊሽን ቁጥር አንድ የዝውውር ትኩረት የሚሰጠው ተጫዋች ማረግ አለበት ሲል አስተያየቱን ሰጧል:: @MANCHESTER_UNITED_YEGHA @MANCHESTER_UNITED_YEGHA
Показати все...
ሪያን ጊግስ" በጋራ እስኪጫወቱ ድረስ ጥምረታቸው ጥሩ ነው አይደለም የሚለውን ጥያቄ መመለስ አይቻልም ጥሩ ተጨዋች ከጥሩ ተጨዋቾች ጋር ሲጫወቱ አሪፍ ይሆናል ነገር ግን መጠበቅና መመልከት አለብን ሁለቱም ብዙ ጥሩ ችሎታዎች አሏቸው ይህ ማለት አንዱ የአንዱን ክፍተት ስለመሙላት ነው። @manchurians @manchurians
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.