cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

~ S a r i n a♥️

የኔ መገኛ የዉስጤን ምገልፅበት የግጥም አለሜ 💛 for cross 👇 @sarina_black1

Більше
Рекламні дописи
209Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ምን ይፈልጋሉ? የፈለጉትን መርጠው JOIN ይበሉ👇👇👇👇👇
Показати все...
🎶❤ምርጥ የፍቅር ሙዚቃዎች❤🎶
❤📝የፍቅር ታሪክ📝❤
💜የፍቅር ግጥሞችን💜
💌የፍቅር ደብዳቤ💌
💞የትዳር ምክሮች💞
💝ሁሉንም እፈልጋለሁ💝
💁ሰላም ውድ የቻናሌ ተከታታዮች እደምን ቆያቹልኝ እያልኩ ልባዊ ሰላምታዬን አቀርባለው🙏 🎁 #ዛሬ አንድ አዲስ ዜና ይዤ ብቅ ብያለው ይህም በኔ የተፃፉ ግጥሞች ለ(ሴት) ለ(ወንድ) በድምፅ በመስራት መወዳደር ነው 🔉 #የውድድሩ ህግ ፩ የግጥሙ ቃላት በደንብ ማጤን ፪ አነባበብ ቀለም ማስኖር ፫ ፀጥ ያለ ቦታ መስራት ፬ ከተቻለ የግጥሙ ማጀቢያ ማስገባት ፭ ግጥሙን አንብባቹ ስትጨርሱ ከ#ልደት የተወሰደ አቅራቢ…………ነኝ #ህጉን ያልፈፀመ ውጤቱ ቢያምርም ነጥብ ያስቀንሳል እና በትኩሩት ይሰራ 🙏 መልካም እድል እየተመኘው ለአሸናፊዎች ፩ለወጣ/ች የ200 mb ፪ለወጣ/ች ለሚፈልገው ሰው ግጥም እፅፍለታለው እኔ መፃፍ ብችል ✍ @fkrlene @fkrlene
Показати все...
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 #የእኔ እና የእሷ አየር #ሰዎች በነገሩኝ ታሪክ ባስቀመጠው መዛግብት በልቤ ለሚፈሰው የማላውቀው ስሜት በሁለቱም እውነታ አስታክቼ ለማወቅ ብሻም ግና መደምደሚያ ሀሳብ ልቤ አላገኘም ስለ እሷ እ… እሷ ላስረዳ ነው እዴ ነግሬ ኧረ ለሷ መግለጫ አግዘኝ ቅኔ መምህሬ ድምጿም ስሰማ መናገር የሚያቅተኝ አረ በፈጠረኝ እደዚህ ምድነው የሚያደርገኝ #ስለ እሷ ሳስብ ውስጤ ይላወሳል ሳስባት ገና ልቤ መተንፈሱ ይቆማል እደው ልጠይቃቹ ህመም ሳይገጥማቹ ሆዳቹ ተላውሶ ያውቃል ሰው እያሰባቹ በቃ በውል ያልታወቀ የሚያስደስት ስሜት ልቤን ገዝቶብኛል የእሷ ተዘዚ ሆኜበት ብቻ እያስወፈራ ደግሞ እያሳቀ የሚስገርመኝ እኔ ስለ እሷ ሳስብ እዲህ ነው የሚያደርገኝ እመጣለው ብላኝ መገናኛችን ሰአቱ ሲደርስልኝ ልቤ ቀድሞ መንገድ ጀምሮ ምቱ የሚጨምርብኝ #አይደረስ የለም የቀጠርኳት ቦታ ደርሼ መቆም አቅቶኝ አየር አጥሮኝ ተረብሼ ልክ በረጅሙ ተንፍሼ አየሩን ስምገው የእሷን ጠረን ያዘለ አየር ሲያድነኝ አያለው ደርሳ ፊት ለፊቴ ቆማ በአትኩሮት ሳያት ቃላትን አምጬ በረጅሙ ተንፍሼ ልነግራት አፈቅርሻለው እኔ የምኖረው አንቺ ስተነፍሺ ነው ልላት ነበር ከንፈሬ ተላቆ ልሳኔ ያገዘው ቃሉ ወቶ እሷ ጋር ሲደርስ ደናነሽ ነበር ያልኩትኝ እሷ የነገርኳትን ትታው የልቤን አድምጣልኝ ፈገግ ስትል እደኔ አየሩን ስባ ስትተነፍሰው አይኔን እያየች የመኖሬ ዜማ ሳቋን ሳየው እደኔ አይነት ስሜት ልቧ ያወጋኛል በአርምሞት አለሜ በዝች ብኩን አለም ተመስጬ ስቃኝበት #የልቤን እውነታ ላንቺው ላስረዳሽ ባሰብኩበት በማስመሰል ታጥሮ በዚች በክህደት መንደር ለካስ በመስቀል የዋለው ለሰዋችም ፍቅር ሁሉቱም ስማቸው ፍቅር ነው ልዩነት የሌላቸው አለሜ አደራ የኔን ስሜት ከመስቀል በዋለው ከዛ ተከድቶም ለፍቅር ብሎ በሞተው ሌላም በወረደው የፍቅር እንባ ትንሿም ብትሆን እደዚህም ስልሽ ጴጥሮስን አስበሽብኝ እዳይሆን ቢሆን ብታስቢው ከሱ ብትገምቺብኝ ፀፀቱ ካምላኩ እዳስታረቀው አስታውሺልኝ ፍቅር ማፍቀርን አውቄ ትምኑን ደርሼበት አለሜ አንቺን እዛ ቦታ ወስጄ ባነገርኩበት የጴጥሮስን ፀፀት የተመለከተው ያንቺ ልብ ፍቅር ይገባዋል ስቶም እደሚምሩት ከልብ የኔ ልቡ አፈቀርኩሽ ብሎ መንገሩ ያቃተው ቃሉ ስነግርሽ ከየትኛው እደምትመድቢው ግራ ቢገባኝ ነው ያምላኬን እይልኝ ማለቴ አውቃለው ይህንን በማለቴ ባርያው ሆኜ ይህንንም ሰሚውም አሽሟጦ ቢዘላበትብኝ አጥብቀሽ ንገሪው አምላክም አባትም እደሆነኝ እናም እኔም ካባቴ እደተማርኩት አምላኬ እደማረኝ #ያንቺ ልብ ማፍቀሩን በሁለቱ አስበሽ ልቤን ውስደሽ ከልብሽ መዝነሽ በውል ባላወቁት ቅፅ ባላገኙለት እረቂቅ በሆነው በተፈጥሮ አርቆቶት በእኔና ባንቺ ቤት አየሩ ፍቅር ነው መኖሬ መኖርሽን የሚያሳየው የመታየታችን አብሳሪው ልባብችንን ይሄው አወጣነው መማሪያ መዝገባችን ✍ሀሴት @fkrlene @fkrlene
Показати все...
Repost from 🥀ŜÊĹĨŇ 🖤
የቱ ነው እውነት የማሰበው ወይስ እየሆነ ያለው.....
Показати все...
Repost from 🥀ŜÊĹĨŇ 🖤
በ 24 ሰዓታት ውስጥ ለራስህ ከምትነግረው ትልቁ ውሸት መካከል ብዙ ሰዓት አለኝ የሚለው ነው
Показати все...
Repost from 🥀ŜÊĹĨŇ 🖤
ተንፍስ ይሄኮ አንድ መጥፎ ቀን ብቻ እንጂ መጥፎ ህይወት አይደለም
Показати все...
Repost from 🥀ŜÊĹĨŇ 🖤
ዝም ያልኩት ዝም ብዬ አይደለም😔
Показати все...
Repost from 🥀ŜÊĹĨŇ 🖤
ያታለልከኝ ሞኝ ሆኜ እንዳይመስልህ! መታመን ካለብህ በላይ ስላመንኩህ እንጂ°,°,🙄
Показати все...
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 #እዴት ባፈቅርህ ነው በማለዳ እደ ፀሀይ ወገግታ ማበራው ደግሞም በጨለማው ሰው በሚፈራው እኔ እደ ጨረቃ ሆኜም የምታይበት በቡርሀን ብልጭታ ሰውን የማራምድበት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 #እዴት ባፈቅርህ ነው ለተጨነቀች ነፍስ እጅጉን ላዘነችው እደ ሀሴት ሆኜ ነፍሳቸውን የማርስላቸው በፈጣሪ ጥበብ እጅጉን እደተራቀቀ ልክ እደዛ ልቡ ፍቅርህን አብዝቶ ያወቀ አብዝቼ እያፈቀርኩ እየመሰለኝ ደግሞ ሳየው አንሶ የሚገኝብኝ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 #እዴት ባፈቅርህ ነው እኔኮ ሳፍቀርህ ምድር ውሏን ቀይራ የምታበራ ይመስላል የፍቅርን ደመራ እናትነት በድንግል የተማርኩት እኔ እናትህ ልሆን አብዝቼ ተመኘውልህ የኔ ደግሞም ፍቅርን መስማት ያስተማረኝ ልክ እደሱ በመስቀል ባልውልል ባያድለኝ ልቤ እኮ ከታተመልህ ከልብህ ማህደር ይሄው ፍቅርህ ያኖረው እድሜዬ ይመስክር 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 #ግን እዴት ባፈቅርህ ነው ለራሴ የማልል ስሰጥህ ልቤን ደግሞም መች ግድ አለኝና ስለሚሆን ሁሉ ባንተ መስዬ ሁሉን አንተን አድርጌልህ ይሄው ትናት ከጨረቃ ጋር ስላተ ስናወጋልህ ስነግራት ነበረ የኔም ልብ እዳቺው ነው ብያት ማታ በብርሀን ንጋት በፀሀይ ተከልላ እማያት ልቤ በጨለማ ስለሚፈራ አንድ ነገር እዳትሆንብኝ ይሄው አበራለው ከእቅፋት ከፍርሀት እዳዳኩህኝ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 #የኔ ግን መልስልኝ እዴት ባፈቅርህ ነው ከመስቀሉ ፍቅር እደተረዳውት ደግሞም እደዛ በፍቅር ተምሮ ድኖ እደሄደው ሀጥያቱ የበዛ እሚሞት ታውቆት በፀፀቱ ልብ ድኖ እደሄደው አዎ እደዛ ሰው ልቤ ሀሴቷ ወደር አታልሀለች እጃ በየትኛው ፅድቋ ከአምላኳ አንተን ያገኘች 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 #እዴት ባፈቅርህ ለልብህ የኔ ልብ የምትመታው በፍቅር ቃል በመልካም የሚያሞጉሱበት ሰተው ያግኙልኝ ዳሩን የማፍቀሬን ድንበር ጥግ ይሄው አፈቀርኩህ ታድዬ ባምላኬ ማህረግ ግና የፍቅሬን ጥግ መግለፅ ቢያቅተኝ አንተን ጠየኩህ ባፈሰስኩት ፍቅህ ተምነኧኝ እስቲ መልስልኝ እዴት ባፈቅርህ ነው ✍ሀሴት #ላንተ ነው #ለሀሳብ ለአስተያየት - @yeAbukaye @fkrlene @fkrlene
Показати все...
#ግጥም በቲክቶክ ጀምሪያለው ማበርታት አይዘንጉ🙏
Показати все...